ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
394K subscribers
88.7K photos
9 videos
3K links
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@Wiz_Hasher

መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
Download Telegram
👑ዛሬ ደግሞ በቅርቡ ለኛ የፈረመውን የ25 አመቱ የፖርቱጋሉን ኮከብ #ብሩኖ_ሚጉኤል_ቦርገስ_ፈርናንዴዝ የህይወት ታሪክ በአማረኛ ልናደርሳቹ ወደናል

☑️ #ብሩኖ_ፈርናንዴዝ እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር 1994 September 8 በፖርቹጋሏ, ሚያ ከተማ ተወለደ። ብሩኖ በልጅነቱ በአካባቢው ለሚገኝ ቧቪስታ ለተባለ ክለብ ነበር የሚጫወተው። ብሩኖ በፈረንጆች አቆጣጠር በ2012 ለጣሊያኑ ኖቫራ ለተባለ Serie B ክለብ ተቀላቀለ። በዛ ክለብም ብዙም ሳይቆይ ለዩዲኒዜ እና ሳምፕዶሪያ Serie A ውስጥ በተራ በተራ ፈረመ። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ2017 ነበረ ለፖርቱጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን የፈረመ።

☑️ ብሩኖ አብዛኛውን የልጅነትን ጊዜው ቧቪስታ ክለብ ነበር። Augest 27, 2012 ወደ ኖቭራ ተቀላቃለ። በ2013 ክረምት ላይ ፈርናንዴዝ ለዩዲኒዝ ፈረመ። ፈርናንዴዝ የመጀመሪያ Serie A ጨዋታውንም ያረገው በዚሁ አመት November 3 ላይ ከኢንተር ሚላን ጋር 3 ባዶ በተሸነፈበት ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ ላይ ተቀይሮ በመግባት ነበር። የመጀመሪያ የሊግ ጎሉን ያስቆጠረ Deceber 7,2013 ከናፖሊ ጋር 3 አቻ በወጡበት ጨዋታ ነበር።

☑️ August 16, 2016 ፈርናንዴዝ ወደ ሳምፕዶሪያ በውሰት ውል ተዛወረ። ወደዛ ከተዛወረ አስራ ሁለት ቀን ቡሃላ ነበረ የመጀመሪያው የሊግ ጨዋታ ያደረገው። በዚህም ጨዋታ ላይ ለስድስት ደቂቃዎች ብቻ የተጫወተ ሲሆን በሜዳቸው ተጋጣሚው አትላንታን ሁለት ለአንድ አሸንፈውት ነበር። September 26 2016 በካግልያሪ 2 ለ1 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ነበር ለአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ጎሉን ያስቆጠረው። በአጠቃላይ Serie A ላይ በነበረው ቆይታ 33 ጨዋታዎችን አድርጎ አምስት ጎሎች አስቆጥሮ ነበር

☑️ ከነዚህ የጣሊያን ቆይታዎች ቡሀላ June 27, 2017 ለፖርቱጋሉ ስፖርቲንግ 8.5 ሚሊዮን ዩሮ እና ቦነስ የ5 አመት ኮንትራት ፈረመ። በፖርቹጋል ስኬታማ ጊዜ እያሰለፈ ነበረ, ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በመጀመሪያዎቹ አምስት ፕሪሚዪራ ሊጋ(የፖርቹጋል ሊግ) ጨዋታዎች አራት ጎሎችን ማስቆጠሩ ነው።

☑️ፈርናንዴዝ የመጀመሪያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን ያረገው September 12, 2012 ኦሎምፒያኮስን 3-2 ባሸነፉበት ጨዋታ ነበር። 😔May 15, 2018 እሱና የቡድን አጋሮቹ አሰልጣኝን ጨምሮ ልምምድ እያረጉ ሳለ በድንገት 50 የስፖርቲንግ ደጋፊዎች ስፖርቲንግ በሊጉ 3 ሶስተኛ ሆኖ በእማጠናቀቁ እና ከቻምፒየንስ ሊግ በመውደቁ ምክንያት ባደረጉት ጥቃት እሱ እና የቡድን አጋሮቹ አሰልጣኙንም ጨምሮ ጉዳት ደረሶባቸው።

☑️ July 6, 2017 በፖርቱጋል የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተሸለመ። ሽልማቱን ከተቀበለ 4 ቀን ቡሃላ ኮንትራቱን በአዲስ ለ4 ዓመት አራዘመ። May 5 2019 Beleneses SADን 8ለ 1 ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ ብሩኖ ሀትሪክ መስራት ችሎ ነበር


☑️አሁን ማለትም 2020 ላይ ወደ ዩናይትድ መዘዋወሩ ይታወቃል። አሁን የቀያዮቹን ማሊያ ለብሶ ጨዋታ ለመጫወት ሰአታትን እየጠበቀ ነው

🔈ሙሉ ስም 👉Bruno Miguel Borges
🏠ይትውልድ ቦታ 👉Maia, Portugal
🚑የትውልድ ቀን 👉8 September 1994
🏟በኖቫራ ቆይታ 👉2012-13
🏟በዩዲኔዝ ቆይታ👉2016-17
🏟በሳምፕዶሪያ ቆይታ👉2012-13
🏟በስፖርቲንግ ቆይታ👉2017-20
🏟በማንቼ ቆይታ 👉2020(now)
⚽️የጨዋታ ቦታ 👉Midfielder
🧩ብሄራዊ ቡድን 👉Portugal


—————————————————————-
👉ያቀረብኩላቹ @Racesur ነኝ።

✍️ @Racesur ✍️
👇share👇👇share👇
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አዲሱ ፈራምያችን ብሩኖ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ገብቷል። አርያዬ ነው የሚለውን ጆአዎ ሞቲንዮን በተቃራኒ ሆነ ይገጥማል። ሌላኛው የሀገሩ ልጅ ኔቬስም ብሩኖን ለማስቆም ተቃራኒ ሆኖ ይጋፈጠዋል። ሪዮ ፖትሪሲዮም ሌላኛው ፖርቱጋላዊ መሆኑ እንዳይዘነጋ።

🔥🔥🔥ብሩኖን ለማየት የጓጓ እስኪ የታል???

@zedolukaku
@man_united_ethio_fans
ኦልድትራፎርድ
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር

🛑ማንችስተር ዩናይትድ - ወልቭስ🔸

🏟 ኦልድትራፎርድ
2:30

ጨዋታውን የምናስተላልፍላችሁ
@zedolukaku2 እና
@meshabesha ነን አብራችሁን ቆዩ🙏

ድል ለታላቁ ዩናይትድ ይሁን 💪

#GGMU 🔴⚪️⚫️
@man_united_ethio_fans
ይሄን ለእናንተ
ማንቼ 34 ነጥብ 6ኛ ደረጃ በተመሳሳይ 34 ነጥብ ወልቭስ በጎል አንሶ 8ኛ
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር


🏟ኦልድትራፎርድ

ስታድየሙ እንደተለመደው ሁሉ ሙሉ ነው!
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር


🏟ኦልድትራፎርድ

ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ እየገቡ ነው
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር


🏟ኦልድትራፎርድ

ብሩኖ እና ፓትሪስዮ ተቃቅፈው ተሳሳሙ😊
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር


🏟ኦልድትራፎርድ

ብሩኖ የሆነ ነገር በውስጡ እያነበነበ ነው። ከፈጣሪው ጋር ይመስላል😁
🏆 🇬🇧🇬🇧ዛሬ የጨዋታ ቀን በ25 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ 🇬🇧🇬🇧

❤️ ማንቸስተር ዩናይትድ 0⃣-0⃣ ወልቭስ 🔶

🕐 ጨዋታው ተጀመረ

🏟 ስታዲየም #ኦልድትራፎርድ

🏁 የመሀል ዳኛ #ፓውል_ቲርኒ

ጨዋታዉን የምናስተላልፍላችሁ @zedolukaku2 እና @meshabesha ነን መልካም ቆይታ መልካም ጨዋታ 😉

ድል ለታላቁ ዩናይትድ 🔴⚪️⚫️ 💪
#GGMU💪

SHARE 👉 @man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር

0'

🏟ኦልድትራፎርድ

ፔሬራ ፋውል ሰርቷል
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር

3 '

🏟ኦልድትራፎርድ

አደገኛ ቦታ ቅጣት ለወልቭስ ፔሬራ በድጋሜ
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር

'

🏟ኦልድትራፎርድ

ትራውሬ ጥሩ ኳስ አሻምቶ ነበር....የማዕዘን ምት ለወልቨስ
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር


🏟ኦልድትራፎርድ

ራዎል ወጣበት
🔴⚪️⚫️ የ25ተኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ መርሀግብር

🏟ኦልድትራፎርድ

ስድስት ደቂቃ ሆኑዋል እስካሁን በዩናይትድ በኩል ምንም የለም