ሚዜዬ 💞 አልባሼ ጓደኛዬ የኔ እናት የልቤን የምትረጂ ከሁሉም በላይ ምታውቂኝ ስለኔ ማንም ክፉ እንዲያወራ ማትፈቅጂ ምርጧ ጓደኛዬ መቼም በሙሉ አፌ እዩ እኮ አለችኝ ብል የማታሳፍሪኝ.......ስላንቺ ፅፌ አልጨርስም ብቻ እንኳን ተወለድሽልኝ እንኳንም የቅርቤ ሆንሽ እወድሻለሁ ታውቂያለሽ እግዚአብሄር ብዙ የስኬት እና የመከናወን እድሜን ያጥግብሽ።
መልካም ልደት🎂🎂🎂
@jeritaaaa
መልካም ልደት🎂🎂🎂
@jeritaaaa