Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት!

አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ!

እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል።

አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ።

እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ?
ቀጣይ በምን አይነት ትምህርት እንገኛስ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ?

Comment ላይ ቶሎ ሃሳባችሁ አስቀምጡልኝ!

እና በዱአዕ/በፀሎት አትርሱኝ!
እወዳችኃለሁ።

||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
112👍6😢5🥰2
ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
ቶሎ እንዳዘጋጅላችሁ ቶሎ vote ስጡ!

ስለ Capcut📱 ቪዲዮ ኤዲቲንግ ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍

YOUTUBE📱 thumbnail አሰራር ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ ❤️

YouTube 📱 ቻናል አከፋፈት ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👌

በ PixelLab ባነር አሰራር ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ዬሄንን ግጩ 😘

ቶሎ ምርጫችሁ አሳውቁኝ🙏

||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍68👌12🥰62
Mahir Graphics
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት! አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ! እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ። እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ? ቀጣይ በምን አይነት…
ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ መልካም ምኞት እና ያደረጋችሁልኝ አቀባበል እጅግ በጣም አመሠግናችኃለሁ።🙏

አላህ ያክብርልኝ!
So ከዚህ በኃላ ብዙ መልካም ነጥቦች ስላሉን በዚህ በቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ሃሳብ ተለዋውጠን የምንማር ይሆናል።

ከላይ የለቀኩት የኮርስ ምርጫ ቶሎ ምረጡና ወደ ተለመደው ስራችን እንግባ ወዳችኃለሁ😊✌️
👍195🥰3
VIDEO EDITING በስልክ በ📱 Capcut ለጀማሪዎች ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ👇

📱 YOUTUBE ላይ ቪዲዮ
ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2🥰2🙏2🔥1
እስከዛሬ በሰጠኃችሁ ትምህርት ምን ተምራችኃል?

ምንስ አትርፋችኃል?

በዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምትሉ👍 ይሄንን ግጩ!

አይ ምንም አልተማርኩም የምትሉ ይሄንን ግጩ👎

ገና አዲስ ገቢ ነኝ ብዙ ነገር ወደፊት እማራለሁ የምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

ሃሳባችሁ ለኔ ድጋፌ ነውና በሃሳብ ደገፍ አድርጉኝ!

ይሄንን ይጎድላል፤ይስተካከል የምትሉትንም ነገር ካለ comment ሴክሽን ላይ አስቀምጡልኝ!

አላህ ያክብርልኝ እወዳችኃለሁ።

t.me/Mahir_Graphics
39👍9👎1🥰1
📌💫

ቀጣይ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
የፈጠነ comment ላይ ሃሳባችሁ አስቀምጡልን✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1🔥1🥰1
Forwarded from Mahir Creative
👇ቪዲዮ ይመልከቱ📱😊
https://vm.tiktok.com/ZMSjhDheu/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83🥰3👏1
📌💫

ቀጣይ ኮርስ

በስልክ በ PixelLabe ባነር ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ👍

አይ ሌላ ይዘጋጅ ምትሉ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰65
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱
https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥92👍2🥰1
Mahir Graphics
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱 https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
እኔ ባነር የሰራሁባቸው images እና ሼቦች ናቸው።

ቪዲዮውን በደንብ ተመልከቱ እና እኔ እንደሰራሁት አይነት ባነር ለመስራት ሞክሩ!🙏

የምከራችሁትን ደሞ በ Comment አስቀምጡልኝ ይመቻችሁ✌️
👍10🥰42🔥2👏1