Mahir Graphics
4.24K subscribers
442 photos
5 videos
256 files
291 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ይሄንን ፖስተር አሰራር ቪዲዮ ይፖሰትዴ

መልሳችሁ አዎ ከሆነ ይሄንን ግጩ ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34🥰1
Mahir Graphics Chat
20250530_155705.png
የራሳቹ logo አስገብታቹ ተጠቀሙ😎
🥰4🙏1
✔️ውዶቼ next ስለምን video ልስራላቹ Comment🔽🔽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏7👍2🥰2
ዛሬ Logo ዲዛይን በቀላሉ ስልካችን ብቻ ተጠቅመን እንዴት እንደምንሰራ ቪዲዮ እያዘጋቸሁላችሁ ነው። ✔️

እመኑኝ የዛሬው Video ካያችሁ ከዚህ በኃላ ሁላችሁንም Graphics designer ነው ምቶኑት!

ቪዲዮውን ዛሬ ማታ ይለቀቅ አ?
Comment🔽🔽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
38👍8🥰2👏2
Mahir Graphics
📱ተለቀቀቀቀቀ📱 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የሎጎ አሰራር ቪዲዮ... ተለቀቀቀቀቀ👇👇👇 https://youtu.be/RWM7uj_ygAA?si=76Yq8R13TLTU451C
እመኑኝ ይሄንን ቪዲዮ ሙሉውን ካያችሁት ሎጎ መስራት ቻላችሁ ማለት ነው።

ሙሉውን video ለመመልከት👇
📱 play video 📱
📱 ቪዲዮውን ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏12🥰2🔥1
Forwarded from Mahir Creative
🌙 እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ።💡
||

ኢድ ሙባረክ📥
||✌️
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||

ጥበብ. ጥራት. ፍጥነት!

📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
513👍4🔥2🥰1
15🔥5🥰1
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ቆያችሁ!🔹🔻

ይሄንን ቪዲዮ ካያችሁ በኃላ ስልካችሁ እና እናንተ ምን ያህል አቅም እንዳላችሁ ለማወቅም ይረዳችኃል።

በተጨማሪም:- በስልካችሁ Graphics እየሰራችሁ ገንዘብ የምታገኙበት መንገድም ይገባችኃል።

ባጭሩ:🔸
ዛሬ ይሄንን ውብ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው። ኻቂቃ ቪዲዮውን ለማዘጋጀት ሃሳቡ አልነበረኝም ነገር ግን አንዳንድ ወንድም እህቶች በስልክ ይሄን ያህል ሰራሁ ወይንም በስልክ Graphics desgነር ያላቸው  አመለካከት በጣም የወረደ ስለሆነ ነው ቪዲዮ ለመስራት ያነሳሳኝ‼️

የቪዲዮው ርዕስ thumbnail ዲዛይኑ ላይ እንደምቴመለከቱት በስልክ Graphics ብቻ 100ሺ ብር የሰራሁበት ሚስጥር" ሙሉ መረጃ" የሚል ሲሆን
.....
እንድትገነዘቡት ምፈልገው እኔ እንደሌሎቹ ልሰክሳችሁ አሊያም ከ thumnbnailu ርዕስ ውጪ የሆነ ቪዲዮ አይደለም የማዘጋጅላችሁ።

ርዕሱ ላይ የምትመለከቱት ራሱን ነው የማዘጋጅላችሁ።

በመሆኑም ይሄንን ርዕስ መርጬ ቪዲዮ እንድሰራ ያነሳሳኝ በጣም ብዙ በሚባሉ ደረጃ ብዙ ወንድም እህቶች  የስልክ ያላቸው አመለካከት የወረደ እና እንዴት በስልክ ስራ እንደሚሰራም የማያውቁ እንዳሉ እንዲሁም በስልክ ይሄን ያህል ገንዘብ እንደሚሰራም ለማስገንዘብ አስቤ የሰራሁት ነው።

በስልክ በ Grapbics design ወ1 ወር ብቻ ከ 100ሺ ብር በላይ እንደሚሰራም ለማሳመን እና በግልፅ ለማብራራት ያህል ነው።

So ይሄንን ቪዲዮ የምለቅላችሁ editingu ዛሬ ከተጠናቀቀ ዛሬ ምሽት 6:00 ሰዓት ላይ የምለቅላችሁ ይሆናል።

editingu እና connection ካዛገን ደሞ ነገ ከሰአት የምለቅላችሁ ይሆናል።

ብቻ በትዕግስት ጠብቁኝ😊
||

ማሳሰቢያ :🔹🔺
👇
ምናልባትም ይሄንን ቪዲዮ YouTube ላይ ፖስት ስናደርገው ብዙ Graphics desigነሮች ይሄንን video report አድርገው ከ YouTube ሊያስጠፉት ይችላሉ‼️

ስለዚህ እናንተ ቪዲዮውን ሳይጠፋ እንደተለቀቀ notification እንደደረሳችሁ ቶሎ ቪዲዮውን ብታዩት ይመከራል🔸🔻
||
አመሰግናለሁ።

Video ውን የሚለቀቅበት ብቸኛው YouTube ቻናላችን  ይሄኛው ብቻ እንደሆነም ተገንዘቡ👇👇

YouTube Channel
Mahir Graphics Tube
📱

||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114🙏2🥰1👏1
ሼር ሼር #ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ🔹‼️

ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ እገዛችሁ እፈልጋለቱ።🔺🔺

ማለትም ይሄንን የቴሌግራም ቻናሌ📱 እስካሁን 2000 members መግባት አልቻለም አሁን ላይ 1907 Member (አባላቶች) ብቻ ነው ያሉት🔹

ስለዚህ ቢያንስ ዛሬ 2000 (2ሺ) አባላቶች በመሙላት ይተባበሩኝ ማለትም 93 ሰው ብቻ ወደኔ ቻናል በመጋበዝ 2000 ሰው እንሙላው🙏

አተ 🫵 እስኪ አስደስቱኝ ከቻላችሁ ሼር ሼር አድርጉ ቻናል ግሩፕ ያላችሁ ደሞ ቻናል ግሩፖቻችሁ ላይ ሽር አድርጉልኝ🙏

👇👇
ነፃ Graphics ዲዛይን በያዛችሁት ስልክ ብቻ መማር የምትፈልጉ እነሆ እኛ በነፃ ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን አድራሻችን 👇 በቴሌግራም ቻናላች ሙሉ ኮርስ ያገኛሉ! ማየት ማመን ነው👇

ግራፊክስ ዲዛይን የሚማሩበት ብቸኛው የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics

JOIN ያድርጉ ጥያቄ ካለዎትም ይጠይቁ🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
126👍10🔥2👌2🥰1
Mahir Graphics pinned «አዲስ ገቢዎች የ Graphics design ስልጠና ለመውሰድ ከመጣችሁ ወደላይ ስክሮል እያደረጋችሁ ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችን በደንብ ተከታተሉ! ወደላይ ስትሄዱ ከዚህ በፊት የተማርናቸው ትምህርቶች የተለቀቁ ቪዲዮዎች አሉ! ያላያችሁ እነሆ!👇 ያበደ ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab አፕሊኬሽን ቪዲዮውን ለማየት👇 📱   Logo Creat ሎጎ አሰራር በቪዲዮ 📱 ያበደ ፖስተር በስልክ በpixelLab…»
📌💫

ቀጣይ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
የፈጠነ comment ላይ ሃሳባችሁ አስቀምጡልን✔️

ሃሳብ መስጫ
||👇
https://t.me/Mahir_Graphics1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🥰32👏1
📌💫 ምርጫ ምረጡ!
ቀጣይ ኮርስ በስልክ :-

YouTube thumbnail አሰራር በቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍

በድጋሚ ሎጎ ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

በድጋሚ poster design አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ ይሄንን ግጩ 😘

ቲ-ሸርት እና ኩባያ ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ ይሄንን ግጩ👌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
60👍28👌16🥰7