ነፃ ለ30 ቀን የሚቆይ የ Graphics design ስልጠና ||
በ @Mahir_Graphics በቴሌግራም ቻናል ብቻ !!
በቅርብ ቀን ይጠብቁን‼️
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏

👍42👏5❤3🔥3
እዴ ቤተሰብ ለካ 3000 አባል ደርሰናል😊🤦♂
እናመሠግናለን! 😎 የቴሌግራም ቻናላችን 3k subscribers ደርሰናል‼️
እናንተ በቃ አታስታውሱም አ😂
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
እናመሠግናለን! 😎 የቴሌግራም ቻናላችን 3k subscribers ደርሰናል‼️
እናንተ በቃ አታስታውሱም አ😂
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
👍25❤7🤝2👏1
እንኳን ደስ ያላችሁ!
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ነፃ ለ60 ቀን (ለ2 ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ ነገ #ክፍል1 ሀ ብለን እንጀምራለን‼️
በድጋሚ በተለይም ይሄንን እድል በጉጉት ስትጠብቁት የነበራችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሚ!
So ኮርሱ የሚሰጠው ለ2 ወር ብቻና ብቻ ነው።
ኮርሱንም አዘጋጅተን የምንለቅበት ብቸኛው YouTube ቻናላችን ይሄንን ነው👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=bFDcq5M4F_7tprYa
#ክፍል1 ነገ እንጀምራለን!👐
ቪዲዮ ነገ ይፖሰታል!
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ!👇
https://t.me/mahir_Graphicschat
Mahir Graphics
Mahir Creative

🥰21👍6❤2👏2👌2
Mahir Graphics
https://youtu.be/4VV2FVtLfo4?si=roJjybuze0w5guvI
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️😘
ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ለ60 ቀን የሚቆየውን ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) ዛሬ በሚገባ ጀምረነዋል‼️
ከንግዲህ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ደሞ ብዙ ኮርሶች የምናዘጋጅ ይሆናል !!
እስከዛው የተለቀቁትን ኮርሶች ለሌሎች ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር በማድረግ የበኩላችሁ እንድትወጡ ስል እጠይቃለሁ✌️🙏
ሃሳባችሁ አስተያየት መስጫ comment ቦክስ ላይ አስቀምጡልኝ እንወያያለን🙏
ቀጣይ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ኮርስ ለመውሰድ እንዘጋጅ👍💪
ወዳችኃለሁ🥰

👍25❤5🥰2
በነገራችሁ ላይ ከምንም በላይ የእናንተ መልካም አስተያየት እና በርታ ጥሩ ነው ባይነታችሁ ከምንም በላይ ኮርስ እንዳዘጋጅ እና እናንተን በነፃ ላገለግል ያደረገኝ አንዱ ይሄ ነው።🙏
So እዚህ ቤት ያላችሁ በጠቅላላ በጣም ሲበዛ መልካም እና ጨዋ ሰው መሆናችሁ ደርሼበታለሁ።
ወላሂ ነው የምላችሁ ከምንም ነገር በላይ የምትሰጡኝ አስተያየት እና መልካም አመለካከታችሁ ነው ከአላህ በታች እዚህ እንድደርስ ያደረጋችሁኝ🙏
በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም 🥹 ብቻ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምንም ክፉ አይንካችሁ !!
እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ እና ቃል የምገባላችሁ ነገር ቢኖር የሁላችሁንም ጥያቄ ተረድቼ ለመመለስ እና ሁላችሁንም ዲዛይነር ማድረግ እንደምችል እና እንደማደርጋችሁም ደሞ አትጠራጠሩ!😊✌
ጥያቄ ካላችሁ በደስታ ያለምንም ፍርሃትና ስጋት ጠይቁ እኔ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ group ላይ ደሞ እኔን የሚያግዙኝ ብዙ ወንድምና እህቶች አሉኝ!
አመሠግናለሁ እወዳችኃለሁ
Mahir Graphics
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
So እዚህ ቤት ያላችሁ በጠቅላላ በጣም ሲበዛ መልካም እና ጨዋ ሰው መሆናችሁ ደርሼበታለሁ።
ወላሂ ነው የምላችሁ ከምንም ነገር በላይ የምትሰጡኝ አስተያየት እና መልካም አመለካከታችሁ ነው ከአላህ በታች እዚህ እንድደርስ ያደረጋችሁኝ🙏
በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም 🥹 ብቻ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምንም ክፉ አይንካችሁ !!
እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ እና ቃል የምገባላችሁ ነገር ቢኖር የሁላችሁንም ጥያቄ ተረድቼ ለመመለስ እና ሁላችሁንም ዲዛይነር ማድረግ እንደምችል እና እንደማደርጋችሁም ደሞ አትጠራጠሩ!😊✌
ጥያቄ ካላችሁ በደስታ ያለምንም ፍርሃትና ስጋት ጠይቁ እኔ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ group ላይ ደሞ እኔን የሚያግዙኝ ብዙ ወንድምና እህቶች አሉኝ!
አመሠግናለሁ እወዳችኃለሁ
Mahir Graphics
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰31❤10🤝5
ነፃ ለ60 ቀን (ለ2ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና
በስልክ ብቻ
#ክፍል2 መች ይለቀቅ?
ዛሬ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን👍 ግጩ
ነገ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ
አፍጥኑት🙏
በስልክ ብቻ
#ክፍል2 መች ይለቀቅ?
ዛሬ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን👍 ግጩ
ነገ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ
አፍጥኑት🙏
👍81❤22🔥1
Mahir Graphics
ነፃ ለ60 ቀን (ለ2ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በስልክ ብቻ #ክፍል2 መች ይለቀቅ? ዛሬ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን👍 ግጩ ነገ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ አፍጥኑት🙏
YouTube
#ክፍል2 | የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና | Pixellab Tools #Part2 #ለጀማሪዎች በስልክ ብቻ በአማርኛ
ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ ሁለተኛው ቻናሌ ነው። Join በሉት👇👇
t.me/MahirGraphics2
Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@MahirTube1?si=EU5uvicnPUE_YQhQ
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.creative1?_t=ZM-8y3erGq3tWq&_r=1
||
#ክፍል2 | የግራፊክስ ዲዛይን…

🙏14👍4👏2🔥1
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ሰነበታቹ!
እኔ በጣም ደህና ነኝ አልሃምዱልሊላህ!
ሰሞኑ የጠፋሁት አንዲት የቅርብ ወጣት ዘመድ (እህቴ) አርፋብኝ ነው። so ሃዘን ላይ ነኝ ለዛ ነው የጠፋሁት!
አላህ ጀነተል ፊርደውስ እንዲወፈቅልኝ በዱአችሁ አትርሷት!🥹
የጀመርነውን ነፃ ለ60 ቀን የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) አልተቋረጠም ለማለት ነው የመጣሁት!
በቅርብ ቀን #ክፍል3 (part3) በትዕግስት ይጠብቁን ለማለት ያህል ነው አመሠግናለሁ🙏
Mahir Graphics
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
እኔ በጣም ደህና ነኝ አልሃምዱልሊላህ!
ሰሞኑ የጠፋሁት አንዲት የቅርብ ወጣት ዘመድ (እህቴ) አርፋብኝ ነው። so ሃዘን ላይ ነኝ ለዛ ነው የጠፋሁት!
አላህ ጀነተል ፊርደውስ እንዲወፈቅልኝ በዱአችሁ አትርሷት!🥹
የጀመርነውን ነፃ ለ60 ቀን የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) አልተቋረጠም ለማለት ነው የመጣሁት!
በቅርብ ቀን #ክፍል3 (part3) በትዕግስት ይጠብቁን ለማለት ያህል ነው አመሠግናለሁ🙏
Mahir Graphics
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
😢31💔12❤1🥰1
ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ይህም የሆነው በእናንተ ነው አጅግ አድርጌ ነው የማመሰግናችሁ🙏
በ YouTube 6ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል በቅርቡም ሞኒታይዝድ የምናደርግ ይሆናል በፈጣሪ ፍቃድ‼️
እና ለሰጣቹኝ ብርታትና ድጋፍ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግነው በድጋሚ‼️🙏
YouTube Channel link👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=_o3ou5ct4k58BtZU

🤝25👏11❤5👌5🔥3
ወገን capcut ምን እየሆነ ነው?😳
የ 12 ደቂቃ ቪዲዮ ኤዲት አድርጌ ጨርሼ ደጋግሜ ወደ ጋለሪ save ባደርገውም save አልሆን እያለኝ አስቸገረኝ🥹
ይኸው ለ7ኛ ጊዜ save ለማድረግ ቆጥሮ እስኪጨርስ እየጠበኩ ነው!

😢21❤1🤔1
ነፃ ለሁለት ወር የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና #ክፍል3
ተለቀቀቀቀ.....
👇👇👇👇
https://youtu.be/shkgy1MI2dI?si=mqpC_95U865YAt3h

ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና #ክፍል3 | በስልክ | Free Graphic Design Course by Phone Part3 | Pixellab Tools
ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ ሁለተኛው ቻናሌ ነው። Join በሉት👇👇
t.me/MahirGraphics2
Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@MahirTube1?si=EU5uvicnPUE_YQhQ
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.creative1?_t=ZM-8y3erGq3tWq&_r=1
||
ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና…

👏14👍4🥰3❤2🔥1
#part4
#ክፍል4
Coming ....😊✌️
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
#ክፍል4
Coming ....😊✌️
||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2
ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰7❤4👍4
Forwarded from Mahir Tube
ቤተሰብ 40ሺ ተከታይ ያለው ምርጥ የቲክቶክ አካውንት አለኝ ‼️
ሰሞኑ ገንዘብ ስለቸገረኝ መሸጥ ፈለኩኝና በአሪፍ ዋጋ ግዙኝ!
ትክክለኛ ገዢ ብቻ inbox ያናግረኝ
@MahirCreative1
ሰሞኑ ገንዘብ ስለቸገረኝ መሸጥ ፈለኩኝና በአሪፍ ዋጋ ግዙኝ!
ትክክለኛ ገዢ ብቻ inbox ያናግረኝ
@MahirCreative1
❤13😢6🤣2🥰1🤝1
Forwarded from Mahir Tube
ያበደ ጨርቁን የጣለ video ለቀናል😊🤦♂
እስኪ ወገን Repost እና copy link አድርጉልን🙏
👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
እስኪ ወገን Repost እና copy link አድርጉልን🙏
👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
https://vt.tiktok.com/ZSAP5my9T/
❤7🥰6🤔1