Mahir Graphics
4.23K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Mahir Graphics
Voice message
የተፈጠረው ይሄንን ነው🥹

👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMSbk4Yru/
😢3💔2
Forwarded from Mahir Tube
ውድ ቤተሰቦቼ ስለምታግዙኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናችኋለሁ‼️

2ኛ ቻናል ክፈት እኛ እናሳድግልሃለን ባላችሁኝ መሰረት የእናንተን ምክር በመስማትና ወደፊት Graphics design የምንማርበት ይኸው አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ።🙏

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰14👏21👍1
Mahir Graphics
marble-text-style-effect.zip
አማርኛ 3d ፅሁፍ በነፃ በስልክ.....


Coming ...!




መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍7🔥6
Forwarded from Mahir Tube
ውድ ቤተሰቦቼ ስለምታግዙኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናችኋለሁ‼️

2ኛ ቻናል ክፈት እኛ እናሳድግልሃለን ባላችሁኝ መሰረት የእናንተን ምክር በመስማትና ወደፊት Graphics design የምንማርበት ይኸው አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ።🙏

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
🥰62
Forwarded from Mahir Tube
ይሄንን የቺፕስ ፖስተር mekup በስልክ ነው የሰራሁት ብል ማን ያምነኛል?

እኔ እንደሰራሁት እናንተንም እንዴት በቀላሉ በስልክ ብቻ እንደምትሰሩት ሙሉ ቪዲዮ ሰራላችኃለሁ።

ነገር ግን እስኪ ልለምናችሁ እባካችሁ ይሄንን 2ኛው ቻናሌ 500 members አስገቡልኝ🥹🙏
|
የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
23🔥6👌4👍3
በነገራችን ላይ ከ 👇👇
@MahirCreative1

ከዚህ ውጪ ሌላ Account የለኝም ማንም ከዚህ አካውንት ተመሳሳይ ከፍቶ ሊያጭበረብራችሁ ይችላል የኔ አካውንት ከላይ ያስቀመጥኩላችሁ ብቻና ብቻ ነው።

ደሞ inbox እየመጣችሁ ማይጠየቅ ጥያቄ አትጠይቁ😂🤦‍♂
🤣9🤝42
እስኪ ጀማው repost እና copy link አድርጉልኝ🥹🙏

Link👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMSsHcSqT/

ሲጀመር ለእናንተ ነው የሰራሁት ይጠቅማችኃል😊
7🥰6
Forwarded from Mahir Graphics
አዲስ ገቢዎች
የ Graphics design ስልጠና ለመውሰድ ከመጣችሁ ወደላይ ስክሮል እያደረጋችሁ ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችን በደንብ ተከታተሉ!

ወደላይ ስትሄዱ ከዚህ በፊት የተማርናቸው ትምህርቶች የተለቀቁ ቪዲዮዎች አሉ!
ያላያችሁ እነሆ!👇

ያበደ ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab አፕሊኬሽን ቪዲዮውን ለማየት👇

📱   Logo Creat
ሎጎ አሰራር በቪዲዮ
📱


ያበደ ፖስተር በስልክ በpixelLab app አሰራር ሙሉ ቪዲዮ👇👇

📱 ፖስተር አሰራር ይመልከቱ
Poster design creat video
📱

የጫማ ቤት ወይም የልብስ ቤት ባነር ተለጣፊ ስቲከር አሰራር በስልክ ሙሉ ቪዲዮ👇👇
📱
የጫማ ቤት ባነር አሰራር
    Banner design creat video
📱

የነሺዳ የመንዙማ ፖስተር አሰራር በስልክ በቀላል መንገድ ቪዲዮ ይመልከቱ👇👇

📱 የነሺዳ ፖስተር
     Nashida poster design
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍3🔥3