Mahir Graphics
4.23K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ነፃ ለ60 ቀን (ለ2ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና
በስልክ ብቻ

#ክፍል2 መች ይለቀቅ?

ዛሬ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን👍 ግጩ
ነገ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ


አፍጥኑት🙏
👍8122🔥1
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ሰነበታቹ!
እኔ በጣም ደህና ነኝ አልሃምዱልሊላህ!

ሰሞኑ የጠፋሁት አንዲት የቅርብ ወጣት ዘመድ (እህቴ) አርፋብኝ ነው። so ሃዘን ላይ ነኝ ለዛ ነው የጠፋሁት!


አላህ ጀነተል ፊርደውስ እንዲወፈቅልኝ በዱአችሁ አትርሷት!🥹

የጀመርነውን ነፃ ለ60 ቀን የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) አልተቋረጠም ለማለት ነው የመጣሁት!

በቅርብ ቀን #ክፍል3 (part3) በትዕግስት ይጠብቁን ለማለት ያህል ነው አመሠግናለሁ🙏


Mahir Graphics

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
😢31💔121🥰1
ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ይህም የሆነው በእናንተ ነው አጅግ አድርጌ ነው የማመሰግናችሁ🙏

በ YouTube 6ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል በቅርቡም ሞኒታይዝድ የምናደርግ ይሆናል በፈጣሪ ፍቃድ‼️

እና ለሰጣቹኝ ብርታትና ድጋፍ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግነው በድጋሚ‼️🙏

YouTube Channel link👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=_o3ou5ct4k58BtZU
🤝25👏115👌5🔥3
#ነፃ ለ2 ወር የሚቆይ
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ)

#ክፍል3
#part3

ክፍል 3 መች ይለቀቅ?

እሮብ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ🙏

ሃሙስ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ👍

አርብ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

Thank you እወዳችኋለሁ 🙏
👍66🙏4610
ወገን capcut ምን እየሆነ ነው?😳

የ 12 ደቂቃ ቪዲዮ ኤዲት አድርጌ ጨርሼ ደጋግሜ ወደ ጋለሪ save ባደርገውም save አልሆን እያለኝ አስቸገረኝ🥹

ይኸው ለ7ኛ ጊዜ save ለማድረግ ቆጥሮ እስኪጨርስ እየጠበኩ ነው!
😢211🤔1
#part4
#ክፍል4

Coming ....😊✌️
||

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰74👍4
Forwarded from Mahir Tube
ቤተሰብ 40ሺ ተከታይ ያለው ምርጥ የቲክቶክ አካውንት አለኝ ‼️

ሰሞኑ ገንዘብ ስለቸገረኝ መሸጥ ፈለኩኝና በአሪፍ ዋጋ ግዙኝ!

ትክክለኛ ገዢ ብቻ inbox ያናግረኝ
@MahirCreative1
13😢6🤣2🥰1🤝1
Forwarded from Mahir Tube
ያበደ ጨርቁን የጣለ video ለቀናል😊🤦‍♂

እስኪ ወገን Repost እና copy link አድርጉልን🙏

👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
7🥰6🤔1
ማጠቃለያ ስለ ሰርተፊኬቱ እና ስለ የስራ እድል መፍጠር ሙሉ መግለጫ‼️

ሌላም ሃሳብ ካላችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ✌️🙏
🙏22👏3🔥1
Forwarded from ➳ⓃⒶⒹⒾⓇ➳
🥰11
Mahir Graphics
Voice message
ይሄንን ድንቅ ምክረ-ሃሳብ አድምጡት
🙏
🥰72
በዚህ ግሩፕ ላይ እስከምትችሉት ድረስ ሰው አድ አድርጉልኝ🙏

Linke ይሄው👇
https://t.me/mahir_Graphicschat
8👍1🥰1
#ክፍል4

ዛሬ ማታ 6:00 ሰአት ላይ ይለቀቅ አ?

እስኪ ይለቀቅ ምትሉ❤️
32👍7🔥3👏3
Mahir Graphics
#ክፍል4 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ 👇👇👇👇 https://youtu.be/7motaKIecEE?si=WtYTN6EsChSQq_3A
Print የሚደረግ (የሚታተም) ባነር አሰራር በክፍል4 ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ!

Link 👇👇
#ክፍል4  ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ

👇👇👇👇

https://youtu.be/7motaKIecEE?si=WtYTN6EsChSQq_3A
👍112🔥1🥰1🤝1
14🔥6
Mahir Graphics
Photo
ይደመጥ‼️

የእለቱ ስፔሻል መልዕክት 😊🤦‍♂
👍127😢3
Forwarded from Mahir Creative
ዛሬ አንድ ውድድር ላይ ተወዳድሬ ሁለተኛ ደረጃ በመውጣት የ 3000 ብር ያሸነፍኩበት graphics poster ይኸው😊✌️


አልሃምዱል-ሊላህ‼️👌

||

ለማንኛውም ማሰራት ምትፈልጉት ነገር ካለ ወዬ በሉኝ🤦‍♂

📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1  👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
👍229👏7