ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media
6.9K subscribers
467 photos
10 videos
22 files
458 links
ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን!
ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ!
ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ!

TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Proud24
Download Telegram
Marfed
<unknown>
⚡️ ንነጽር_፸፩ ||
⚡️ ስለ ማርፈድ ||
⚡️ Join us @MekuriyaM ||
Afelaleg
<unknown>
💫 ንነጽር_፸፪ ||
💫 ስለ አፈላለግ
💫 Join us @MekuriyaM
አመለካከት=Attitude
<unknown>
💫 ንነጽር_፸፫ []
💫 ስለ አመለካከት []
💫 ◦●● Join us
@MekuriyaM []
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
◦◎◉ Join on telegram
@MekuriyaM
◦◉◎ Join on telegram
@MekuriyaM
Forwarded from ፩ M²
ንነጽር_፸፭

... በተፈጠረው መጥፎ ነገር ስሜታችኹ ሊበላሽ አይችልም፤ ነገር ግን ያ ለተፈጠረው ነገር በሰጣችሁት ትርጕም(ምላሽ) ስሜታችኹ ይጎዳልና ምንም እንኳ ክፉ ነገር ይፈጠር ለአዕምሮአችኹ ደስታን ለመፍጠር ምንም አልተፈጠረም ብላችኹ አሳምኑት።

እንዲህ ዓይነት #የሕይወት_ምክርን
በጽሑፍ
በድምፅ እና
በምስል
ለማግኘት ይቀላቀሉን። አይቆጥርባችኹም እኮ የተቀላቀላችኹ አንድ ጓደኛችኹን ጋብዙልኝ። እስኪ አስደስቱኝ በኢትዮጵያ አምላክ🙏
👇👇👇

t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM
ይወዳት ነበር። በደንብ አድርጎ ያፈቅራት ነበር። ቀን በቀን እቤቷ ሲመላለስ አየው ስለነበር እቀናበት ነበር። እኔም እጅግ አድርጌ አፈቅራት ነበር። ግን አንድም ቀን እቤቷ ሄጄ አላውቅም። በቃ ይጨንቀኝ ነበር። የእርሱ ብቻ የሚያደርጋት እየመሰለኝ ሌላ ሌላ ነገር ማሰብ ጀምሬ ነበር።

እሚገርማችሁ ነገር፥ ገና ጩጬ እያለኹ ነበር ከእሷ ጋር ፍቅር የያዘኝ። ጓደኛዬም እንደ እኔው ገና ፈላ እያለ ነበር እቤቷ መመላለስ የጀመረው። ይመላለስ እንጂ አንድም ቀን በአካል አይቷት አያውቅም። እንዲሁ በተስፋ ይመላለስ ነበር።

ከዕለታት አንድ ቀን ጓደኛዬ ይዞን ወደ ቤቷ ይወስደኛል። ገና የውጭ መግቢያው ጋር ስደርስ የእርሷ ቤት መሆኑን እንዲሁ ታወቀኝ። ደስ የሚል መዓዛ ይሸትተኝ ጀመር፤ ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የእርሷን ስም ሲጠሩ ሰማኹ። ለካ ወዳጇ እኔ ብቻ አልነበርኩም። ከእኔም በላይ አብልጠው የሚሿት ሰዎችም እንደ ነበሩ ገባኝ።

ከዚያማ እኔም ወደ ቤቷ መገስገስ ጀመርኳ! ማን ሊያስቆመኝ? ስለ እርሷ ማወቅ(መማር) ተያያዝኩት። ቀን በቀን ስሟን መጥራት ጀመርኵ። ከትንሽ ዓመታት በኋላ በሌላ አነጋገር ስለ እሷ አወሳ ዘንድ አንደኛው ሰውዬ ነገረኝ። "ምን ብሎ?" አትሉኝም?

"ምን ብሎ?" "ስለ እርሷ መማር በዚህ ብቻ አይደለም። በዜማም ተቀኝተዉላታልና በዜማም ስሟን ጥራት አለኝ።" ጀመርኳ!

ለዚያም ነው... "ማርያም መሠረተ ሕይወት" ብዬ ያዜምኩላት!
ቅኔ ይቀኛሉ መላእክት ከራማ
ተሰጥቶሻልና የመወደድ ግርማ
በእግዚአብሔር ቀኝ የምትቆሚ
ዕጸ ጳጦስ ልመናችንን ስሚ

◦◎● Join us on telegram
@MekuriyaM

Dn Mekuriya Murashe
Join us on telegram @MekuriyaM
#እጅግ_አሳዛኝ_እውነተኛ_ግለ_ታሪክ😌

ደበደበው ድብን አድርጎ በአርጩሜ መረጨተው።
ተደብዳቢው ግን ምንም አላለም አረመመ። አይገርምም?
"ለምን አረመመ" አትሉኝም?

"ለምን አረመመ" ... ከልጅነቱ ጀምሮ ከእርሱ ጋር የተዋሐደ አንድ ትልቅ ነገር ነበር። ታድያ ብዙ ጊዜ አስተሳልቆበታል። ቢሆንም ግን ከተዋሐደው ነገር ፈቀቅ ሊል አልሻም። ልክ እንደ ጓደኛው ነው አድርጎ የሳለው። ከቤቱ ሲወጣ አብሮ ይወጣል፤ ተመልሶ ሲገባም ከእርሱ ጋር ነው።

አንዳንድ ሰዎች አይደለም፤ ብዙ ሰዎች ይሽሟጠጡበታል። "በማን" አትሉኝም?
"በማን" በልጁ😞 ያሳዝናል! እርሱ ግን ማንንም እንደ ምንም አይቆጥርም። ለእርሱ ሁሉም አሽቃባጭ/አስመሳይ ነበር። አንዳንዶች ያዩትና "ወይኔ ይሄ ልጅ እንደው ምን ዓይነት መታደል ነው" የሚሉትም ነበሩ።

ብዙዎቹ ግን "ኧረ ምነው ባባ በጣም አበዛሽው እኮ" ይሉት ነበር። በሴት አንቀጽ እየጠቀሱት። በዚህም ጊዜ ያረምም ነበር።

ታድያ አንድ ቀን የሦስተኛ ክፍል ተማሪ እያለ "የሙዚቃ ክፍለ ጊዜ" ደረሰና ከክፍሉ ተማሪዎች ጋር ወደ ሜዳ ይወጣል። ሲወጣም ሲገባም ለብቻው ነበር። ከስንት አንዳንድ ቀን ነበር ከጓደኞቹ ጋር ተቀላቅሎ የሚታየው። እርሱም በኳስ ጨዋታ ጊዜ ብቻ! ከልጆች ጋር ኳስ ሲጫወት ብቻ።

እና ለሙዚቃ በወጡበት ያ የክፍል አለቃ(Monitor) እኛ ግን "ሞቢተር" (በጉራጊና ትንጠራኔውሽ 'ሞቢተር' ንብኔ የረበረ)😂 ነበር የምንለው። "ማንን" በሉኝማ?
"ማንን" የክፍል አለቃችን😜 ታድያ እየተጫወትን እያለ ልጁ ከበስተኋላ ተቀምጧል። አያጨበጭብም፣ አይዘፍንም እርምም😡። በዚህ ጊዜ ነው ይህን ያየው የክፍል ተጠሪው ይመጣና...

በአርጩሜ ጀርባ ጀርባውን የዘረረው፣ የደበደበው፣የሰለተው፣ ያቃጠለው😭😭 እንግዲህ ከማልቀስ ውጪ ሌላ ምን ሊያደርግ? አነባ... አነባ!...
(ያን
#አንብዕ የንጽሐ ነፍስ አንብዕ ባረገልኝ🙏)

...ምክንያቱም ከእርሱ ጋር የማትለይ ያ የተዋሐዳት ነገር የልብ ወዳጁ ናታ! እርሷ እያለች ለማንም ምንም አይልም። ከስንት አንዴ ነው የሚያወራው።
#በጣም_የሚያስደንቀው ነገር ደግሞ የዚህ ግለ-ታራክ ባለቤት #እኔው ራሴው መሆኔ ነው!! ራሴው😍

አኹን አኹን ምን ማሰብ እንደጀመርኵ ታውቃላችኹ? ለካ አታውቁም😂
#ጽማዌ! ምን አለ በዚያው እያስቀጠለ ለማዕረገ ቅድስና ቢያበቃኝ?😞 በነገራችን ላይ #ከማዕረገ_ቅድስና የመጀመርያው ደረጃ የያዘው #ጽማዌ ነው። "ጽማዌ ምንድነው" ቀስ በል ይነገርሃል😜

ከልጅነቴ ጀምሮ የተዋሐደኝን
#ጽማዌ/አርምሞ/ ዝ ም ታ #ዝምታ አኹንም ድረስ የልብ ወዳጄ ነው። እርምም!🤐 ዝምምም🥱

                     
#ዝ #ም #ታ
እንደ እኔ ዝምታን የምትወድዱ
#Share አድርጉልኝ። ለእኔም ቢሆን መልሳችኹ ላኩልኝ።

  
#እርምም   #ዝም   @MekuriyaM (ተቀላቀሉኝ)

💫 ከዚህ ግለ-ታሪክ ጋር ትንሽም ቢሆን የሚመሳሰል ታሪክ ያላችኹ
@Proud24 ላይ #እኔ በሉኝ።

Dn Mekuriya Murashe

     
#ዝ #ም    #እ #ር #ም #ም

05/04/2016
📍አገና ኢትዮጵያ
Join us on telegraph @MekuriyaM
Join us on telegram @MekuriyaM
#ዝ_ውእቱ_ጊዜ_ባርኮት!
መዝ 21:16
❝ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለኹ፥በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለኹ❞
🗺️Wolkite Ethiopia
Join us on telegraph @MekuriyaM
ሕይወት = Life
<unknown>
⚡️ ሕይወት ⚡️ Life ⚡️
@MekuriyaM
⚡️ ለተፈጠርክለት ዓላማ መኖር ካልቻልክ፤ ለተፈጠሩበት እንዲኖሩ ከልካይ አትሁንባቸው !
ሰንበት ትምህርት ቤት👇👇
Forwarded from ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (፩ Mekuriya Murashe)
➔ ክፍል➊
1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርክ ስንት ጊዜ ሆነህ?
2ኛ. አሁን ላይ ሰንበት ተማሪ ባትሆን ኖሮ ምን የምትሆን ይመስልህ ነበር?
3ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ለአንተ ምንድር ነው?

! ማሳሰብያ ! በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል።

እንዲህ በማለት ለአንዳንድ የቴሌግራም ጓደኞቼ ጠይቄ ነበር። እንዲህ አሉኝ...

#1ኛ. እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በቤተክርስቲያን ያደግኩት  ጅማሬዬም 1997 ዓ/ም ነው ሰ/ቤት የጀመርኩት። ይህ ማለት በአገልግሎት 18 ዓመት ቆይቻለኹ።
#2ኛ. ይሄ ነው ማለት አልችልም ምክንያቱም የሁላችንንም መጀመርያም መጨረሻም የሚያውቅ የፈጠረን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ነገር ግን ለመገመት ያህል አሳ ከባሕር ውስጥ ስትወጣ ሕይወት እንደማይኖራት ሁሉ እኔም  ሕይወቴ የተዛባ መጥፎ ቦታ የምወድቅ ይመስለኛል!
#3ኛ. ሰ/ት/ቤት ለእኔ እናት ናት! እናት ለልጇ እራሱን የሚጎዳ ነገር እንዲያደርግ እንደማትፈልግ ሁሉ ሰ/ት/ቤቴም ከመጥፎው ነገር እያራቀችኝ መልካም ወደሆነው በቃለ እግዚአብሔር የምታንጸኝ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት እንድኖር መንገዱን የምትመራኝ በሥጋም በመንፈስም ያሳደገችኝ እናቴ ናት!
|
#ዲያቆን_ዘማሪ_ኃይለአብ(ከዲላ)
...
#1ኛ. ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ማገልገል ከጀመርኩ 8 ዓመት ሆኖኛል።
#2ኛ. ሱሰኛ፣ በዝሙት፣ የወደቀ፣ ዓለማዊ ነገር በጣም የሚማርከኝ ሰው እሆን ነበር።
#3ኛ ሰንበት ትምህርት ቤት ለእኔ  የሕይወት መሠረቴ፣ እምነቴን ማጠንከሪያዬ፣ የእውቀት ቤቴ፣ የሃይማኖት መሠረቴ ነው።
|
#ዲያቆን_አቤል(ከምዕራብ ሀረርጌ)
...
#1ኛ. አኹን 7ኛ ዓመቴ ነው።
#2ኛ. ሰንበት ተማሪ ባልሆን ኖሮ ልሆን የነበረውን ነገር ስለሚያስፈራኝ ላስበው አልችልም።
#3ኛ. ግልጽ የሆነ መስዋዕትነት የምትከፍልልኝ፤ብዙ ነገር ያሳወቀችኝ፤ አኹን ላይ ያለኝን ማንነት ያሰጠችኝ፤ በአጠቃላይ ኹሉ ነገሬ ናት።
|
#ዘማሪት_ሔርሜላ_ቴዎድሮስ(ከወሊሶ)

ክፍል ⓶ ይቀጥላል

@MekuriyaM @MekuriyaM ◦◦◎◎