በህይወት እንደምትወዳቸው ልክ የሚወዱህ ሰዎች አሉ።አንዳንዶች ደግሞ ከምትወዳቸው በእጥፍ የሚወዱህ አሉ የእነሱ ዋጋ በምንም አይለካም ።።።።።።
🥰እዮሪታ ✍✍
Aba❤️
🥰እዮሪታ ✍✍
Aba❤️
አንዳንድ ሰው ግን አምነህ ሚስጥርህን ስትነግረው የሚረዳህ መስሎ ክፋት ሲያስብብህ....የሚጎዳህ መስሎት ሲገፋህ ....ከጊዜያት በኋላ ምስኪኑ አንተ እራስህን የሆነ ከፍታ ላይ ታገኘውና 💪የገፉህን ሰዎች ታመሰግናለህ🙏
ምክንያቱም እነሱ ባይገፉን እዚ ደረጃ አንደርስም እንዲህም አንጠነክርም ነበር ። የገፋችሁን የዋህ መስላቹ የክፋት ጥግን ያሳያችሁን ሁሉ እግዚያብሄር እድሜ ይስጣችሁና እድገታችንን ያሳያችሁ😜
ምክንያቱም እነሱ ባይገፉን እዚ ደረጃ አንደርስም እንዲህም አንጠነክርም ነበር ። የገፋችሁን የዋህ መስላቹ የክፋት ጥግን ያሳያችሁን ሁሉ እግዚያብሄር እድሜ ይስጣችሁና እድገታችንን ያሳያችሁ😜
የሚፈላ ውሀ ድንችን ሲያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክረዋል።
በህይወታችሁ የሚያልፍ የትኛውም ሁኔታ ሊያፈርሳችሁም ሆነ ሊያጠነክራችሁ ይችላል።
ጉዳዩ ለሁኔታው የሰጣችሁት ምላሽ ይወስነዋል።
መልካም ዛሬ❤️
@Melinawittt
በህይወታችሁ የሚያልፍ የትኛውም ሁኔታ ሊያፈርሳችሁም ሆነ ሊያጠነክራችሁ ይችላል።
ጉዳዩ ለሁኔታው የሰጣችሁት ምላሽ ይወስነዋል።
መልካም ዛሬ❤️
@Melinawittt