Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ቢዝነስ ካርድ አሰራር በስልክ ...!


ቪዲዮ ቶሎ ይፖስት ምትሉ vote ስጡ!😊

ቪዲዮውን ዛሬ ማታ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍

ነገ (ሃሙስ) ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን❤️ ግጩ

አርብ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን 😘 ግጩ!

ማሰብያ:-
ቪዲዮ የምንለቀው በድምፅ የበለጠውን ቀን ነው።

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍56🥰74
ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክ በነፃ የሚሰራ 3D text አሰራር



ቪዲዮ .....
Coming ...✌️


ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ👍

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍34🥰2👏1
አዲስ ገቢዎች
የ Graphics design ስልጠና ለመውሰድ ከመጣችሁ ወደላይ ስክሮል እያደረጋችሁ ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችን በደንብ ተከታተሉ!

ወደላይ ስትሄዱ ከዚህ በፊት የተማርናቸው ትምህርቶች የተለቀቁ ቪዲዮዎች አሉ!
ያላያችሁ እነሆ!👇

ያበደ ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab አፕሊኬሽን ቪዲዮውን ለማየት👇

📱   Logo Creat
ሎጎ አሰራር በቪዲዮ
📱


ያበደ ፖስተር በስልክ በpixelLab app አሰራር ሙሉ ቪዲዮ👇👇

📱 ፖስተር አሰራር ይመልከቱ
Poster design creat video
📱

የጫማ ቤት ወይም የልብስ ቤት ባነር ተለጣፊ ስቲከር አሰራር በስልክ ሙሉ ቪዲዮ👇👇
📱
የጫማ ቤት ባነር አሰራር
    Banner design creat video
📱

የነሺዳ የመንዙማ ፖስተር አሰራር በስልክ በቀላል መንገድ ቪዲዮ ይመልከቱ👇👇

📱 የነሺዳ ፖስተር
     Nashida poster design
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥86🥰4👏2
Forwarded from Mahir Creative
📱😊 Birhan Nega |  Logo Design | ሎጎ ዲዛይን |  design by Mahir Creative

Graphics design By
MAHIR CREATIVE 😊
||

📱😊 

||
🔤🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

ከኛ ጋር ይዘምኑ! 😊
||✌️
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||


📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 ✅️ 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌9👏3🤣3🔥2🥰1
Mahir Graphics
📱 ተለቀቀቀ 📱 👇👇 https://youtu.be/v-V191s_P0Y?si=ixUjInCHKZqV6O-E
📱 ተለቀቀቀ📱

ቪዲዮውን ለመመልከት
ይመልከቱ👇 የሚለውን ይጫኑ!👇

📱 ቪዲዮ ይመልከቱ 📱
📱 Play Video 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰6👏32👍2👌1
Mahir Graphics
https://vm.tiktok.com/ZMBToqjpD/
ይሄንን ያበደ የ48 ሴኮንድ ቪዲዮ እዩና እናንተም አይታችሁ ሞክሩ መሞከር አይከፋም ✌️😊

የምር ሞክሩት በጣም ቀላል ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥4👏2😭1
ቀጣይ ቪዲዮ ስለምን ይሰራ?

ሃሳብ መስጫው ላይ ሃሳባችሁ ፃፉልኝ!
🙏
4👍112🥰1
ያበደ የ You Tube 📱
Thumbnai አሰራር በስልክ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው።..

Coming ....
በጉጉት ጠብቁ!
😊

እስከዛው YouTube 📱 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠባበቁ!🙏
👇👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=lp9jHM9gh9luKU2U
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25👍14👎1🥰1🙏1
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት!

አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ!

እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል።

አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ።

እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ?
ቀጣይ በምን አይነት ትምህርት እንገኛስ ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ?

Comment ላይ ቶሎ ሃሳባችሁ አስቀምጡልኝ!

እና በዱአዕ/በፀሎት አትርሱኝ!
እወዳችኃለሁ።

||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
112👍6😢5🥰2
ስለምን ኮርስ ላዘጋጅላችሁ
ቶሎ እንዳዘጋጅላችሁ ቶሎ vote ስጡ!

ስለ Capcut📱 ቪዲዮ ኤዲቲንግ ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👍

YOUTUBE📱 thumbnail አሰራር ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ ❤️

YouTube 📱 ቻናል አከፋፈት ይሰራ ምትሉ ይሄንን ግጩ 👌

በ PixelLab ባነር አሰራር ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ዬሄንን ግጩ 😘

ቶሎ ምርጫችሁ አሳውቁኝ🙏

||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍68👌12🥰62
Mahir Graphics
ሰላም ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ስለጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ🙏 ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት! አሁን ፍፁም ደህና ነኝ አልሃምዱል ሊላህ! አገግሜያለሁ! እና ወደምወደው ሙያዬንም ተመልሻለሁ ከዚህ በፊት እነሰጠን የነበረውን ኮርስ በኔ ህመም ምክንያት መቋረጡን ሁላችንም አሳዝኗል። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ጀመርነው ኮርስ ለማስተማር ዝግጁ ሆኛለሁ። እና እስኪ ምን ትሉኛላችሁ? ቀጣይ በምን አይነት…
ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ መልካም ምኞት እና ያደረጋችሁልኝ አቀባበል እጅግ በጣም አመሠግናችኃለሁ።🙏

አላህ ያክብርልኝ!
So ከዚህ በኃላ ብዙ መልካም ነጥቦች ስላሉን በዚህ በቴሌግራም ቻናሌ ብቻ ሃሳብ ተለዋውጠን የምንማር ይሆናል።

ከላይ የለቀኩት የኮርስ ምርጫ ቶሎ ምረጡና ወደ ተለመደው ስራችን እንግባ ወዳችኃለሁ😊✌️
👍195🥰3
VIDEO EDITING በስልክ በ📱 Capcut ለጀማሪዎች ሙሉውን ቪዲዮ ይመልከቱ👇

📱 YOUTUBE ላይ ቪዲዮ
ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2🥰2🙏2🔥1