Mahir Graphics
4.25K subscribers
441 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Mahir Graphics
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት! አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ! እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ። እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ? ቀጣይ በምን አይነት…
ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ መልካም ምኞት እና ያደረጋችሁልኝ አቀባበል እጅግ በጣም አመሠግናችኃለሁ።🙏

አላህ ያክብርልኝ!
So ከዚህ በኃላ ብዙ መልካም ነጥቦች ስላሉን በዚህ በቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ሃሳብ ተለዋውጠን የምንማር ይሆናል።

ከላይ የለቀኩት የኮርስ ምርጫ ቶሎ ምረጡና ወደ ተለመደው ስራችን እንግባ ወዳችኃለሁ😊✌️
👍195🥰3
VIDEO EDITING በስልክ በ📱 Capcut ለጀማሪዎች ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ👇

📱 YOUTUBE ላይ ቪዲዮ
ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2🥰2🙏2🔥1
እስከዛሬ በሰጠኃችሁ ትምህርት ምን ተምራችኃል?

ምንስ አትርፋችኃል?

በዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምትሉ👍 ይሄንን ግጩ!

አይ ምንም አልተማርኩም የምትሉ ይሄንን ግጩ👎

ገና አዲስ ገቢ ነኝ ብዙ ነገር ወደፊት እማራለሁ የምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

ሃሳባችሁ ለኔ ድጋፌ ነውና በሃሳብ ደገፍ አድርጉኝ!

ይሄንን ይጎድላል፤ይስተካከል የምትሉትንም ነገር ካለ comment ሴክሽን ላይ አስቀምጡልኝ!

አላህ ያክብርልኝ እወዳችኃለሁ።

t.me/Mahir_Graphics
39👍9👎1🥰1
📌💫

ቀጣይ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
የፈጠነ comment ላይ ሃሳባችሁ አስቀምጡልን✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1🔥1🥰1
Forwarded from Mahir Creative
👇ቪዲዮ ይመልከቱ📱😊
https://vm.tiktok.com/ZMSjhDheu/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83🥰3👏1
📌💫

ቀጣይ ኮርስ

በስልክ በ PixelLabe ባነር ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ👍

አይ ሌላ ይዘጋጅ ምትሉ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰65
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱
https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥92👍2🥰1
Mahir Graphics
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱 https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
እኔ ባነር የሰራሁባቸው images እና ሼቦች ናቸው።

ቪዲዮውን በደንብ ተመልከቱ እና እኔ እንደሰራሁት አይነት ባነር ለመስራት ሞክሩ!🙏

የምከራችሁትን ደሞ በ Comment አስቀምጡልኝ ይመቻችሁ✌️
👍10🥰42🔥2👏1