Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
እስከዛሬ በሰጠኃችሁ ትምህርት ምን ተምራችኃል?

ምንስ አትርፋችኃል?

በዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምትሉ👍 ይሄንን ግጩ!

አይ ምንም አልተማርኩም የምትሉ ይሄንን ግጩ👎

ገና አዲስ ገቢ ነኝ ብዙ ነገር ወደፊት እማራለሁ የምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

ሃሳባችሁ ለኔ ድጋፌ ነውና በሃሳብ ደገፍ አድርጉኝ!

ይሄንን ይጎድላል፤ይስተካከል የምትሉትንም ነገር ካለ comment ሴክሽን ላይ አስቀምጡልኝ!

አላህ ያክብርልኝ እወዳችኃለሁ።

t.me/Mahir_Graphics
39👍9👎1🥰1
📌💫

ቀጣይ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
የፈጠነ comment ላይ ሃሳባችሁ አስቀምጡልን✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1🔥1🥰1
Forwarded from Mahir Creative
👇ቪዲዮ ይመልከቱ📱😊
https://vm.tiktok.com/ZMSjhDheu/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83🥰3👏1
📌💫

ቀጣይ ኮርስ

በስልክ በ PixelLabe ባነር ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ👍

አይ ሌላ ይዘጋጅ ምትሉ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰65
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱
https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥92👍2🥰1
Mahir Graphics
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱 https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
እኔ ባነር የሰራሁባቸው images እና ሼቦች ናቸው።

ቪዲዮውን በደንብ ተመልከቱ እና እኔ እንደሰራሁት አይነት ባነር ለመስራት ሞክሩ!🙏

የምከራችሁትን ደሞ በ Comment አስቀምጡልኝ ይመቻችሁ✌️
👍10🥰42🔥2👏1