Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ዛሬ ነፃ የGraphics design ኮርስ (ስልጠና) በተሳካ ሁኔታ ዛሬ ቅዳሜ "ሀ" ብለን ጀምረናል!

ነገ ደሞ ሌሎች ቲፖች ምናይ ይሆናል!
አሁንም Graphics መማር ሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው አንኳኩተው ይግቡ😊
👍9🥰2🙏2
ሰላም አደራችሁ gays 😊
አንድ ምርጥዬ ቪዲዮ አለ ማለትም ቀስ እያለ ሙሉ የፖስተር አሰራር የሚያሳይ በጣም ትማሩበታላችሁ

ልፖስትላችሁ?
👍7🔥31🥰1
ረጅም Video ስለሆነ በዚህ በቴሌግራም ለመፖሰት ይከብዳል so #ክፍል1
ያዘጋጀሁላችሁ ኮርስ በደንብ ተከታተሉ!

ቪዲዮውን አይታችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ የመጠየቅ መብታችሁ የተጠበቀ ነው።😊

ቪዲዮ ለመመልከት👇

📱 ቪዲዮ ተመልከቱ
Video play
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥1🥰1
ሠላም guys ሰሞኑ ትንሽ አሞኝ ነው የጠፋሁት !

ያው ፆምም አይደል?

እና ዛሬ adobe Photoshop ወይስ በስልክ በ Pixlelabe የተወሰኑ ፖስተሮች ወይም ቢዝነስ ካርዶች እንዴት እንደምንሰራ እንማር?

ምርጫችሁ የቱ ነው?

በ ስልክ Pixellabe እንማር ምትሉ👍

በ Pc Adobe Photoshop እንማር ምትሉ💚

ቶሎ ምረጡ😊
👍307
ውድ ቤተሰቦቼ ወይም ለምን ዛሬ እናንተ የምትፈልጉት የዲዛይን ኮርስ አንማርም!

??

በእናንተ ፍላጎትና ሃሳብ ዛሬ ምን እንማር?
8👍2🥰1
😊የነሺዳ ፖስተር አሰራር
በስልክ ብቻ!

#ፖስተር_ዲዛይን_አሰራር
ክፍል2

ዛሬ ማታ "በራሴ"👇
📱You Tube Channel
ይፖሰታል!
📱
||
ከወደዳችሁት 👍 ግጩ😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18👎11🔥1🥰1
ከጅምሩ ወቀሳ ከጀመርንማ መች ነው ታዲያ የምንለወጠው? የምንማረው?

የግል ፍላጎቴን ማክበር ነበረባችሁ soryy
በጣም ነው የተቀየምኳችሁ ብቻ ረመዷን ስለሆነ አውፉ ብያችኃለሁ።

ለሌላም ጊዜ ቢሆን የግለሰብ ፍላጎት ብታከብሩ ኸይር ነው።

አመሠግናለሁ።
👍11👎6🥰2😢1
📱ተለቀቀቀቀቀ📱

ትንሽ ስላዘገየሁባችሁ አውፉ በሉኝ አሁን ቪዲዮውን ተለቋል!

ቪዲዮውን ለመመልከት👇
ቪዲዮ Video የሚለውን አንዴ ይጫኑ!
📱 video-ቪዲዮ
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👎2👏2👍1
📱 በስልክ ሌላ ታሪክ ሄደናል ወገን😊

ለማንኛውም ገራሚ ቪዲዮ ለቀናል ትጠቀሙበታላችሁ በደንብ ትኩረት ሰጥታችሁት ተመልከቱት!👇

📱video play
ቪዲዮ ክፈት
📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎3🔥2👌2👍1🥰1
ባነር እና ተለጣፊ እስቲከር አሰራር በስልክ ብቻ በመጠቀም!

ሙሉ ክፍል ቪዲዮ ይለቀቅ ምትሉ እስኪ!

👍 ይለቀቅ
👎 አይለቀቅ!


👌 አረ ቶሎ ይለቀቅ
👌21👍4👏1
📱 ተለቀቀቀቀቀቀ 📱

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ከታች👇
ቪዲዮ ክፍት
Play Video
📱
የሚለውን ይጫኑ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏2🙏2
ቪዲዮ ይፖሰት?
👍6🔥3🥰1
ዛሬ በጣም ዱአችሁ ያስፈልገኛል! በዱአዕ አትርሱኝ🥹🤲
🥰11👍7👏1
ሎጎ አሰራር በስልክ ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ እስኪ? 👍
👍171🥰1
ቪዲዮ በዚሁ በቴሌግራም ፖስት ላድርግላችሁ ወይስ በ tiktok ፖስት ላድርግላችሁ?

በቴሌግራም ምትሉ 👍

በቲክቶክ ምትሉ😘
👍22🥰21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሎጎ አሰራር በስልክ በ PixelLab አፕ
አፑን ለማውረድ👇
Dawnlod



ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልን!😊

ከወደዳችሁት 👍 ግጩ🤦‍♂
👍13🥰1🙏1