ወገን Mahir የተራዊህ ሶሏት እንዳንሰግድ ከለከለን ልትሉ አልፈልግም😊 so Graphics desiኑ አላህ ካለ ቅዳሜ 2:00 ሰአት ከተራዊህ በፊት የተወሰኑ አንዳንድ ኢ-ፌክቶችን አይተን ከተራዊህ መልስ ደሞ ረጋ ብለን እስከ 6-7 ሰአት ድረስ እንማማራለን!
ኢንሻ አላህ!
ደሞ ተራዊህ ሶሏት ይወሰውሰናል በሉ'አሏችሁ😊🤦♂
ኢንሻ አላህ!
ደሞ ተራዊህ ሶሏት ይወሰውሰናል በሉ'አሏችሁ😊🤦♂
👍13🥰4👏3🔥2
Live ላይ ትንሽ ገለፃ እናደርጋለን!😊
https://t.me/Mahir_Graphics?livestream=2c41d261a978798d0b
https://t.me/Mahir_Graphics?livestream=2c41d261a978798d0b
Telegram
Mahir Graphics
ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔
Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirgraphics?si=cgFwKUugxzSkrd_B
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.creative1?_t=ZM-8y3erGq3tWq&_r=1
||
Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirgraphics?si=cgFwKUugxzSkrd_B
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.creative1?_t=ZM-8y3erGq3tWq&_r=1
||
👍1
Mahir Graphics
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.pinterest ይሄንን አፕ አውርዱ!
ይሄንን አፕ ጥቅሙ የተለያዩ እና እናንተ የምትፈልጉትን ፎቶ image ጠይቃችሁት በ 100% ኳሊቲ ሚሰጣችሁ አፕ ነው።
ለምሳሌ:
islamic background
islamic image
Graphics design background
ብላችሁ ሰርች ብታደርጉ የተለያዩ ኳሊቲ ያላቸው ፎቶዎች ይሰጣችኃል።
ከተመቻችሁ👍
ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁ😊
ለምሳሌ:
islamic background
islamic image
Graphics design background
ብላችሁ ሰርች ብታደርጉ የተለያዩ ኳሊቲ ያላቸው ፎቶዎች ይሰጣችኃል።
ከተመቻችሁ👍
ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁ😊
👍7
base.apk
34.8 MB
remove background app
የማንኛውም ፎቶ ባግራውንድ የሚያጠፋላችሁ አፕ
ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ ጠይቁ!😊
ከተመቻችሁ 👍
የማንኛውም ፎቶ ባግራውንድ የሚያጠፋላችሁ አፕ
ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ ጠይቁ!😊
ከተመቻችሁ 👍
👍13🙏3❤2🥰1
ዛሬ ነፃ የGraphics design ኮርስ (ስልጠና) በተሳካ ሁኔታ ዛሬ ቅዳሜ "ሀ" ብለን ጀምረናል!
ነገ ደሞ ሌሎች ቲፖች ምናይ ይሆናል!
አሁንም Graphics መማር ሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው አንኳኩተው ይግቡ😊
ነገ ደሞ ሌሎች ቲፖች ምናይ ይሆናል!
አሁንም Graphics መማር ሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው አንኳኩተው ይግቡ😊
👍9🥰2🙏2
ሰላም አደራችሁ gays 😊
አንድ ምርጥዬ ቪዲዮ አለ ማለትም ቀስ እያለ ሙሉ የፖስተር አሰራር የሚያሳይ በጣም ትማሩበታላችሁ
ልፖስትላችሁ?
አንድ ምርጥዬ ቪዲዮ አለ ማለትም ቀስ እያለ ሙሉ የፖስተር አሰራር የሚያሳይ በጣም ትማሩበታላችሁ
ልፖስትላችሁ?
👍7🔥3❤1🥰1
ረጅም Video ስለሆነ በዚህ በቴሌግራም ለመፖሰት ይከብዳል so #ክፍል1
ያዘጋጀሁላችሁ ኮርስ በደንብ ተከታተሉ!
ቪዲዮውን አይታችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ የመጠየቅ መብታችሁ የተጠበቀ ነው።😊
ቪዲዮ ለመመልከት👇
📱 ቪዲዮ ተመልከቱ
Video play📱
ያዘጋጀሁላችሁ ኮርስ በደንብ ተከታተሉ!
ቪዲዮውን አይታችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ የመጠየቅ መብታችሁ የተጠበቀ ነው።😊
ቪዲዮ ለመመልከት👇
Video play
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥1🥰1