Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ቪዲዮውን ተቀቀቀቀቀ!
የተፖሰተውን ቪዲዮ ለመመልከት👇

📱 ቪዲዮውን ለማየት
play video
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🥰1🙏1
Mahir Graphics
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ📱 ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ቪዲውን ተፖቷል👇👇 https://youtu.be/Cg6SWjr7qMU?si=fOF-9E6zBDcXfESV
-2147483648_-219202.jpg
32.7 KB
ይሄንን እኔ ፖስተር የሰራሁበት አኒሜሽን ፎቶ ነው።እስኪ እናንተም በዚህ እኔ የሰራሁትን አይየት ቪዲዮ እያያችሁ ሞክሩ!

እና የሞከራቹትን ደሞ comment ላይ አስቀምጡልኝ!💪

በጣም አመሳስሎ የሰራ የ25ብር ካርድ ሸልመዋለሁ። oky!

ዳይ ወደ ስራ!🙌
👍9🥰2🔥1
ገና ብዙ እንማማራለን ብቻ እናንተ የሚለቀቁ ትምህርቶች ቪዲዮዎች በጥሞና ተከታተሉ!💪

በርቱልኝ!🙌
👍24🥰5🙏3
ያበደ ስራ እነሆ ....
ቪዲዮ ይፖሰት አ?

አጭር ቪዲዮ በ tiktok 📱ይፖሰት ወይስ በ Youtube 📱ይፖስት?

📱Tiktok ይፖሰት ምትሉ 👍 ግጩ
📱 Youtube ይፖሰት ግጩ

ቶሎ ድምፅ ስጡ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍12🔥1🥰1
ቪዲዮ ተለቋልልልልል👇

📱 VIDEO PLAY 📱
📱 ቪዲዮ ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2🥰2👏1
እኔ የሰራሁባቸው imaጆች ይኸው ለቅቄላችኃለሁ።

እናንተም ቪዲዮውን አይታችሁ እኔ የሰራሁትን ለመስራት ሞክሩ!💪

በጣም አመሳስሎ አቀራርቦ ውብ አድርጎ የሰራ ሽልማት አለው✌️

የሞከራችሁትን ከስር comment ላይ ማስቀመጣችሁ አትርሱ!

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
ቪዲዮ ይመልከቱ ይጫኑ
10🥰2👍1👏1💔1
ሌላ ታሪክ👇
https://vm.tiktok.com/ZMBvgd3tp/

አረ guys 📱 Tiktok አካውንቴ ተመቷል እስኪ copy link🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰32👍2
ጥያቄ አላችሁ live እንግባ?👍

ወይስ ነገ ይሻላል❤️
7👍2
ያበደ ቪዲዮ......!

መች ይለቀቅ!
ድምፅ ስጡ!

ማክሰኞ ይለቀቅ የምትሉ ይሄንን ግጩ
👍
እሮብ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ❤️

ሃሙስ ይለቀቅ ምትሉ ይሄንን ግጩ😘


ማሳሰብያ:-
ይሄንን ፖስተር ዲዛይን የሰራሁት እናንተን ለማስተማር እንጂ ልደት ስለማክበር አይደለም! እኔ ልደት አላከብርም!

ነገር ግን አንዳንዴ በህገ መንግስትም ደረጃ የልደት ካርድ የምንጠየቅበት እና የሚያስፈልገን ቀን አለ so እኔ የልደት ካርድ እነሰዴት እራሳችሁ እንደምትሰሩ የሚያሳይ ነው።


በሌላ አንግል አትረዱት🙏
👍275🥰5👏2🔥1
📱 ተለቀቀቀቀቀ....

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
https://youtu.be/dzA2wC4-b80?si=woktEsOwRdsKx2YC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🔥2🥰2
ቀጣይ ስለምን ቪዲዮ ልስራላችሁ?
Comment ላይ ሃሳባችሁ ግለፁልኝ!

በዛውም ይሄንን አስተካክልልን የሚል ሃሳብ ካላቹም አካፍሉኝ!🙏

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍5🥰41🔥1