Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ከላይ የተለቀቀው ቪዲዮ ሎጎ ስትሩ በዚህ በላኩላችሁ background ስሩ!

እኔንም የሰራሁበት ባግራውንድ ይኸው ፖስት አድርጌያለሁ።

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
📱 ቪዲዮ...📱
VIDEO PLAY 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32🥰1
ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab app በቀላል መንገድ | ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል👇

ቪዲዮውን ለመመልከት ከታች ቪዲዮ ተመልከት የሚለውን አንዴ ክሊክ click አድርጉት👇

📱 ቪዲዮ ለመመልከት 📱
📱 VIDEO PLAY 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2🙏1
ዛሬ ምን እንማር ?

ጥያቄም ካላችሁ ጠይቁ!

ስለምን ቪዲዮ ይሰራ? 👍

ወይስ ስለ ምን ላብራራላችሁ?
👍21🥰1
📱ነፃ📱
የ Graphics ስልጠና
   መማር ለሚፈልጉ
እነሆ በነፃ

በ Mahir Graphics 📱 በቴሌግራም ቻናል
  ብቻ ሙሉ ኮርስ እየሰጠን እንገኛለን

so ስልጠናው ለመውሰድ ፍላጎቱን ያላችሁ ካላችሁ ይሄንን ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ ስል አሳስባለሁ።

ስልጠና የሚወስዱበት የቴሌግራም ብቸኛው  ቻናል 👇👇📱
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics


መልካም የስልጠና ጊዜ!
Mahir Graphics
Mahir Creative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8👏2🥰1
Mahir Graphics
📱ነፃ📱 የ Graphics ስልጠና    መማር ለሚፈልጉ እነሆ በነፃ በ Mahir Graphics 📱 በቴሌግራም ቻናል   ብቻ ሙሉ ኮርስ እየሰጠን እንገኛለን so ስልጠናው ለመውሰድ ፍላጎቱን ያላችሁ ካላችሁ ይሄንን ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ ስል አሳስባለሁ። ስልጠና የሚወስዱበት የቴሌግራም ብቸኛው  ቻናል 👇👇📱 https://t.me/Mahir_Graphics https://t.me/Mahir_Graphics…
የቴሌግራም ቻናል ወይም group ካላችሁ ይሄንን ፖስት ሼር ፖስት አድርጉት!

ብዙ ወንድም እህቶቻችን ይሄንን እድል ሊያመልጣቸው ማይፈልጉ አሉ! ከቻላችሁ በየ ግልም ቢሆን ለጓደኞቻችሁ ለወዳጆቻችሁ ሼር forward አድርጉላቸው።

ይሄንን ቻናል ለበጎ አላማ ለጥሩ ነገር እንጠቀመው ዘንድ እኔም ግብዣዬን አቀርባለሁ።

ደሞም እላችኃለሁ እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ቻናል 5ሺ members (አባላት-ተከታይ) ብንገባና ብንደርስ እመኑኝ በየቀኑ የግል ስራዎቼን ትቼ ለእናንተ በየሰአቱ ቪዲዮ እና የተለያዩ ትምህርቶች ፖስት አደርግላችኃለሁ።

ስለዚህ ይሄንን ቻናል ሼር አድርጉት! ከተቻለም በቅርቡ የሽልማት ውድድሮች እናዘጋጃለን አላማውም እናንተን ለማበረታታት ሲባል‼️

አመሠግናለሁ።
Mahir Jemal
Mahir Graphics
Mahir Creative

||
ስልጠና የሚወስዱበት የቴሌግራም ብቸኛው  ቻናል join ያድርጉ ለሌሎች ሼር ያድርጉ!🙏 👇👇📱
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍5🥰3👏2
ያበደ ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab አፕሊኬሽን ቪዲዮውን ለማየት👇

📱 Logo Creat
ሎጎ አሰራር በቪዲዮ
📱


ያበደ ፖስተር በስልክ በpixelLab app አሰራር ሙሉ ቪዲዮ👇👇

📱 ፖስተር አሰራር ይመልከቱ
Poster design creat video
📱

የጫማ ቤት ወይም የልብስ ቤት ባነር ተለጣፊ ስቲከር አሰራር በስልክ ሙሉ ቪዲዮ👇👇
📱
የጫማ ቤት ባነር አሰራር
Banner design creat video
📱

የነሺዳ የመንዙማ ፖስተር አሰራር በስልክ በቀላል መንገድ ቪዲዮ ይመልከቱ👇👇

📱 የነሺዳ ፖስተር
Nashida poster design
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🥰3🔥2
ሰላም guys እንዴት ናችሁ? በጣም እንደጠፋሁባችሁ ግልፅ ነው። የጠፋሁትኝም በግል ጉዳይ ነበር so ለረጅም ጊዜ ስለጠፋሁባችሁ ይቅርታ እጠይቃችኃለሁ።

እናንተንም ይቅርታዬን እንድትቀበሉኝ ስል እጠይቃችኋለሁ ።🙏


ከዚህ በኃላም ላለመጥፋት እሞክራለሁ።

ከንግዲህ ጠፍቼ ስመጣም ባዶ እጄ አልመጣሁም ባዶ እጄ ከምመጣ ብዬ በአንዲት በፀድዬ ስራ ቪዲዮ መጥቻለሁ።

ከተቻለም ቪዲዮውን ዛሬ ማታ ፖስት አደርግላችኃለሁ።

እስኪ ድምፅ ስጡበት!

ቪዲዮ ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ 👍
አይ ቀስ ተብሎ ይለቀቅ ምትሉ 👎

ሃሳብ ካላችሁ comment ላይ!👇
👍34👎21🥰1
ቪዲዮውን ተቀቀቀቀቀ!
የተፖሰተውን ቪዲዮ ለመመልከት👇

📱 ቪዲዮውን ለማየት
play video
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🥰1🙏1
Mahir Graphics
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ📱 ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ቪዲውን ተፖቷል👇👇 https://youtu.be/Cg6SWjr7qMU?si=fOF-9E6zBDcXfESV
-2147483648_-219202.jpg
32.7 KB
ይሄንን እኔ ፖስተር የሰራሁበት አኒሜሽን ፎቶ ነው።እስኪ እናንተም በዚህ እኔ የሰራሁትን አይየት ቪዲዮ እያያችሁ ሞክሩ!

እና የሞከራቹትን ደሞ comment ላይ አስቀምጡልኝ!💪

በጣም አመሳስሎ የሰራ የ25ብር ካርድ ሸልመዋለሁ። oky!

ዳይ ወደ ስራ!🙌
👍9🥰2🔥1
ገና ብዙ እንማማራለን ብቻ እናንተ የሚለቀቁ ትምህርቶች ቪዲዮዎች በጥሞና ተከታተሉ!💪

በርቱልኝ!🙌
👍24🥰5🙏3
ያበደ ስራ እነሆ ....
ቪዲዮ ይፖሰት አ?

አጭር ቪዲዮ በ tiktok 📱ይፖሰት ወይስ በ Youtube 📱ይፖስት?

📱Tiktok ይፖሰት ምትሉ 👍 ግጩ
📱 Youtube ይፖሰት ግጩ

ቶሎ ድምፅ ስጡ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍12🔥1🥰1
ቪዲዮ ተለቋልልልልል👇

📱 VIDEO PLAY 📱
📱 ቪዲዮ ይመልከቱ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2🥰2👏1
እኔ የሰራሁባቸው imaጆች ይኸው ለቅቄላችኃለሁ።

እናንተም ቪዲዮውን አይታችሁ እኔ የሰራሁትን ለመስራት ሞክሩ!💪

በጣም አመሳስሎ አቀራርቦ ውብ አድርጎ የሰራ ሽልማት አለው✌️

የሞከራችሁትን ከስር comment ላይ ማስቀመጣችሁ አትርሱ!

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
ቪዲዮ ይመልከቱ ይጫኑ
10🥰2👍1👏1💔1