Mahir Graphics
4.23K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
እንኳን ደስ ያላችሁ!

እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ነፃ ለ60 ቀን (ለ2 ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ ነገ #ክፍል1 ሀ ብለን እንጀምራለን‼️

በድጋሚ በተለይም ይሄንን እድል በጉጉት ስትጠብቁት የነበራችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሚ!

So ኮርሱ የሚሰጠው ለ2 ወር ብቻና ብቻ ነው።

ኮርሱንም አዘጋጅተን የምንለቅበት ብቸኛው YouTube ቻናላችን ይሄንን ነው👇

https://youtube.com/@mahirtube1?si=bFDcq5M4F_7tprYa

#ክፍል1 ነገ እንጀምራለን!👐
ቪዲዮ ነገ ይፖሰታል!

በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ🙏


ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ!👇
https://t.me/mahir_Graphicschat


Mahir Graphics
Mahir Creative
🥰21👍62👏2👌2
Mahir Graphics
https://youtu.be/4VV2FVtLfo4?si=roJjybuze0w5guvI
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️😘

ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ለ60 ቀን የሚቆየውን ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) ዛሬ በሚገባ ጀምረነዋል‼️

ከንግዲህ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ደሞ ብዙ ኮርሶች የምናዘጋጅ ይሆናል !!

እስከዛው የተለቀቁትን ኮርሶች ለሌሎች ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር በማድረግ የበኩላችሁ እንድትወጡ ስል እጠይቃለሁ✌️🙏

ሃሳባችሁ አስተያየት መስጫ comment ቦክስ ላይ አስቀምጡልኝ እንወያያለን🙏


ቀጣይ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ኮርስ ለመውሰድ እንዘጋጅ👍💪

ወዳችኃለሁ🥰
👍255🥰2
በነገራችሁ ላይ ከምንም በላይ የእናንተ መልካም አስተያየት እና በርታ ጥሩ ነው ባይነታችሁ ከምንም በላይ ኮርስ እንዳዘጋጅ እና እናንተን በነፃ ላገለግል ያደረገኝ አንዱ ይሄ ነው።🙏

So እዚህ ቤት ያላችሁ በጠቅላላ በጣም ሲበዛ መልካም እና ጨዋ ሰው መሆናችሁ ደርሼበታለሁ።

ወላሂ ነው የምላችሁ ከምንም ነገር በላይ የምትሰጡኝ አስተያየት እና መልካም አመለካከታችሁ ነው ከአላህ በታች እዚህ እንድደርስ ያደረጋችሁኝ🙏

በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም 🥹 ብቻ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምንም ክፉ አይንካችሁ !!

እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ እና ቃል የምገባላችሁ ነገር ቢኖር የሁላችሁንም ጥያቄ ተረድቼ ለመመለስ እና ሁላችሁንም ዲዛይነር ማድረግ እንደምችል እና እንደማደርጋችሁም ደሞ አትጠራጠሩ!😊


ጥያቄ ካላችሁ በደስታ ያለምንም ፍርሃትና ስጋት ጠይቁ እኔ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ group ላይ ደሞ እኔን የሚያግዙኝ ብዙ ወንድምና እህቶች አሉኝ!

አመሠግናለሁ እወዳችኃለሁ
Mahir Graphics
||

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰3110🤝5
ነፃ ለ60 ቀን (ለ2ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና
በስልክ ብቻ

#ክፍል2 መች ይለቀቅ?

ዛሬ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን👍 ግጩ
ነገ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ


አፍጥኑት🙏
👍8122🔥1
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ሰነበታቹ!
እኔ በጣም ደህና ነኝ አልሃምዱልሊላህ!

ሰሞኑ የጠፋሁት አንዲት የቅርብ ወጣት ዘመድ (እህቴ) አርፋብኝ ነው። so ሃዘን ላይ ነኝ ለዛ ነው የጠፋሁት!


አላህ ጀነተል ፊርደውስ እንዲወፈቅልኝ በዱአችሁ አትርሷት!🥹

የጀመርነውን ነፃ ለ60 ቀን የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) አልተቋረጠም ለማለት ነው የመጣሁት!

በቅርብ ቀን #ክፍል3 (part3) በትዕግስት ይጠብቁን ለማለት ያህል ነው አመሠግናለሁ🙏


Mahir Graphics

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
😢31💔121🥰1
ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ይህም የሆነው በእናንተ ነው አጅግ አድርጌ ነው የማመሰግናችሁ🙏

በ YouTube 6ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል በቅርቡም ሞኒታይዝድ የምናደርግ ይሆናል በፈጣሪ ፍቃድ‼️

እና ለሰጣቹኝ ብርታትና ድጋፍ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግነው በድጋሚ‼️🙏

YouTube Channel link👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=_o3ou5ct4k58BtZU
🤝25👏115👌5🔥3
#ነፃ ለ2 ወር የሚቆይ
የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ)

#ክፍል3
#part3

ክፍል 3 መች ይለቀቅ?

እሮብ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ🙏

ሃሙስ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ👍

አርብ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

Thank you እወዳችኋለሁ 🙏
👍66🙏4610
ወገን capcut ምን እየሆነ ነው?😳

የ 12 ደቂቃ ቪዲዮ ኤዲት አድርጌ ጨርሼ ደጋግሜ ወደ ጋለሪ save ባደርገውም save አልሆን እያለኝ አስቸገረኝ🥹

ይኸው ለ7ኛ ጊዜ save ለማድረግ ቆጥሮ እስኪጨርስ እየጠበኩ ነው!
😢211🤔1
#part4
#ክፍል4

Coming ....😊✌️
||

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰74👍4
Forwarded from Mahir Tube
ቤተሰብ 40ሺ ተከታይ ያለው ምርጥ የቲክቶክ አካውንት አለኝ ‼️

ሰሞኑ ገንዘብ ስለቸገረኝ መሸጥ ፈለኩኝና በአሪፍ ዋጋ ግዙኝ!

ትክክለኛ ገዢ ብቻ inbox ያናግረኝ
@MahirCreative1
13😢6🤣2🥰1🤝1
Forwarded from Mahir Tube
ያበደ ጨርቁን የጣለ video ለቀናል😊🤦‍♂

እስኪ ወገን Repost እና copy link አድርጉልን🙏

👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
7🥰6🤔1
ማጠቃለያ ስለ ሰርተፊኬቱ እና ስለ የስራ እድል መፍጠር ሙሉ መግለጫ‼️

ሌላም ሃሳብ ካላችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ✌️🙏
🙏22👏3🔥1
Forwarded from ➳ⓃⒶⒹⒾⓇ➳
🥰11
Mahir Graphics
Voice message
ይሄንን ድንቅ ምክረ-ሃሳብ አድምጡት
🙏
🥰72
በዚህ ግሩፕ ላይ እስከምትችሉት ድረስ ሰው አድ አድርጉልኝ🙏

Linke ይሄው👇
https://t.me/mahir_Graphicschat
8👍1🥰1
#ክፍል4

ዛሬ ማታ 6:00 ሰአት ላይ ይለቀቅ አ?

እስኪ ይለቀቅ ምትሉ❤️
32👍7🔥3👏3
Mahir Graphics
#ክፍል4 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ 👇👇👇👇 https://youtu.be/7motaKIecEE?si=WtYTN6EsChSQq_3A
Print የሚደረግ (የሚታተም) ባነር አሰራር በክፍል4 ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ!

Link 👇👇
#ክፍል4  ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ

👇👇👇👇

https://youtu.be/7motaKIecEE?si=WtYTN6EsChSQq_3A
👍112🔥1🥰1🤝1