ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
393K subscribers
87.1K photos
9 videos
2.91K links
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@Wiz_Hasher

መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
Download Telegram
🌼ከሜዳቸው ውጪ የሚቸገሩት ማግፓይሶቹ🌼

➺ ኒውካስትሎች ለመጨረሻ ግዜ ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ባደረጉዋቸው 5 የሊግ ጨዋታዎች 3 ግዜ አሸንፈው አንድ አቻ በመለያየት 10 ነጥብ የሰበሰቡ ሲሆን ብቸኛዋን ሽንፈት ያስተናገዱት በአስቶንቪላ ነው።

➺ ነገር ግን ከነዚህ 5 ጨዋታዎች ቀደም ብለው በነበሩ 14 ጨዋታዎች ድል የቀናቸው በሁለት አጋጣሚ ብቻ ሲሆን በ3ቱ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል። ምናልባት ከሜዳቸው ውጪ ተሻሽለው ይሆን እንዴ?

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🌼 በዛሬው ጨዋታ ግብ ይጠበቃል! 🌼

➺ ማንቸስተር ዩናይትዶች በኦልድትራፎርድ ባደረጉዋቸው ያለፉት 14 የሊግ ጨዋታዎች ቢያንስ 1 ግብ እያስቆጠሩ መውጣት ችለዋል። በ14ቱ ጨዋታዎች በድምሩ 40 ግቦችን አስቆጠረዋል። [ 2.9 ግብ በጨዋታ ]

➺ ነገር ግን በነዚህ 14 ጨዋታዎች መረባቸውን ሳያስደፍሩ የወጡት በሶስት አጋጣሚዎች ብቻ ሲሆን በድምሩ 19 ግቦችን አስተናግደዋል። ለመጨረሻ ግዜ በኦልድትራፎርድ ባደረጉዋቸው 6 ጨዋታዎችም በስድስቱም ጎል ተቆጥሮባቸዋል።

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
MEN ይዞት ያወጣዉ ግምታዊ አሰላለፍ !!

MEN ለዛሬዉ የኒዉካስትል ዩናይትዱ ግጥሚያ በ4-2-3-1 የጨዋታ ቅርፅ ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ይጠቀመዋል ብሎ ያወጣዉ ግምታዊ አሰላለፍ ይህን ይመስላል፦

ዴህያ

ቢሳካ ቫራን ማጉየር ሾዉ

ማቲች ፖግባ

ግሪንዉድ ቡሩኖ ሳንቾ

ሮናልዶ


🌻2014🌻 መልካም አዲስ አመት🌻

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@rossodiavolo
@man_united_ethio_fans
ዩናይትድ ለፕሪሜር ሊጉ ያስመዘገባቸዉ ተጫዋቾች !!

ከክረምቱ የዝዉዉር መስኮት መዘጋት በኋላ ክለቦች እስከ ጥር የዝውውር መስኮት ድረስ በፕሪሜር ሊጉ ላይ የሚጠቀሟቸዉን ተጫዋቾች እያስመዘገቡ ይገኛሉ። ክለቦች ከ21 አመት በላይ የሆኑ 25 ተጫዋቾችን ማስመዝገብ ሲችሉ ከ21 አመት በታች የሆኑ ተጫዋቾች ወደ ዝርዝሩ በቀጥታ መግባት ይችላሉ። ይህም ማለት ሜሰን ግሪንዉድ እና ጀደን ሳንቾ ከ21 አመት በታች ዝርዝሩ ዉስጥ የሚካተቱ ይሆናል።

ዩናይትድ ለሊጉ ያስመዘገባቸዉ የተጨዋቾች ስም ዝርዝር በማሊያቸዉ ቁጥር ቅደም ተከተል ይህን ይመስላል፦

1. ዴቪድ ዴህያ
2.
ቪክተር ሊንደሎፍ
3.
ኤሪክ ቤይሊ
4.
ፊል ጆንስ
5.
ሀሪ ማጉየር
6.
ፖል ፖግባ
7.
ክርስቲያኖ ሮናልዶ
8.
ሁዋን ማታ
9.
አንቶኒ ማርሻል
10.
ማርከስ ራሽፎርድ
11.
ሜሰን ግሪንዉድ*
13.
ሊ ግራንት
14.
ጄሴ ሊንጋርድ
16.
አማድ ዲያሎ*
17.
ፍሬድ
18.
ቡሩኖ ፈርናንዴስ
[#የቀጠለ]

19. ራፋኤል ቫራን
20.
ዲያጎ ዳሉት
21.
ኤዲሰን ካቫኒ
22.
ቶም ሂተን
23.
ሉክ ሾዉ
25.
ጀደን ሳንቾ*
26.
ዲን ሄንደርሰን
27.
አሌክስ ቴሌስ
29.
አሮን ዋን ቢሳካ
31.
ኒማንያ ማቲች
34.
ዶኒ ቫን ደ ቢክ
36.
አንቶኒ ኤላንጋ*
39.
ስኮት ማክቶሚናይ
43.
ቴደን ሜንጊ
46.
ሀኒባል*
47.
ሾላ ሾሪቴሬ*
51.
ማቴ ኮቫር*

* 👉
ከ21 አመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን የሚያመለክት ነዉ።

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@rossodiavolo
@man_united_ethio_fans
🌼 ክርስትያኖ ሪከርድ ይሰብራል! 🌼

➺ ፖርቱጋላዊው ኮከብ ክርስትያኖ ሮናልዶ ዛሬ ለማንቸስተር ዩናይትድ ተሰልፎ መጫወት የሚችል ከሆነ አዲስ ሪከርድ የሚሰብር ይሆናል።

➺ የክርስትያኖ ሮናልዶ የመጨረሻ የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በወርሃ ግንቦት 2009 ከአርሰናል ጋር ያካሄደው ሲሆን ከዛ ቡኃላ 12 አመት ከ118 ቀን ምንም አይነት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አላደረገም። ታድያ ዛሬ ተሰልፎ የሚጫወት ከሆነ ከረጅም ግዜ ቆይታ ቡኃላ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን መልሶ በመጫወት አዲስ ታሪክ የሚያፅፍ ይሆናል!

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቀድሞ ታላቁ አሰልጣኛቻን ሰር አሌክስ ቻፕማን ፈርጉሰን ምክትል የነበረው ሬን ሙሌንስቲን ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የተናገረው :-

🗣"ክርስቲያኖ እንደ አጥቂነቱ የአካል ብቃትና ለድሪብል እንዲሁም ለቴክኒካል እንቅስቃሴዎች ታላቅ ተሰጥኦ አለው።"

🗣"እናም አንድን ተከላካይ በአካላዊ ብቃት እና ድሪብል ተሽለህ ካገኘኸው አንተን ለማቆም በጣም ከባድ ነው የሚሆነው።"

🗣"በኳስ አጨራረስ ዙሪያ ከእርሱ ጋር እሰራ ነበር ነገር ግን ክሪስ በእራሱ ግብ ማስቆጠር ምን ያህል አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ያውቃል።" ብሏል።

@unic_united
@man_united_ethio_fans
🎙 ጋሪ ሊንከር :

ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለስ ሲጠየቅ?

"እሱ ታላቅ ግብ አስቆጣሪ ነው ፤ በልምምድ እና ትጋት እንዲሁም ደግሞ በተሰጥኦ ጭምር።"

@unic_united
@man_united_ethio_fans
🌼 ሮናልዶ ዛሬም ይጠበቃል! 🌼

➺ የክርስትያኖ ሮናልዶ የመጨረሻ የፕሪምየር ሊግ ግብ የተቆጠረው በወርሃ ግንቦት 2009 ማንቸስተር ሲቲ ላይ ነበረ። ከዛ ቡኃላ 12 አመት ከ124 ቀናት ተቆጠረዋል።

➺ ታድያ ክርስትያኖ ከዚህ ቡኃላ ለማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ያስቆጥራል ብለን የምናስብ ከሆነ በሁለት ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ግቦች መሃል የረጅም ግዝያቶች ልዩነት ያለው ተጨዋች በመባል ከ ማት ጃክሰን ቀጥሎ በሁለተኝነት የሚቀመጥ ይሆናል። ማት ጃክሰን [ 13 አመት ከ187 ቀናት ፣ ከግንቦት 1993 እስከ ህዳር 2006 ]

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ግብ ለማስቆጠር የሚቀሉት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች :-

➛አስቶን ቪላ = 12 ጨዋታ 8 ጎል 4 አሲስት
➛ኒውካስትል = 10 ጨዋታ 5 ጎል 3 አሲስት
➛ዌስት ሀም = 7 ጨዋታ 5 ጎል 1 አሲስት

የዩናይትድ ቀጣይ 3 የሊጉ ጨዋታዎች
- ኒውካስትል ዩናይትድ
- ዌስትሀም ዩናይትድ
- አስቶን ቪላ

እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም ፈጣሪ ይሁናችሁ ነው የሚባለው 😂

@unic_united
@man_united_ethio_fans
🌼 ኒውካስትል የCR7 ገድ! 🌼

➺ ክርስትያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ በክለብ ደረጃ 48 ግዜ ሀትሪክ መስራት ችሏል። ታድያ የመጀመሪያ የክለብ ሀትሪኩን ማስቆጠር የቻለው ኒውካስትል ዩናይትድ ላይ ነበር።

➺ ያቺ ሀትሪክ ለማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ያስቆጠራት የመጀመርያም የመጨረሻም ሀትሪክ ነበረች....ምናልባት አዲስ ሀትሪክ ያሳየን ይሆን?

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🌼 ግሪንውድ ለታሪክ ይጫወታል! 🌼

➺ ሜሰን ግሪንውድ በማንቸስተር ዩናይትድ ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች በእያንዳንዱ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

➺ ዛሬ ግብ ማስቆጠር የሚችል ከሆነ ከሮቢ ፎውለር ፣ ኒኮልስ አኔልካ እና ፍራንሲስ ጄፈርስ በመቀጠል በ4 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር የቻለ ታዳጊ ተጫዋች መሆን ይችላል።

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
CR7 🤝 SAF ❤️

ክርስትያኖ ለሰር አሌክስ ፈርጉሰን ያስተላለፈው መልዕክት በማንችስተር ጎዳናዎች ላይ ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🌼 አደገኛው የኒውካስትል ተጫዋች 🌼

➺ የኒውካስትሉ ማት ሪቼ ዛሬ ከሚጠበቁ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው እንዲሁም ዋነኛው ተጫዋች ነው።

➺ በዘንድሮው አመት የፕሪምየር ሊግ ውድድር የስካሁኑ ጉዞ ከየትኛው ተጫዋች በላይ በማት ሪቼ የተጀመሩ የማጥቃት እንቅስቃሴዎች ብዙ ሙከራን መፍጠር ችለዋል።

➺ በዚህም መሰረት ሪቼ ያስጀመራቸው እንቅስቃሴዎች 8 ግዜ የግብ ሙከራን ለማግፓይሶቹ እንዲፈጥሩ እድል ሰጥቷል።

@zedolukaku

#GGMU🔴⚫️⚪️

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የጨዋታ ቀን የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ አድሚኖች የጨዋታው የውጤት ግምት !

በአራተኛ በሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ኒውካስል ዩናይትድን ይጋብዛል በዚህም ጨዋታ CR7 የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

የዚህንም ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት እናንተን ለማስደሰት ሁሌም ደፋ ቀና የሚሉት የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ አድሚኖች እንዲህ ገምተውታል።

👤: @WizHasher
🔴ማን ዩናይትድ 4⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤:@Starboyana
🔴ማን ዩናይትድ 2⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @Ela_G_G_M_U
🔴ማን ዩናይትድ 3⃣-1⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @Unic_United
🔴ማን ዩናይትድ 3⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @zedolukaku
🔴ማን ዩናይትድ 5⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @TAMMEJR
🔴ማን ዩናይትድ 3⃣-1⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @Itsmire7
🔴ማን ዩናይትድ 3⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @Byonir
🔴ማን ዩናይትድ 4⃣-0⃣ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @Amen_king
🔴ማን ዩናይትድ 3⃣-0⃣ ኒውካስል⚫️⚪️

👤: @MesHabesha
🔴ማን ዩናይትድ 4⃣ - 1⃣ ኒውካስል⚫️⚪️

🌼እንኳን ለ2014 የአዲስ አመት ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ መልካም በዓል🌼

#GGMU🔴⚪️⚫️

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሮናልዶ በ 2003 ከኒውካስትል ጋር ባደረገው የመጀመሪያው ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ ያሳየውን ብቃት ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል የመልከቱት👉https://t.me/joinchat/0Hhm1HMuRl5jOTNk
ማቲዮ ዳርሚያን 🗣"ክርስቲያኖ የማን. ዩናይትድ ሌጀንድ ተጫዋች ነው ፤ እሱ አሁንም ለቡድኑ ብዙ የሚያበረክተው ነገር አለው ፤ እናም ለእሱም ሆነ ለማንችስተር ዩናይትድ ምርጡን እመኝላቸዋለሁ በቅርቡም አንድ ትልቅ ነገር እንደሚያሸንፉ ተስፋን አደርጋለሁ።" ብሏል።

@unic_united
@man_united_ethio_fans
ሄንደርሰን ይሰለፋል!!!

በማንችስተር ዩናይትድ ዋና ቡድን ድንቅ ብቃቱን እያሳየን የሚገኘው እንግሊዛዊው ወጣት በረኛ ዲን ሄንደርሰን ዛሬ የማንችስተር ዩናይትድ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን ከአርሰናል ከ 23 አመት በታች ቡድን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።

©ማን ዩናይንትድ ኢትዮ ፋንስ

🌼 2014 🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼

@byonir
@man_united_ethio_fans
📸 በአሁን ሰዐት በኦልትራፎርድ ዙሪያ ያለዉ ድባብ !!

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@rossodiavolo
@man_united_ethio_fans