Mahir Graphics
4.23K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Mahir Graphics
ዛሬ ወደ በኃላ አካባቢ ሜካፖች እና ሼፖች ፖስት አደርግላችኋለሁ 😎 በትዕግስት ተጠባበቁኝ! ደሞ ሳልነግራችሁ...! ምን አትሉኝም 😊 እመኑኝ professional Graphics designer ነው ማደርጋችሁ እንደ አላህ ፍቃድ!🙌
c3c939bcd56adbbc2230db41150aeca6 (1).jpg
22.1 KB
ስትጠይቁኝ የነበረው ለሰራችሁት ሎጎ ማሰመሪያ ሜካፖች ይኸው አውርዳችሁ ተጠቀሟቸው!😎🙏🙌

ይሄንን ጠቃሚ ነገር ስለሆነ ለሌሎች ሼር አድርጉት!🙏

ይሄንን ውብ ማንንም የማይነግራችሁ ሚስጥር እኔ በነፃ  ስለምወዳችሁ ነው ምነግራችሁ🙌😎

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
👍95🔥3🙏3
Graphics design በስልክ ለመስራት የምትጠቀሟቸው አፖች ጥቆማ ልስጣችሁ?

ለምሳሌ ያህል:- የምትፈልጉት አይነት ፎቶ የምታወርዱበት አፕ

Photo remove background የምታደርጉበት አፕ

የተለያዩ shape የምታገኙበት አፕ

እና የተለያዩ ሟካፕ የምታገኙበት አፕ


ዛሬ ሙሉ ቪዲዮ ሰራላችኃለሁ

ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ👍
አይሰራ ምትሉ ደሞ ❤️
👍654
Mahir Graphics
Graphics design በስልክ ለመስራት የምትጠቀሟቸው አፖች ጥቆማ ልስጣችሁ? ለምሳሌ ያህል:- የምትፈልጉት አይነት ፎቶ የምታወርዱበት አፕ Photo remove background የምታደርጉበት አፕ የተለያዩ shape የምታገኙበት አፕ እና የተለያዩ ሟካፕ የምታገኙበት አፕ ዛሬ ሙሉ ቪዲዮ ሰራላችኃለሁ ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ👍 አይሰራ ምትሉ ደሞ ❤️
Graphics design በስልክ ለመስራት የምትጠቀሟቸው አፖች ጥቆማ ልስጣችሁ?

ለምሳሌ ያህል:- የምትፈልጉት አይነት ፎቶ የምታወርዱበት  አፕ

Photo remove background የምታደርጉበት አፕ

የተለያዩ shape የምታገኙበት አፕ

እና የተለያዩ ሟካፕ የምታገኙበት አፕ


ቪዲዮ ተለቀቀቀቀ👇👇👇
https://youtu.be/nfz0FX0QUkQ
🙏54
base.apk
119.1 MB
Adobe Express | Photo remove ማድረጊያ አፕ
||

ይሄንን ውብ ማንንም የማይነግራችሁ ሚስጥር እኔ በነፃ  ስለምወዳችሁ ነው ምነግራችሁ🙌😎

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
9👍8🔥2
base (1).apk
27.1 MB
Pixellab | graphics design በስልክ መስሪያ አፕ
||

ይሄንን ውብ ማንንም የማይነግራችሁ ሚስጥር እኔ በነፃ  ስለምወዳችሁ ነው ምነግራችሁ🙌😎

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
18🔥4🥰1
base (2).apk
2.1 MB
Pinterest የምትፈልጉት ሼፕ እና ፎቶ የምታወርዱበት አፕ
||

ይሄንን ውብ ማንንም የማይነግራችሁ ሚስጥር እኔ በነፃ  ስለምወዳችሁ ነው ምነግራችሁ🙌😎

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🔥116👍4👏3👌1
ሰሞኑ የጠፋሁባችሁ በስራ ቢዚ ሆኜ ነው ለማለት ያህል😊✌️

ደሞ ከዚህ በኃላ comment የምንፃፃፈው በዚህ ግሩፕ chat ብቻ ነው።👇👇

https://t.me/mahir_Graphicschat
👌98👍5🤣4🤝3
ነፃ ለ30 ቀን የሚቆይ የ Graphics design ስልጠና ||

@Mahir_Graphics በቴሌግራም ቻናል ብቻ !!

በቅርብ ቀን ይጠብቁን‼️

||
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
👍42👏53🔥3
እዴ ቤተሰብ ለካ 3000 አባል ደርሰናል😊🤦‍♂

እናመሠግናለን! 😎 የቴሌግራም ቻናላችን 3k subscribers ደርሰናል‼️

እናንተ በቃ አታስታውሱም አ😂

||

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
👍257🤝2👏1
እንኳን ደስ ያላችሁ!

እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ነፃ ለ60 ቀን (ለ2 ወር) የሚቆይ የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ ነገ #ክፍል1 ሀ ብለን እንጀምራለን‼️

በድጋሚ በተለይም ይሄንን እድል በጉጉት ስትጠብቁት የነበራችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሚ!

So ኮርሱ የሚሰጠው ለ2 ወር ብቻና ብቻ ነው።

ኮርሱንም አዘጋጅተን የምንለቅበት ብቸኛው YouTube ቻናላችን ይሄንን ነው👇

https://youtube.com/@mahirtube1?si=bFDcq5M4F_7tprYa

#ክፍል1 ነገ እንጀምራለን!👐
ቪዲዮ ነገ ይፖሰታል!

በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ🙏


ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ!👇
https://t.me/mahir_Graphicschat


Mahir Graphics
Mahir Creative
🥰21👍62👏2👌2
Mahir Graphics
https://youtu.be/4VV2FVtLfo4?si=roJjybuze0w5guvI
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ‼️😘

ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ለ60 ቀን የሚቆየውን ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና (ኮርስ) ዛሬ በሚገባ ጀምረነዋል‼️

ከንግዲህ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ደሞ ብዙ ኮርሶች የምናዘጋጅ ይሆናል !!

እስከዛው የተለቀቁትን ኮርሶች ለሌሎች ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር በማድረግ የበኩላችሁ እንድትወጡ ስል እጠይቃለሁ✌️🙏

ሃሳባችሁ አስተያየት መስጫ comment ቦክስ ላይ አስቀምጡልኝ እንወያያለን🙏


ቀጣይ ለሚቀሩን 59 ቀናቶች ኮርስ ለመውሰድ እንዘጋጅ👍💪

ወዳችኃለሁ🥰
👍255🥰2