Meweda | Comparison
1.9K subscribers
38 photos
14 videos
1 file
40 links
Faith through knowledge

[ እምነትን በእውቀት ]
Download Telegram
Forwarded from Esmizo student ☄ (Esmizo)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

​በአረብ ሀገር በሳዉዲ አረብያ የምትኖር እህታችን ሀናን አህመድ በዚሁ የቲክቶክ መድረክ ወንድሞችንና ኡስታዞችን ስታግዝ ስታበረታታና ለበጎ ስራ ስትሽቀዳደም የነበረች መልካም እህታችን ነች። ሆኖም ግን በድንገት ባጋጠማት ከፍተኛ የጤና እክል ምክንያት ሶስት ጊዜ ያህል አባድ የሰርጀሪ ህክምናዎችን ለማድረግ ተገዳለች።

​በዚህም ምክንያት ያላትን ጥሪት በሙሉ ለመድኃኒትና ለሕክምና ጨርሳ አሁን ላይ ከባድ የሰው ዕዳ ውስጥ ወድቃ ትገኛለች። ትናንት ካላት ላይ በማካፈልና ሰዎችን በመርዳት የምትታወቀው እህታችን ዛሬ የእኛን እጅና ድጋፍ አጥብቃ ትፈልጋለች።

​ከአላህ  ቀጥሎ ለእህታችን ሀናን እኛ ከጎኑዋ  አለንላት ብለን ካለባት የሕመም ስቃይና የዕዳ ጭንቀት እንድትገላገል በቻልነው አቅም ልንደርስላት ይገባል። ይህ እህታችንን ብቻ ሳይሆን በአረብ ሀገር የሚገኙ እህቶቻችንን ድጋፍ የምናሳይበት ነዉ። የአረብ ሀገር እህቶች እስከዛሬ ለብዙዎች ሲሆኑ አይተናል ዛሬ ለነሱም መሆናችንን እናሳይ ።

​ስለሆነም ሁላችሁም ከታች በተቀመጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር አቅማችሁ የፈቀደውን በመለገስ ወይም የተከፈተውን የቴሌግራም ግሩፕ በመቀላቀል ከጎኗ እንድትቆሙ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

አካውት እህታችንን ለመርዳት

ንግድ ባንክ፡1000586128977

አሚነት ጡሃ ዑመር


የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

በሁሉም በእህት ወንድሞች ቻናሎች የሚለቀቅ
👍8😢5❤1
ሴት እና ሐጢኣት እንዲሁም እድፉ በክርስትና

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

በክርስትና አስተምህሮ በሴቶች ላይ ለሚደርሱ የባይብልን እውቅና ያገኙ ገደቦችና ጭቆናዎች እንደ ዋና ምክንያት ሚጠቀሰው የሔዋን የመጀመሪያ አበሳ ሲሆን በኦሪት ዘፍጥረት3:6 መሰረት  ሔዋን በመጀመሪያ በመታለሏና አዳምን ለውድቀት በመዳረጓ፣ ሴት ልጅ ለሰው ልጅ ጥፋትና መከራ ዋነኛ ምክንያት ተደርጋ ትወሰዳለች ።

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13-14
••••••••••
¹⁴ ደግሞም የተታለለው አዳም አይደለም፤ የተታለለችውና ኀጢአተኛ የሆነችው ሴቷ ናት።

፨ በቤተክርስቲያን ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በላቲን  "ሥላሴ" ሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ግዜ የተጠቀመው ጥንታዊው የቤተክርስቲያን አባት ተርቱሊያንም ሴት የሃጢኣት መጀመሪያ በመሆኗ ምን ያህል የተዋረደች ፍጥረት እንደሆነች ያስቀምጥልናል።

"You are the devil's gateway: you are the unsealer of that (forbidden) tree: you are the first deserter of the divine law you are she who persuaded him whom the devil was not valiant enough to attack. You destroyed so easily God's image, man. "

" አንቺ የዲያቢሎስ መግቢያ በር ነሽ ፤ የዚያች (የተከለከለች ) ዛፍ ማህተም ከፋች ነሽ ፤ መለኮታዊውን ህግ የመጀመሪያ ተላላፊ ነሽ ፤ ዲያቢሎስ ሊያጠቃው ድፍረት ያጣበትን እርሱን ያሳመንሽው አንቺ ነሽ ። የአምላክን አምሳል ሰውን በቀላሉ አጠፋሽ ።"
[Tertullian, On the Apparel of Women, Book I, Chap. I (ANF, Vol. 4, p. 14]

፨ ነገሩ በወቀሳ አላበቃም ሴቶች ላይ የተጣሉ ገደቦች ና ቅጣቶች ማስተማር ካለመቻል ጀምሮ የሴት ልጅ የምጥ ጭንቀትና ስቃይ በባሏ መገዛትና መሰል በባይብል እውቅና ያገኙ ሴት ላይ የሚደርሱ ጭቆናዎችና የተፈጥሮ ህመሞች ጭምር በሴቷ ሔዋን ጥፋት ምክንያት የመጡ ተገቢ ቅጣቶች ተደርገው ይቆጠራሉ።

ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
••••••••••
¹⁶ ሴቲቱንም እንዲህ አላት፤ “በምጥ ጊዜ ጭንቅሽን አበዛለሁ፤ በሥቃይም ትወልጃለሽ፤ ፍላጎትሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፤ እርሱም የበላይሽ ይሆናል።”

፨ ጳውሎስም ሴት ማታስተምርበትን ምክንያት ሲገልፅ ቀድማ ሐጢኣተኛ የሆነችው ሴት ናት ይለናል።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:12-14
••••••••••
¹² ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም፤
¹³ ምክንያቱም አዳም ቀድሞ ተፈጥሯል፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች።
¹⁴ ደግሞም የተታለለው አዳም አይደለም፤ የተታለለችውና ኀጢአተኛ የሆነችው ሴቷ ናት።

፨ ዋና ዋና ከሚባሉ ከፍተኛ ተቀባይነት ካላቸው ጥንታዊ የቤተክርስቲያን አባቶች ውስጥ የሆነው ዩሐንስ አፈወርቅም ሴት ማታስተምረው አንዴ አስተምሯ አበላሽታ ነው ይለናል።

The woman taught once, and ruined all.
ሴቲቱ አንድ ጊዜ አስተማረች፤ ሁሉንም ነገር አበላሸች( አጠፋች) ።
[John Chrysostom, Homilies on 1 Timothy, Homily IX (p. 469)]

፨ በጥቅሉ በክርስትና አስተምህሮ ሴት የዲያቢሎስ መግቢያ በር የሐጢኣት መጀመሪያና የሰው ልጆች መጥፊያ ምክንያት ስለሆነች የሚደርሱባት ባይብል ላይ የተጠቀሱ ገደቦችና ጭቆናዎችም ሆነ ተፈጥሮኣዊ ህመሞች ተገቢ ናቸው የሚል እምነት አላቸው ።

© https://t.me/MewedaComp
👍30❤12🔥5👌4😁2🍓2
🟠ወገኖቻችን ዛሬም ሰማዕቱ ብራናን አጥንተው መጥተዋል😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁55🤣16😭1
እባብ መርዝ ባይኖረው የሰው ልጅ እንደ ገመድ ይዘልበት ነበር !

fyodor dostoevsky
💯35👌16🔥2
🤎✨
❤25👍20👌6🔥3🥰3
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
📢የወንድም ኢብኑ ቃፍን ቻናል ተቀላቀሉ።

✈️ https://t.me/IbnuQaf
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰8👌5
💾በኢርሻድ እቅበተ ‐ ኢስላም ለሰለምቴ እህቶች የተዘጋጀ መሰረታዊ የእስልምና ትምህርት!

🩷በዚህ ልዩ መርሃ-ግብር ስለ እስልምና እምነት ምሶሶዎች (ዓቂዳህ) እና የዕለት ተዕለት ተግባራዊ ህጎች (ፊቅህ) እንዲሁም ኢስላማዊ አደቦችን በጣም ቀለል ባለ መልኩ እንማራለን።

📝ትምህርቱ ለጥቂት ግዜያት የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ምንም አይነት ክፍያ የለውም።

መመዝገብ የምትፈልጉ⬇️
@Al_Rashid_01 / @Sabi_nizwan / @FatimaMuh1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰16❤8🤗4🔥3👌3
🟠ነገ ከምሽቱ 3:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🔥7❤3
🟠online መቅራት ምትፈልጉ ሴቶች ብቻ በዚህ ኑ @meweda33
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰13❤5👍4
ان تيسرت فهي نعمه    وان تعسرت فهي حكمه🤎✨
👌8🤗4❤2🥰1
Forwarded from Ƴαɦყα ⛉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች ዳዕዋ ...

https://t.me/Yahya_ID               

      
-------
♡ ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ       ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
👌20🥰15❤5
🟠ጁመዓ ከምሽቱ 3:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰17🔥7👌5
🟠ሀሙስ ✨✨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰34🔥8👌2
👌40😁23😭4💯3
🤎✨✨
🔥29❤12🤗8
Forwarded from STEM with Murad 🇪🇹
ፕሮፌሰር ነጅላእ አረዳዲ ለ5 ተከታታይ አመታት በስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ዝርዝር ውስጥ የዓለማችን ከፍተኛ 2% ሳይ ሳይንቲስቶች (world’s top 2% of scientists) ውስጥ ገብታለች።


ኒቃብ ፊትን እንጂ አዕምሮን አይሸፍንም።
👌30🔥9💯6❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لا شيء صدفة ✨
🥰20😢9❤2👌2😇2👍1🔥1
ሰው አያነብም ብለው ይጫወቱበታል። "ፈጣሪ እና ፍጡር" አይባልም ይሉና ግን በግዕዝ "ፈጣሪ ወፍጡር" ይባላል ይሉናል። ለመሆኑ ሰው ግዕዝ አያውቅም እያላችሁ ለምን በሕዝቡ ትጫወታላችሁ? "ወ" ማለት በግዕዝ እኮ "እና" ማለት ነው፦
ማቴዎስ 2፥21 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑን እና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።

ግዕዙ፦ ወተንሢኦ ነሥአ ሕፃነ "ወ"እሞ ወቦአ ውስተ ምድረ እስራኤል።

ይህንን ከተረዳን "ፈጣሪ ወፍጡር" ማለት "ፈጣሪ እና ፍጡር" ማለት ነው፦
ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 124 ቁጥር 18
"እኛስ ይህን አንድ ወልድን አምላክ እና ሰው፣ ገዥ እና ተገዥ፣ ሠዋዒ እና ተሠዋዒ፣ ፍጡር እና ፈጣሪ ሆኖ እናገኘዋለን"። 

"ወ" ማለት በግዕዝ "እና" ማለት ከሆነ "ፍጡር ወፈጣሪ" ማለት "ፍጡር እና ፈጣሪ" ማለት ነው። ፈጣሪ አምላክ ሁሉን ዐዋቂ፣ ሁሉን ቻይ፣ የማይሞት፣ የማይተኛ ነው፥ ፍጡር ሰው ደግሞ "ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን የማይችል፣ የሚሞት፣ የሚተኛ ነው። ሁሉን ዐዋቂ እና ሁሉን ዐላዋቂ፣ ሁሉን ቻይ እና ሁሉን የማይችል፣ የማይሞት እና የሚሞት፣ የማይተኛ እና የሚተኛ ማለት እርስ በእርስ ግጭት አይደለምን?

✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
🥰9💯8❤3👍1🥴1
⭐️ኢስላማዊ አጣብቂኝ?(islamic dilemma)
🗓️ ፦መጪው እሁድ
⌚ ፦ከምሽቱ 3:00
📍፦ኡስታዝ ሳላህ ቤት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰9❤3🤣2👏1