Mahir Graphics
4.25K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Graphics design በቀላሉ በpc እንዲሁም በስልክ እንዴት እንደምትሰሩ ቪዲዮ እያዘጋቸሁ ነው። ቪዲዮውን በነፃ የምለቅላችሁ ሲሆን እስከዛው ግን ይሄንን የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ!

Mahir Graphics Official telegram channel
https://t.me/Mahir_Graphics

my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1

||
When you want to make logo or poster graphics for companies, talk to me inside😊

@MahirCreative1
0932528072
4🥰4
Forwarded from Mahir Creative
ለ ሪም Agent የተሰራ Logo
Logo creature "MAHIR CREATIVE

||
By :- Mahir Creative
||
ከኛ ጋር ይዘምኑ!
||✌️
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||


📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
👍21🥰1
ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው ጥያቄ ቪዲዮ ፖስቻለሁ ተመልከቱት!

እንዴት ነው ከ aliexpress እቃ ስናዝ የኢትዮጵያ ብር ወደ ዶላር መቀየር ሚቻለው በምን መንገድ ነው?👇👇
https://youtu.be/O0WTOhWErwM?si=Jq-B_JntSEaFKEid
🙏2
በስልክ የሰራሁት #ፖስተር ነው።

እንዴት እንደሰራሁት
ቪዲዮ ልፖስትላችሁ?
👍1
አረ ጋይስ Tiktok አካውንቴ ተመቷል ሼር copy link አድርጉልኝ🙏
👍2🥰1
Forwarded from Mahir Creative
እንደ አንድ Graphics ባለሙያ የተለፋበት ስራ እንዲህ ሰዎች ፖስት ሲያደርጉ እንዴት ደስ እንደሚለን ብታዩ😊

በተለይ በትላልቅ እውቅና ባላቸው ፔጆች ላይ የኛን አርማ (logo) ሲታይ ደስታው ምን ብዬ ልግለፅላችሁ😊🙈
👏5👍4🔥1
ቪዲዮ ይፖሰት?😊
👍9🔥2
ለ3ኛ ጊዜ ከ Aliexpress እቃ አዘናል!😊
ለበለጠ መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics/464?single
👏2
ከ AliExpress እቃ እንዴት በቀላሉ እንደምትገዙ እና ያለ ተጨማሪ ክፍያስ እንደት ለይታችሁ እንደምታዙ ቪዲዮ ልስራላችሁ?
👍1
በቀላሉ ከ Aliexpress እቃ እንዴት እንደምትገዙ ቪዲዮ እየሰራሁላችሁ ነው።
So እስከዛው ሼር እያደረጋችሁ ተጠባበቁኝ😊
🥰4👍2