Mahir Graphics
4.25K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
አሁን ደሞ አጃኢብ የሆነ remove backgraound (ባግራውንድ የሚያጠፋ) አፕ ልጠቁማችሁ!

ዝግጁ?👍
👍8
ይሄንን ነገር አነበባችሁ ወይ?
እስኪ ያነበበ👍
👍72
ሰላም አደራችሁ ቤተሰብ

ትላንት ምን ነበር እለቅላችኃለሁ ብያችሁ የነበረው!
👍3
Mahir Graphics
https://www.remove.bg/
ይሄንን ዌብሳይት አንድን ፎቶ ሰጥታችሁት የፎቶው ባግራውንድ አጥፍቶ ሚሰጣችሁ ዌብሳይት ነው።

ተጠቀሙት!
🔥1
Mahir Graphics
https://www.remove.bg/
https://vm.tiktok.com/ZMkx4tUUD/

ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ ተጠቀሙ
#ፖስቸር_አሰራር በስልክ በ30 ሰከንድ ብቻ!


Video
Coming...!
🥰4🔥1👏1
ሠላም guys እንዴት ዋላችሁ?


ተጠፋፍተናል አ?
ስለ ምን ቪዲዮ ልስራላቹ?
??
Bela Hidase Qedmo-ExtraBold.ttf
325.4 KB
Font ነው አውርዳችሁ ተጠቀሙት
@Mahir_graphics
🔥1
በተለይ ወጣቶች አሁን ላይ internet 24 ሰአት ያለ አላማ ምንጠቀም ከሆነ ቆመን ማሰብ አለብን!

አሁንም ደግሜ እላችኃለሁ  በተለይ ወጣቶች መንቃት አለብን ! እንንቃ!

ነጋዴ ማለት ቤት ከፍቶ አንድ ቦታ ተቀምጦ እቃ የሚሸጥ ብቻ ማለት አይደለም! So የ online ም ንግድ አለ!

ለምሳሌ:- ከ aliexpress ከሚባል ካምፓኒ እቃዎችን በ online አዝዛችሁ ያላችሁበት ክፍለ ከተማ ድረስ በማምጣት እናንተ በገዛችሁት እጥፍ አድርጋችሁ መሸጥ ትችላላችሁ።

ከ Aliexpress  እቃ ለማዘዝ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችንም በጣም ቀላልና ቀልጣፋ ናቸው።

#step1 ከ play store BYBIT የሚል App ማውረ

#step2 የከፈትነው የbybit account verified ማድረግ!

#step3  ከ Bybit Master card ማውጣት

#step4 p2p ላይ የፈለግነውን ያህል የኢትዮጵያ ብር ወደ ዶላር መቀየር

#step5 master ካርዳችን ከ aliexpress connected ማድረግ!

  ከዛም ክፍያ መፈፀም!
   አለቀ!

ይሄናህል ቀላል ነው ተጠቀሙት ስቴፑን ተከትላችሁ እቃ ገዝታችሁ በእጥፉ አትርፋችሁ ሽጡ!

ሃሳብ/ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም 0932528072
||
ጥያቄ ካላችሁ Comment ክፍት ነው😊
||
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1
👍6🥰1