Official Melinawit page
108 subscribers
1.09K photos
97 videos
13 links
Christian Tik tok 🙏
Inspiring Speeches 📒
Include a variety of photos📷
Jokes 😃😀😝
&
quotes 📖
Download Telegram
ለድራማ እንዲህ አልቅሼ አላውቅም ።
እማማ ቸርነት ለኔ የአሁኗ ኢትዮጲያ ናቸው ብዙ እናናዎች ተጎድቻለሁ ተገፍቻለሁ ባዮች በመንግስቱ አይነቶች በከንቱ ጠፍተዋል። የእናና ለየት ያለብኝ በእርሷ ማለፍ ለሌላው እርቅ ለሌላው ሰላም አቋሟ አድርጋ በፅናት አለፈች። በጣም አስተማሪ መልዕክት ያለው ድራማ እውነትም #እረኛዬ
ጀግኖች👍
💚💛❤️
ትዳር 75% ይቅርታ ...25% I love you ነው።
#እናና ሞት በኋላ ቶሎ ቶሎ ሆድ የሚብሰኝ እኔ ብቻ ነኝ?🤔👳‍♀
የት ነው ለቅሶ ሚደረሰው እስኪ አጣሩልኝና እርሜን ላውጣ.....🖤
ቆንጆ ማለዳ🌞
ዕሮብዬ 🥰
የኔ እግዚአብሄር መንገድ አለው 🙏
ተመስገን🙏
😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር አይባል~ነፍስ ያላወቁ
ሁለት ፍሬ አበባ~ተቀጥፈው ደረቁ
ያፅናችሁ አይባል~ መፅናናት ይከብዳል
እንዲህ አይነት ሀዘን~በምን ቃል ይበርዳል።


ያማል🥲🥲🥲🥲🥲🥲
😢😢😢😢😢