Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🔥7❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰13❤5👍4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰17🔥7👌5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰34🔥8👌2
Forwarded from STEM with Murad 🇪🇹
ፕሮፌሰር ነጅላእ አረዳዲ ለ5 ተከታታይ አመታት በስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ዝርዝር ውስጥ የዓለማችን ከፍተኛ 2% ሳይ ሳይንቲስቶች (
ኒቃብ ፊትን እንጂ አዕምሮን አይሸፍንም።
world’s top 2% of scientists) ውስጥ ገብታለች።ኒቃብ ፊትን እንጂ አዕምሮን አይሸፍንም።
👌30🔥9💯6❤3
Forwarded from ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
ሰው አያነብም ብለው ይጫወቱበታል። "ፈጣሪ እና ፍጡር" አይባልም ይሉና ግን በግዕዝ "ፈጣሪ ወፍጡር" ይባላል ይሉናል። ለመሆኑ ሰው ግዕዝ አያውቅም እያላችሁ ለምን በሕዝቡ ትጫወታላችሁ? "ወ" ማለት በግዕዝ እኮ "እና" ማለት ነው፦
ማቴዎስ 2፥21 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑን እና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።
ግዕዙ፦ ወተንሢኦ ነሥአ ሕፃነ "ወ"እሞ ወቦአ ውስተ ምድረ እስራኤል።
ይህንን ከተረዳን "ፈጣሪ ወፍጡር" ማለት "ፈጣሪ እና ፍጡር" ማለት ነው፦
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 124 ቁጥር 18
"እኛስ ይህን አንድ ወልድን አምላክ እና ሰው፣ ገዥ እና ተገዥ፣ ሠዋዒ እና ተሠዋዒ፣ ፍጡር እና ፈጣሪ ሆኖ እናገኘዋለን"።
"ወ" ማለት በግዕዝ "እና" ማለት ከሆነ "ፍጡር ወፈጣሪ" ማለት "ፍጡር እና ፈጣሪ" ማለት ነው። ፈጣሪ አምላክ ሁሉን ዐዋቂ፣ ሁሉን ቻይ፣ የማይሞት፣ የማይተኛ ነው፥ ፍጡር ሰው ደግሞ "ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን የማይችል፣ የሚሞት፣ የሚተኛ ነው። ሁሉን ዐዋቂ እና ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የማይችል፣ የማይሞት እና የሚሞት፣ የማይተኛ እና የሚተኛ ማለት እርስ በእርስ ግጭት አይደለምን?
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
ማቴዎስ 2፥21 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑን እና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።
ግዕዙ፦ ወተንሢኦ ነሥአ ሕፃነ "ወ"እሞ ወቦአ ውስተ ምድረ እስራኤል።
ይህንን ከተረዳን "ፈጣሪ ወፍጡር" ማለት "ፈጣሪ እና ፍጡር" ማለት ነው፦
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 124 ቁጥር 18
"እኛስ ይህን አንድ ወልድን አምላክ እና ሰው፣ ገዥ እና ተገዥ፣ ሠዋዒ እና ተሠዋዒ፣ ፍጡር እና ፈጣሪ ሆኖ እናገኘዋለን"።
"ወ" ማለት በግዕዝ "እና" ማለት ከሆነ "ፍጡር ወፈጣሪ" ማለት "ፍጡር እና ፈጣሪ" ማለት ነው። ፈጣሪ አምላክ ሁሉን ዐዋቂ፣ ሁሉን ቻይ፣ የማይሞት፣ የማይተኛ ነው፥ ፍጡር ሰው ደግሞ "ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን የማይችል፣ የሚሞት፣ የሚተኛ ነው። ሁሉን ዐዋቂ እና ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የማይችል፣ የማይሞት እና የሚሞት፣ የማይተኛ እና የሚተኛ ማለት እርስ በእርስ ግጭት አይደለምን?
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
🥰9💯8❤3👍1🥴1
Forwarded from NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰9❤3🤣2👏1
Forwarded from NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤5🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ታዲያ ለእናንተ ምንም የማይጠቅማችሁንና የማይጎዳችሁን ነገር ከአላህ ሌላ ትገዛላችሁን » አላቸው፡፡
أُفٍّۢ لَّكُمْ وَلِمَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ ۖ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
«ፎህ! ለእናንተ ከአላህ ሌላ ለምትገዙትም ነገር፤ አታውቁምን(አታስተውሉምን) » (አለ)፡፡
{አል-አንቢያእ 62-67}
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍8🥰2👌1
Forwarded from Ayla(ايلا)👑
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የሚኖር ህይወት ነው ✌🏻😁
ፈገግ በሉ 🌸🫶
ፈገግ በሉ 🌸🫶
🤣32😁5🥰1
Forwarded from | 𝐌ī𝐳ā𝐧 al-Ḥa𝐪𝐪
ሰው በመሆናችን ብቻ በውስጣችን የሚመጡ የተለያዩ ስሜቶች አሉ። ከእነዚህ መካከል ደግሞ ሳናውቀው በልባችን ውስጥ ሰርጎ የሚገባውና ሕይወታችንን የሚያበላሸው ትልቁ በሽታ «ኩራት» ነው። ኩራት ማለት እውነት ሲነገር አለመቀበል እና ሰዎችን ከእኔ ያንሳሉ ብሎ አቃልሎ ማየት ነው።
ይህ በሽታ ኢብሊስን ከአላህ እዝነት ያባረረ የመጀመርያው ወንጀል ነው።
በኋላም በታሪክ ላይ እንደ ፊርዐውን ያሉ ገዢዎችን በውቅያኖስ ያሰጠመ የውድቀት ሁሉ መነሻ ነው።
ጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ የለገሰውን አባትነት የተሞላበት ውብ ምክር አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣን እንዲህ ሲል ያነሳልናል፦
وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍ فَخُورٍ
«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡
ኩራትና ትዕቢት ወሰን ሲያልፉ የሰውን ልጅ እስከ ማእለቅ ያወርዱታል። ፊርዐውን በስልጣኑ፣ በንብረቱና በሰራዊቱ ተመክቶ «እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!» እስከማለት ደረሰ። ነገር ግን ያ ሁሉ ስልጣኑና ሰራዊቱ ከአላህ ቅጣት ሊታደገው አልቻለም፤ አላህ በውቅያኖስ ውስጥ አሰጥሞ ለሚመጣው ትውልድ ሁሉ ትምህርት አደረገው።
إِلَىٰ فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ فَاسْتَكْبَرُوا وَكَانُوا قَوْمًا عَالِينَ
ወደ ፈርዖንና ወደ ጭፍሮቹ (ላክናቸው)፡፡ ኮሩም፡፡ የተንበጣረሩ ሕዝቦችም ነበሩ፡፡
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) የኩራትን አደገኛነትና ትክክለኛ ትርጉሙን ሲያስረዱን እንዲህ ብለዋል፦
ل
اَ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ " . قَالَ رَجُلٌ إِنَّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أَنْ يَكُونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا وَنَعْلُهُ حَسَنَةً . قَالَ " إِنَّ اللَّهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الْجَمَالَ الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ وَغَمْطُ النَّاسِ " .
በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም
አንድ ሶሐቢይም፡ "አንድ ሰው ልብሱ ያመረ፣ ጫማው ያመረ እንዲሆን ይወዳል (ይህ ኩራት ነውን?)" ብሎ ጠየቃቸው። ነቢዩም (ﷺ) እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦
«አላህ ውብ ነው፤ ውበትንም ይወዳል! ኩራት ማለት ግን እውነቱን ማስተባበልና ሰዎችን ዝቅ አድርጎ ማየት (መናቅ) ነው።
ታላቁ ዓሊም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁልላህ) የሰው ልጅ ወደ አላህ የሚቀርብበትን ምስጢር ሲናገሩ፦
"
አንድ ሰው ወደ አላህ ሊገባበት የሚችልበት ትልቁ ደጅ በትሕትናና በምስኪንነት እራሱን አዋርዶ የሚገባበት ደጅ ነው።"
ሁላችንም የተፈጠርነው ከጠብታ ውኃ ነው፤ መጨረሻችን ደግሞ የጨለማው መቃብር አፈር ነው። ታዲያ በምን እንኮራለን?
ለአላህ ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገን ሰው አላህ ደረጃውን ከፍ ያደርገዋል።
አላህ ሆይ! ልባችንን ከኩራትና ከትዕቢት አጽዳልን፤ ደረጃችንንም በሁለቱም ዓለም ከፍ አድርግልን! አሚን። 🤲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤6🥰5