መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን
252 subscribers
104 photos
4 files
516 links
መርሐ ተዋሕዶ አጫጭር አኒሜሽኖች በመጠቀም መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርብበት ነው።
YouTube
https://youtube.com/c/MerhaTewahedo

ቻናሉን ለመገዝ የPayPal account

https://www.paypal.com/ncp/payment/SCTS6P9WEN2TE

ለጥያቄና አስተያየት
@haileeyesusengdaw
Download Telegram
ውድ ቤተሰቦች በመርሐ ተዋሕዶ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ከመምህራን ጋር በመተባበር የምናቀርብበት ነው።
ነገር ግን በኮምፒዩተር እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ካለኝ ብዙ ዓመት የማስተማር ልምድና ለመርሐ ተዋሕዶ አገልግሎት በሚል ስለ ዩቱብ ብዙ ያወቋቸውን ሙያዊ በሆነ መልኩ የማጋራበት ቻናል ነውና ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት ያስተዋውቁ።
ቪድዮቹ በአማረኛ እና በእንግሊዝኛ በሁለት ቋንቋዎች ነው የሚዘጋጁት።
ስለዚህ መንፈሳዊ እህትና ወንድምነታችሁን በመተባበር ታሳዩ ዘንድ እጠይቃችዋለው።
ኃይለኢየሱስ (የመርሐ ተዋሕዶ አድሚን)
በዚህ ሊይክ ይግቡና ሰብስክራይብ ያርጉ 👇👇👇
https://youtube.com/@visualtechacad
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ
ምዕራፍ 6 ክፍል 1
(ከቁጥር 1-4)
አንቀጸ ምጽዋት
https://youtu.be/LMZg4R--cxY?si=W61soHNOPjM95LtP
https://youtube.com/@merhatewahedo
በአዲሱ ዓመት በአዳዲስ ቪድዮች እስከምንገናኝ ቻናሉን ያጋሩ፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ።
1
3126 ባለፉት 48 ሰዓት፤ 77 ባለፋት 60 ደቂቃ!
ይሄ አሁን ይሄንን ጽሑፍ ስናጋራ ያለው አሁናዊ መረጃ ነው።
አስቡት አዳዲስ ቪድዮዎች ሳንለቅ በተከታታይ እስካሁን የሰራናቸውን ብዙዎች እየተጠቀሙባቸው ነው።
ብንተባበርና ለብዙዎች ብናስተዋውቅ ደግሞ የበለጠ ፍሬ እናፈራለን።
ስለዚህ የቻናሉ አዘጋጆች አስተዋውቁ ብለን ስንጠይቅ ለስብከተ ወንጌል ምን ያህል ተደራሽ መሆን እንደሚቻል በተግባር በመረጃ በተደገፈ በየሰዓቱ በተከታታይ በአይናችን እያየን ስለሆነ ነው።
አሁንም ለወዳጅዎ ቻናሉን ያጋሩ፤ እኛም የተመረጡና ጥሩ ነገሮችን ብቻ በማቅረብ በማጋራትዎ መቼም አይቆጩም።

1ኛ. ዋናው የመርሐ ተዋሕዶ ቻናል
https://youtube.com/@merhatewahedo

2ኛ. የእንግሊዝኛ መርሐ ተዋሕዶ ቻናል
https://youtube.com/@merhatewahedoenglish

3ኛ. የመርሐ ተዋሕዶ ቁጥር 2 ቻናል
https://youtube.com/@merhatewahedo2

ማሳሰቢያ፦ ያጋራናችሁ መረጃ የዋናው ቻናል ነው።
👍1