Forwarded from Mahir Creative
እንደ አንድ Graphics ባለሙያ የተለፋበት ስራ እንዲህ ሰዎች ፖስት ሲያደርጉ እንዴት ደስ እንደሚለን ብታዩ😊
በተለይ በትላልቅ እውቅና ባላቸው ፔጆች ላይ የኛን አርማ (logo) ሲታይ ደስታው ምን ብዬ ልግለፅላችሁ😊🙈
በተለይ በትላልቅ እውቅና ባላቸው ፔጆች ላይ የኛን አርማ (logo) ሲታይ ደስታው ምን ብዬ ልግለፅላችሁ😊🙈
👏5👍4🔥1
👏2
ከ AliExpress እቃ እንዴት በቀላሉ እንደምትገዙ እና ያለ ተጨማሪ ክፍያስ እንደት ለይታችሁ እንደምታዙ ቪዲዮ ልስራላችሁ?
👍1
guys ስለዚህ ነገር ምን ያህል ታውቃላችሁ?
ለማንኛውም ተጠንቀቁ እንዳትሸወዱ እንዳትበሉ!
ከ AliExpress እቃ እናዛለን ብላችሁ ዝም ብላችሁ አትዘዙ መጀመሪያ እውቀቱ ይኑራችሁ ከዚህ ቀደም ከAliExpress እቃ ያስላኩ ልጅች ካወቃችሁ ጠይቁ!
እኔ ግን በዚህ ጉዳይ ሰፋ ባለ ነገር አስረዳችኃለሁ ነገ ጠዋት ቪዲዮ ፖስትላችኃለሁ።
||
እስከዛው የቴሌግራም ቻናሌን Join አድርጉ!🙏
https://t.me/Mahir_Graphics/467

👍4🥰1
የግል አካውንታችሁ verified
የ3 ወር በ3500 ብር ብቻ
የ6 ወር በ5000 ብር ብቻ
የ1አመት በ7000 ብር ብቻ
አሁኑኑ ያስደርጉ!
በቴሌግራም ያናግሩን
t.me/MahirCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
50👍6🤣5👎2🤔2😢1