👁 ይነበብ 👁
Side effect of Technology
🔖 ቨርቹዋል ኦቲዝም እንዴት ይከሰታል?🔖
ህጻናት አዕምሮዋቸው በከፍተኛ ፍጥነት የሚያድገው በመጀመሪያዎቹ 3 አመታት ውስጥ ነው፡፡ በዚህ ወቅት የህጻናት አዕምሮ ለቴሎቪዥን፣ ለሞባይል፣ ታብሌት እና ለሌሎች ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ሲጋለጥ የአዕምሮ አድገታቸው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ ይመጣል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ከ2 አመት በታች የሆኑ ልጆች ለየትኛውም ስክሪን እንዳይጋለጡ በጥብቅ ይመክራል፡፡
🔖 ቨርቩዋል ኦቲዝም ምልክቶች መካከል 🔖
🔔 የቋንቋ፣ የንግግር እና የተግባቦት ችግር ይከሰታል፡፡
ማለትም ህጻናት 1 ዓመት ላይ እማ፡ አባባ ይላሉ፡፡ 2 አመት ላይ እስከ 50 ቃላት ይችላሉ፡፡ በቨርቹዋል ኦቲዝም የተጠቁ ህፃናትን ግን ይህን ማድረግ ያቅታቸዋል፤ አንዳንዴም የቻሉት ንግግር/ ቋንቋ ራሱ ወደኃላ ሊመለስባቸው ይችላል፡፡
🔔 ትኩረት አለማድረግ፣ ትግስት ማጣት
አንድን ነገር ትኩረት ሰጥቶ መጨረስ ያቅታቸዋል፤ ማጫወቻ ቢሰጣቸው ትኩረት ሰጥተው፣ ትግስት ኑሯቸው አይጫወቱም፤ ትግስት አልባ ይሆናሉ፡፡
🔔 ትእዛዝ ሲታዘዙ ትዕዛዝ አለመቀበል
ስማቸውን አይረዱም፣ ሲጠሩ አይመልሱም፤ ትዕዛዝም አያከብሩም፡፡
🔔 ስሜታቸውን በተለየ መንገድ መግለጽ
ሲደሰቱ እጃቸውን በተደጋጋሚ ማወዛወዝ፡፡
ከሌሎች ህጻናት ጋር ለመጫወት አለመፈለግ ::
🔔 ከህጻናት ጋር ተቀላቅሎ ለመጫወት ይፈራሉ፣ ተግባብተው ለመጫወት አይሞክሩም፤ ራሳቸውን አግልለው ለብቻቸው ይጫወታሉ፡፡
🔔 መቀዥቀዥ፣ ቅብጥብጥ ማለት እና እረፍት የለሽ መሆን
ፊልም ላይ የሚያይቱን ባህሪ ነው የሚያሳዩት፡፡
ለምሳሌ፡- cocomelon’ የሚባል ፊልም፣ ሌሎችም ፊልሞች ፈጣን እቅንስቃሴ ስላላቸው እዛ ላይ ያዩትን ባህሪ ነው የሚያሳዩት መቀዥቀዥን እና መቅበጥበጥን ያሳያሉ::
🔔 በቀላሉ መረበሽ ቁጡ መሆን ::
ስሜታቸውን መቆጣጠር ስላልተማሩ እና እንደ ሱስ ለሚሆንባቸው ስልክ/ቲቪ ሲነጠቁ፣ መብራት ሲጠፋባቸው በቀላሉ ስሜታቸው የረበሻል በጣም ቁጡ ይሆናሉ፡፡
🔖 ቨርቩዋል ኦቲዝምን ለመከላከል የተሰጠ ምክረ ሀሳብ🔖
1. ለልጆች ኤሌክትሮኒክስ ከመስጠት ይልቅ መጽሀፍትን መስጠት እና ማንበብ (የተረት መጽሀፍ፣ ስእላዊ መጽሃፍትን)
2. የልጆችን የስክሪን ጊዜን መገደብ እና መከታተል
ከ2 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ለምንም አይነት ስክሪን መጋለጥ የለባቸውም፡፡
ከ2-5 አመታቸው ደግሞ በቀን ከ1 እስከ 2 ሰአት ብቻ እንዲሆን እና እሱንም የተመረጡ ትምህርታዊ ፕሮግራሞችን ብቻ እንዲመለከቱ ይመክራል
3. ለልጆች ትኩረት መስጠት
ከልጆች ጋር ጊዜ ማሳለፍ፣ ማጫወት፣ መዘመር
ከእኩዮቻቸው ጋር እንዲጫወቱ በመፍቀድ ማህበራዊ ግንኙነታቸውን እንዲያዳብሩ መርዳት
🔖 ቨርቩዋል ኦቲዝም ህክምና 🔖
🍎 የስክሪን ግዜን ቀስ በቀስ መገደብ እና ማቆም
🍏 የሥነ ባህሪ እና የንግግር ህክምናዎች መጀመር
🍎 ልጆች ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር ተቀላቅለው እንዲጫወቱ ማድረግ
🍏 አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ማድረግ
🍎 መጽሀፍት እያነበብንላቸው ታሪኩን እንዲሰሙ ማድረግ ሌሎችም ተጠቃሽ ናቸው::
https://t.me/Emaths1

Telegram
Bold child Tutoring &consultancy
በትምህርት ዙሪያ ወላጆችንና ተማሪዎችን እናማክራለን!
ልምድ እና ብቃት ያላቸው አስጠኚዎች ለሁሉም የትምህርት እና የእድሜ ደረጃ !
ቤትዎ ሆነው በአጋዥ ቪድዮ የጥናት መርጃዎች እናቀርባለን !
we provide tutors for every grade and age and Video tutorials for every grade.
@BoldChild1
09 89 62 39 84