Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ቪዲዮ ይፖሰት እንዴ?😊

አው ይፖሰት ምትሉ 👍
አይ አይፖሰት ምትሉ 👎
👍131🥰1
Mahir Graphics
ቪዲዮ ይፖሰት እንዴ?😊 አው ይፖሰት ምትሉ 👍 አይ አይፖሰት ምትሉ 👎
ቪዲዮ ይፖሰት እንዴ?😊

  አው ይፖሰት ምትሉ 👍
  አይ አይፖሰት ምትሉ 👎
👍26🥰1👏1
ዛሬ የምን ቪዲዮ ላዘጋጅላችሁ?

እስኪ ዛሬ በእናንተ ሃሳብ ቪዲዮ ላዘጋጅላችሁ‼️

በተጨማሪም ለሃሳብ ከተቸገራችሁ

እስካሁን ሰርተን በዚህ ፖስት ያላደረግነው የሎጎ አሰራር ነው።

ስለዚህ Logo አሰራር እንማር ወይስ ሌላ እናንተ ምትፈልጉት አለ?

ቶሎ ሃሳባችሁ ግልፅ አድርጉልኝ!🙏
👍52🥰1
Mahir Graphics
📱ተለቀቀቀቀ📱 https://youtu.be/54VkbgskBCA?si=Aku1GYINwHBvuioL
እዚሁ ከምንለቃቸው ኮርሶች የምትከታተል አንዲት እህት ለመጀመሪያዋ ከላይ ከለቀኩት ጋር አመሳስላ የሰራች ብቸኛዋ ሴት ብያታለሁ😊

የኔ አስተያየት በጣም አድንቄያታለሁ ከዚህ በኃላ ደሞ ምን አይነት Graphicser እንደምትሆን ሳስብ ..🫰✌️


ብቻ በጣም አድንቄያታለሁ እስኪ እነመንተም ሃሳብ ስጡበት!🙏

በተጨማሪም እናንተንም የሞከራችሁትን ካለ እና ሃሳብ አስተያየት ብንሰጣጥ እና እውቀታችንን በዛው ብናዳብር እላለሁ✌️
👍13👌21🥰1
ሰላሙን አለይኩም guys ሰሞኑ የጠፋሁት ትንሽ አሞኝ ነበር አልሃምዱል ሊላህ ዛሬ በጣም ደህና ነኝ!

በተረፈ ዱአዕ አድርጉልኝ😘🙏

ዛሬ በአላህ ፍቃድ አንድ ኢ-ፌክት የምንማር ይሆናል!

እናንተ ግን ዝግጁ ከሆናችሁ👍
👍18🥰4🔥3
ሎጎ አሰራር በስልክ ብቻ !
ሙሉ ኮርስ!

ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው እና በጉጉት ጠብቁ ነው ምላችሁ😊

የምር ግን ይሄንን አሁን የማወጋጀው ቪዲዮ በጣም ብዙ ለየት የሚያደርጉት ኢ - ፌክቶች አሉት!
ከተቻለኝ ዛሬ ማታ 6:00 ሰአት ፖስት አደርጋለሁ።

ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ!👍
👍15👎1🥰1👏1
ሎጎ አሰራር በስልክ ብቻ !
ሙሉ ኮርስ!

ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው እና በጉጉት ጠብቁ ነው ምላችሁ😊

የምር ግን ይሄንን አሁን የማወጋጀው ቪዲዮ በጣም ብዙ ለየት የሚያደርጉት ኢ - ፌክቶች አሉት!
ከተቻለኝ ዛሬ ማታ 6:00 ሰአት ፖስት አደርጋለሁ።

ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ!👍
አይ ረጋ ብሎ ይለቀቅ ምትሉ!👎
👍12🥰1
ቪዲዮው ላይ ያሉ ሎጎ ስሰራ የተጠቀምኳቸው ባግራውንዶች ከስር ፖስት አደርግላችኃለሁ።👇👇
👍2🥰2🔥1🙏1
ከላይ የተለቀቀው ቪዲዮ ሎጎ ስትሩ በዚህ በላኩላችሁ background ስሩ!

እኔንም የሰራሁበት ባግራውንድ ይኸው ፖስት አድርጌያለሁ።

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
📱 ቪዲዮ...📱
VIDEO PLAY 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32🥰1
ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab app በቀላል መንገድ | ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል👇

ቪዲዮውን ለመመልከት ከታች ቪዲዮ ተመልከት የሚለውን አንዴ ክሊክ click አድርጉት👇

📱 ቪዲዮ ለመመልከት 📱
📱 VIDEO PLAY 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2🙏1
ዛሬ ምን እንማር ?

ጥያቄም ካላችሁ ጠይቁ!

ስለምን ቪዲዮ ይሰራ? 👍

ወይስ ስለ ምን ላብራራላችሁ?
👍21🥰1