" የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች ፈተናው በኦንላይን ይሰጣል (ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ) " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን #በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በ #ኦንላይን እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ይህን ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ናቸው።
ሚኒስትሩ ፤ በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚሆን አሳውቀዋል።
ለዚህም ተግባራዊነት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ጠቁመዋል።
ፕ/ር ብርሃኑ ፤ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመው የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች ፈተናው በኦንላይን እንደሚሰጥም ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ፤ ከአዲሱ የትምህርት ስርዓት ጋር በተያያዘ በመጽሐፍት ሕትመትና ስርጭት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሰራ ነው በዋል።
በመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የመጽሐፍት እጥረት ማጋጠሙን የጠቆሙት ሚኒስትሩ ፤ ችግሩ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ እንዳያጋጥም ቀደም ብሎ ጨረታ በማውጣት መጽሐፍትን በወቅቱ ለማድረስ እየተሠራ ነው ብለዋል።
መጽሐፍት እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ እንደሚቀርቡ የትምህርት ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

👍3👌1
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል #ውጤት እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ ይደረጋል።
የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም 2016 ዓ.ም አጋማሽ ድረስ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።
በጥቅምት 2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለመጀመር ዕቅድ መያዙንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
በፀጥታ ችግር ምክንያት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሦስት ፈተናዎች ያልወሰዱ ተማሪዎች በቅርቡ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል።
በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ሲወስዱ የነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የመጨረሻዎቹን ሦስት ፈተናዎች አለመፈተናቸው ይታወቃል።
እነዚህ ተማሪዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ድረስ ፈተናቸውን እንዲያሚያጠናቅቁ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በኦንላይን እንደሚሰጥም ጠቁመዋል።

የ12ኛ ክፍል ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናው መቼ ይሰጣል?
ከ18 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለጹ ይታወቃል።
ተማሪዎቹ ፈተናውን እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል።
ለዚህም የፈተና ህትመት፣ የሰው ኃይል እና የበጀት ዝግጅት እየደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ተማሪዎቹ በስነ-ልቦና ለፈተና ዝግጁ ሲሆኑ እንዲሁም ፈተናው በሚሰጥባቸው አካባቢዎች አስተማማኝ የፀጥታ ሁኔታ መኖሩ ሲረጋገጥ "በአጭር ጊዜ ውስጥ" ፈተናው እንዲሰጥ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቁመዋል።
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ተቀምጠው የመጨረሻ ቀናት ሦስት ፈተናዎችን ያልወሰዱ ተማሪዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ፈተናቸውን እንዲያሚያጠናቅቁ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) መናገራቸው ይታወሳል፡፡

👍4
‼️ውጤት ከሳምንት በኋላ
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ቶሎ ለማድረስ በሙሉ አቅም እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
ፈተናውን የማረም ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ማንጠግቦሽ አዳምጤ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡
ከመስከረም 07 እስከ 11/2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ጨምሮ ውጤት ለመግለፅ መታሰቡን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡
"ምናልባትም እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል" ተናግረዋል፡፡
በነሐሴ መጨረሻ በሰጡት መግለጫ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ ይደረጋል ብለው እንደነበር አይዘነጋም።
በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለነበሩ ተማሪዎች ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው ይሰጣል መባሉ ይታወቃል።

👍12
‼️ፈተናው እየተሰጠ ነው
በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ 11,581 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ዛሬ ማስፈተን መጀመሩን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳውል።
ተማሪዎቹ ጠዋት የኬሚስትሪ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን ከሰዓት ደግሞ የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡

🙏2
‼️የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል።
በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተናቸውን ያልጨርሱ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀምሯል። ስለዚህ የነሱ ፈተና እስከ መስከረም 15 ድረስ ታርሞ ይጠናቀቃል።
የ ሁሉም ተማሪዎች ውጤት አንድ ላይ ይለቀቃል። የተማሪዎችን ውጤት እስከ #መስከረም 18-20 ድረስ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

👍11👌2
‼️አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ቅበላን ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሠረት በምደባ ያከናውናል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ የአስራር ለውጦች እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህም በ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሰረት በምደባ እንደሚቀጥል ጠቁመዋል።
የዩኒቨርሲቲው የራስገዝነት ሽግግር እስከ አንድ ዓመት ተኩል እንደሚፈጅ የሚጠበቅ ሲሆን ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ራስገዝ ሲሆን አዳዲስ ተማሪዎችን #አወዳድሮ እንደሚቀበል ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

‼️ትግራይ ክልል
በትግራይ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
ተማሪዎቹ በክልሉ በሚገኙት መቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጣቸው መሆኑ ተገልጿል።
ተማሪዎቹ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ የነበሩና መልቀቂያ ፈተናውን ሳይወሰዱ የቀሩ ናቸው።
ፈተናው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የክልሉ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ዳይሬክተር ክንፈ ፍስሃ ለኢዜአ ተናግረዋል።

👍17👌3😱2🙏2
ውጤት ይፋ ሊደረግ ነው‼️
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ቶሎ ለማድረስ በሙሉ አቅም እየተሰራ መሆኑን በመግለጽ የተማሪዎቹ #ውጤት እስከ መስከረም መጨረሻ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠበቅ ቢሆንም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ የዩንቨርሲቲ ምርጫ ፎርም እየተሞላ እንደሆነ ተማሪዎች ገልፀውልናል። ይህ አሰራር የተለመደ ቢሆንም በርካታ ተማሪዎች ግር መሰኘታቸውን ታዝበናል።
ውጤት ከማወቃቹህ በፊት የዩንቨርሲቲ ምርጫ ፎርም ብትሞሉም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ መቁረጫ ነጥብም ይፋ ከተደረገ በኋላ ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲዎች የሚያስገባቸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምርጫቸውን በድጋሚ ይስተካከሉ ዘንድ ሁለተኛ እድል ይሰጣል።( በተለመደው አሰራር መሰረት)
✅ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላቹህ ያለፋቹህ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት በተማራችሁበት የከፍተኛ ተቋም ተመድባቹህ ከ2016 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ጥሪ ተደርጎላቹህ ፍሬሽማን ኮርስ ትማራላቹህ።
✅ በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትላቹህ #ያለፋቹህ ተማሪዎች ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲዎች የመግባት እድላቹህ እጅግ ጠባብ ቢሆንም ፍሬሽማን በየትኛውም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መማር እንደምትችሉ መገለፁ ይታወሳል።
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

👍37🙏9😢6👌6🕊6❤1🤩1
‼️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኛ ተከሰሰ።
በተደረገ ክትትል በፍተሻ የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ እርማት አዳራሽ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው የተቋሙ ሠራተኛ ስልጣንን ያለአግባብ መገልግል የሙስና ወንጀል ተከሷል።
ተከሳሹ ይድነቃቸው ተኮላ ይኼይስ የሚባል ሲሆን÷ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ተረኛ ችሎት ነው።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና የወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ በተከሳሹ ላይ የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ 2 ስር የተመለከተውን ድንጋጌ ተላልፏል በማለት ነው ክስ ያቀረበበት።
በቀረበው ክስ ላይ እንደተመላከተው ተከሳሹ ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ተመዝግቦ በፈተና አመቻችነትና ለእርማት ስራ በጊዜያዊነት መቀጠሩ በክሱ ተጠቅሷል።
በተለይም ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ውስጥ የተቀመጡና ለእርማት የተዘጋጁ የ18 ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መልስ መስጫ ወረቀቶችን ይዞ መውጣቱ በክሱ ሰፍሯል።
ከዚህም በኋላ በነሐሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ 30 አካባቢ በፈተና ወቅት የተፈታኝ ተማሪዎች የመልስ መስጫ ወረቀቶች ያልሆኑና የፈተና መልስ ተቀልሞባቸው (ተሞልቶባቸው) የተዘጋጁ 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ሲል በተደረገ ቁጥጥር በፍተሻ የተያዘ በመሆኑ በክስ ዝርዝሩ ላይ ተገልጿል።
በተጨማሪም በተከሳሹ በመኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ 44 የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና የተማሪዎች የመልስ መስጫ ወረቀቶችና 10 ደግሞ ተመሳስለው የተዘጋጁ ሀሰተኛ የመልስ መስጫ ወረቀቶች የተገኙ መሆኑን ጠቅሶ ዐቃቤ ህግ በክስ ዝርዝሩ ላይ አስፍሯል።
በዚህ መልኩ ተከሳሹ ሥልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሰ ሲሆን ፥ በተረኛ ችሎት ክሱ እንዲደርሰው ከተደረገ በኋላ የዋስትና መብት ጥያቄ አቅርቧል።
በተከሳሹ የዋስትና ጥያቄ ላይ አቃቤ ህግ ዋስትና ሊፈቀድ እንደማይገባ ገልጾም ተከራክሯል።
ተረኛ ችሎቱ የግራ ቀኝ ክርክሩን መርምሮ በዋስትናው ላይ ብይን ለመስጠት በይደር የቀጠረ ሲሆን ፥ ተከሳሹ በቀረበበት ክስ ላይ የክስ መቃወሚያ ካለው ለመጠባበቅ ደግሞ ለጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ተቀጥሯል።

👍20😱5😢2👌2
" እስካሁን ውጤት አልተገለፀም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እስካሁን #አልተገለፀም ሲል አሳውቋል።
ተፈታኞችና መላው የትምህርት ማህበረሰብ #በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል።
ከሁለት ሳምንት በፊት በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወቃል።
የነዚህ ተማሪዎችን ፈተና ውጤት በሐምሌ 2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች ጋር አብሮ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ከዚህ ቀደም " እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል " የአገልግሎቱ ከፍተኛ ኃላፊ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

👍19😢6🤔5👌3👏2
‼️መግለጫ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።
በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ተፈርሞ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተላከው ደብዳቤ ትክክለኛነትን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል።
በሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ በሁለት ዙር የተሰጠውን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ 840 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸው ይታወሳል።

👍7🤯1🕊1
‼️‼️ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል።

👍29🕊7😱3
‼️ትግራይ
በትግራይ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለአራት ቀናት ይወስዳሉ።
ተማሪዎቹ በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ45 ቀናት በላይ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲወስዱ ቆይተዋል።
ተማሪዎቹ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ የነበሩና መልቀቂያ ፈተናውን ሳይወሰዱ የቀሩ ናቸው።
ፈተናው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

👍3
" ተፈታኞች ከሚያስቀጣ ተግባር ተቆጥባችሁ ተረጋግታችሁ ተፈተኑ " - የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ
በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
ፈተናው ነገ መስከረም 29 ጀምሮ ጥቅምት 2 ይጠናቀቃል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለፈተናው አስፈላጊው ሁሉ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን በይፋ አሳውቋል።
የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ ለትግራይ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ፤ በትግራይ በተካሄደው ዘግናኝና ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ፈተናው ላለፉት ሦስት ዓመታት በክልሉ እንዳልተሰጠ አስታውሰዋል።
ተማሪዎች ከደረሰባቸው ጉዳት በማገገም ለፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ የማጠናከሪያ ትምህርትና ድጋፍ ለሁለት ወራት ያህል ተሰጥቷል ብለዋል።
በክልሉ ባሉት አራት የፌደራል መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በዝግ የተሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርትና ድጋፍ ውጤታማ ነበር ያሉት ሃላፊው ተማሪዎቹ ባለፉት ሦስት አመታት በአገር አቀፍ ደረጃ በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ አዳዲስ ህጎች መውጣታቸው በማወቅና በመተግበር በጥንቃቄ መፈተን እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ፦
- በኣክሱም ፣
- በዓዲግራት ፣
- በመቐለና በራያ ዩኒቨርስቲዎች ብቻ እንደሚሰጥ ኃላፊው አብራርተዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በያዝነው ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለፈተና የሚያዘጋጃቸውን ቅፅ መሙላታቸውን ዶ/ር ኪሮስ በዚሁ መሰረት ከስህተት የፀዳና ከሚያስቀጣ ተግባር በመቆጠብ ተረጋግተው እንዲፈተኑ አደራ ብለዋል።

👍2
‼️መግለጫ
የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል መባሉ ይታወሳል።
የፈተናው ውጤት መች አንደሚገለፅና ሌሎች ተያያዥ መግለጫዎችን አየጠበቅን እንገኛለን፤ መግለጫዉ እንደተገለፀ እዚዉ ቻናል ላይ በፍጥነት ምናሳዉቃችሁ ይሆናል። ተማሪዎች በትእግስት ጠብቁ!

👍14👌7😢4😱3
‼️ሰበር መረጃ
ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል።
649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው።

👍5
‼️ሰበር
ያለፉት ተማሪዎች ቁጥር ዘንድሮም አስደንጋጭ ነው።
3.2% ብቻ ናቸው ያለፉት‼️
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
ያለፉት ተማሪዎች ቁጥር ዘንድሮም አስደንጋጭ ነው።
3.2% ብቻ ናቸው ያለፉት‼️
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
👍8😢8🥰1🙏1
‼️ሬሜዲያል እንደገና
ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።
በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።
ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።
ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።

👌8👍5👏1