Mahir Graphics
https://www.remove.bg/
ይሄንን ዌብሳይት አንድን ፎቶ ሰጥታችሁት የፎቶው ባግራውንድ አጥፍቶ ሚሰጣችሁ ዌብሳይት ነው።
ተጠቀሙት!
ተጠቀሙት!
🔥1
Mahir Graphics
#ፖስቸር_አሰራር በስልክ በ30 ሰከንድ ብቻ! Video Coming...!
ቪዲዮውን ለቀናል የታላችሁ? ሂዱና
Copy link አድርጉልኝ🙏
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
Copy link አድርጉልኝ🙏
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
https://vm.tiktok.com/ZMkxG4Cp3/
👍3
በተለይ ወጣቶች አሁን ላይ internet 24 ሰአት ያለ አላማ ምንጠቀም ከሆነ ቆመን ማሰብ አለብን!
አሁንም ደግሜ እላችኃለሁ በተለይ ወጣቶች መንቃት አለብን ! እንንቃ!
ነጋዴ ማለት ቤት ከፍቶ አንድ ቦታ ተቀምጦ እቃ የሚሸጥ ብቻ ማለት አይደለም! So የ online ም ንግድ አለ!
ለምሳሌ:- ከ aliexpress ከሚባል ካምፓኒ እቃዎችን በ online አዝዛችሁ ያላችሁበት ክፍለ ከተማ ድረስ በማምጣት እናንተ በገዛችሁት እጥፍ አድርጋችሁ መሸጥ ትችላላችሁ።
ከ Aliexpress እቃ ለማዘዝ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችንም በጣም ቀላልና ቀልጣፋ ናቸው።
#step1 ከ play store BYBIT የሚል App ማውረ
#step2 የከፈትነው የbybit account verified ማድረግ!
#step3 ከ Bybit Master card ማውጣት
#step4 p2p ላይ የፈለግነውን ያህል የኢትዮጵያ ብር ወደ ዶላር መቀየር
#step5 master ካርዳችን ከ aliexpress connected ማድረግ!
ከዛም ክፍያ መፈፀም!
አለቀ!
ይሄናህል ቀላል ነው ተጠቀሙት ስቴፑን ተከትላችሁ እቃ ገዝታችሁ በእጥፉ አትርፋችሁ ሽጡ!
ሃሳብ/ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም 0932528072
||
ጥያቄ ካላችሁ Comment ክፍት ነው😊
||
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1

👍6🥰1
Mahir Graphics
በተለይ ወጣቶች አሁን ላይ internet 24 ሰአት ያለ አላማ ምንጠቀም ከሆነ ቆመን ማሰብ አለብን! አሁንም ደግሜ እላችኃለሁ በተለይ ወጣቶች መንቃት አለብን ! እንንቃ! ነጋዴ ማለት ቤት ከፍቶ አንድ ቦታ ተቀምጦ እቃ የሚሸጥ ብቻ ማለት አይደለም! So የ online ም ንግድ አለ! ለምሳሌ:- ከ aliexpress ከሚባል ካምፓኒ እቃዎችን በ online አዝዛችሁ ያላችሁበት ክፍለ ከተማ ድረስ በማምጣት…
እኔም ዛሬ ለ2ኛ ጊዜ ያዘዝኳቸው እቃዎቼን በሰላም ጠቀብያለሁ።😊🙏
🥰1