Mahir Graphics
4.24K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Forwarded from Mahir Creative
ነፃ ሎጎ ሰርቼላችሁ ቻናላችሁ ላይ የኔ ቻናል link post ማድረግ ምትፈልጉ inbox ኑ😊👇👇
@MahirCreative1
🥰2👍1
ነፃ የ Graphics ስልጠና መች እንጀምር?

ቅዳሜ ምትሉ👍

እሁድ ምትሉ❤️

Like የበለጠውን ለመተግበር እንሞክራለን!😊
👍2910
እንኳን ደስ አላችሁ😊
ነፃ የ Graphics ስልጠና ቅዳሜ ምሽት 2:00 ሰአት ይጀምራል!😊

ለበለጠ መረጃ:
0932528072

በቴክቶክ በቴሌግራም በፌስቡክ እንዲሁም በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ሼር አድርጉ!🙏

Graphics የምትማሩበት የቴሌግራም ቻናል ይሄ ብቻ ነው።👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍7🥰32
ወገን Mahir የተራዊህ ሶሏት እንዳንሰግድ ከለከለን ልትሉ አልፈልግም😊 so Graphics desiኑ አላህ ካለ ቅዳሜ 2:00 ሰአት ከተራዊህ በፊት የተወሰኑ አንዳንድ ኢ-ፌክቶችን አይተን ከተራዊህ መልስ ደሞ ረጋ ብለን እስከ 6-7 ሰአት ድረስ እንማማራለን!
ኢንሻ አላህ!

ደሞ ተራዊህ ሶሏት ይወሰውሰናል በሉ'አሏችሁ😊🤦‍♂
👍13🥰4👏3🔥2
ሰላም guys ስልጠናውን 14ደቂቃ ስላሳለፍኩባችሁ ይቅርታ አሁን የተወሰኑ ቲፖችን እናያለን!
👍4
ተዘጋጁ እስኪ ዝግጁ ናችሁ?
👍
👍9
👍3
አፑን ካወረዳችሁት ስክሬንሾት ላኩልኝ
Live stream started
በድጋሚ ስላስረፈድኩባችሁ ይቅርታ! አውፉ በሉኝ!😊
👍1
Mahir Graphics
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.pinterest ይሄንን አፕ አውርዱ!
ይሄንን አፕ ጥቅሙ የተለያዩ እና እናንተ የምትፈልጉትን ፎቶ image ጠይቃችሁት በ 100% ኳሊቲ ሚሰጣችሁ አፕ ነው።

ለምሳሌ:
islamic background
islamic image
Graphics design background

ብላችሁ ሰርች ብታደርጉ የተለያዩ ኳሊቲ ያላቸው ፎቶዎች ይሰጣችኃል።

ከተመቻችሁ👍


ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁ😊
👍7
ከ live ወጥቼ ሪከርድ ባደርግላችሁ አይሻልም? የኔትወርክ ጉዳይ አዛ ነው
👍13
Live stream finished (23 minutes)
base.apk
34.8 MB
remove background app

የማንኛውም ፎቶ ባግራውንድ የሚያጠፋላችሁ አፕ

ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ ጠይቁ!😊

ከተመቻችሁ 👍
👍13🙏32🥰1