ያበደ የ You Tube 📱
Thumbnai አሰራር በስልክ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው።..
Coming ....
በጉጉት ጠብቁ!
😊✌
እስከዛው YouTube📱 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠባበቁ!🙏
👇👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=lp9jHM9gh9luKU2U
Thumbnai አሰራር በስልክ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው።..
Coming ....
በጉጉት ጠብቁ!
😊✌
እስከዛው YouTube
👇👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=lp9jHM9gh9luKU2U
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25👍14👎1🥰1🙏1
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት!
አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ!
እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል።
አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ።
እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ?
ቀጣይ በምን አይነት ትምህርት እንገኛስ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ?
Comment ላይ ቶሎ ሃሳባችሁ አስቀምጡልኝ!
እና በዱአዕ/በፀሎት አትርሱኝ!
እወዳችኃለሁ።
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics

1❤12👍6😢5🥰2
ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ❓
ቶሎ እንዳዘጋጅላችሁ ቶሎ vote ስጡ!
ስለ Capcut📱 ቪዲዮ ኤዲቲንግ ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍
YOUTUBE📱 thumbnail አሰራር ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ ❤️
YouTube📱 ቻናል አከፋፈት ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👌
በ PixelLab ባነር አሰራር ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ዬሄንን ግጩ 😘
ቶሎ ምርጫችሁ አሳውቁኝ🙏
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
ቶሎ እንዳዘጋጅላችሁ ቶሎ vote ስጡ!
ስለ Capcut
YOUTUBE
YouTube
በ PixelLab ባነር አሰራር ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ዬሄንን ግጩ 😘
ቶሎ ምርጫችሁ አሳውቁኝ🙏
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍68👌12🥰6❤2
Mahir Graphics
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት! አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ! እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ። እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ? ቀጣይ በምን አይነት…
ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ መልካም ምኞት እና ያደረጋችሁልኝ አቀባበል እጅግ በጣም አመሠግናችኃለሁ።🙏
አላህ ያክብርልኝ!
So ከዚህ በኃላ ብዙ መልካም ነጥቦች ስላሉን በዚህ በቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ሃሳብ ተለዋውጠን የምንማር ይሆናል።
ከላይ የለቀኩት የኮርስ ምርጫ ቶሎ ምረጡና ወደ ተለመደው ስራችን እንግባ ወዳችኃለሁ😊✌️
አላህ ያክብርልኝ!
So ከዚህ በኃላ ብዙ መልካም ነጥቦች ስላሉን በዚህ በቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ሃሳብ ተለዋውጠን የምንማር ይሆናል።
ከላይ የለቀኩት የኮርስ ምርጫ ቶሎ ምረጡና ወደ ተለመደው ስራችን እንግባ ወዳችኃለሁ😊✌️
👍19❤5🥰3
Mahir Graphics
ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ❓ ቶሎ እንዳዘጋጅላችሁ ቶሎ vote ስጡ! ስለ Capcut📱 ቪዲዮ ኤዲቲንግ ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍 YOUTUBE📱 thumbnail አሰራር ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ ❤️ YouTube 📱 ቻናል አከፋፈት ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👌 በ PixelLab ባነር አሰራር ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ዬሄንን ግጩ 😘 ቶሎ ምርጫችሁ አሳውቁኝ🙏 || መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
Video Editting Amharic Coruse | #capcut | ቪዲዮ ኤዲቲንግ ለጀማሪዎች ሙሉ ቪዲዮ | በስልክ
የቴሌግራም ቻናሌ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@MahirTube1?si=t8P__UvN3lr9FyyP
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1
||
Video Editting Amharic Coruse | #capcut | ቪዲዮ…

❤10🥰2🔥1
እስከዛሬ በሰጠኃችሁ ትምህርት ምን ተምራችኃል?
ምንስ አትርፋችኃል?
በዚህ ቻናል ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የምትሉ👍 ይሄንን ግጩ!
አይ ምንም አልተማርኩም የምትሉ ይሄንን ግጩ👎
ገና አዲስ ገቢ ነኝ ብዙ ነገር ወደፊት እማራለሁ የምትሉ ይሄንን ግጩ❤️
ሃሳባችሁ ለኔ ድጋፌ ነውና በሃሳብ ደገፍ አድርጉኝ!
ይሄንን ይጎድላል፤ይስተካከል የምትሉትንም ነገር ካለ comment ሴክሽን ላይ አስቀምጡልኝ!
አላህ ያክብርልኝ እወዳችኃለሁ።
t.me/Mahir_Graphics

❤39👍9👎1🥰1
ቀጣይ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
የፈጠነ comment ላይ ሃሳባችሁ አስቀምጡልን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍1🔥1🥰1
ቀጣይ ኮርስ
በስልክ በ PixelLabe ባነር ዲዛይን አሰራር ቪዲዮ ይዘጋጅ ምትሉ👍
አይ ሌላ ይዘጋጅ ምትሉ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰6❤5
Mahir Graphics
gays በጉጉት የሚጠበቀውን ቪዲዮ ተለቋል 👇👇📱 https://youtu.be/Xxgtoso7hcE?si=-KohWEPJdmh6u33F
እኔ ባነር የሰራሁባቸው images እና ሼቦች ናቸው።
ቪዲዮውን በደንብ ተመልከቱ እና እኔ እንደሰራሁት አይነት ባነር ለመስራት ሞክሩ!🙏
የምከራችሁትን ደሞ በ Comment አስቀምጡልኝ ይመቻችሁ✌️
ቪዲዮውን በደንብ ተመልከቱ እና እኔ እንደሰራሁት አይነት ባነር ለመስራት ሞክሩ!🙏
የምከራችሁትን ደሞ በ Comment አስቀምጡልኝ ይመቻችሁ✌️
👍10🥰4❤2🔥2👏1