Mahir Graphics
4.26K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
289 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ዛሬ የጠፋሁት እነዚህ stickerochn እየሰራሁ ነበር።

ትንሽም ቢሆን ሸቅለናል😊
አልሃምዱል-ሊላህ! አላህ በረካ ያድርግልኝ!
🥰74👍3
ብዙዎቻችሁ   telegram premium መጠቀም ትፈልጋላችሁ ነገር ግን የ1 አመት package በግለሰብ ደረጃ ስትገዙ ከ5000 እስከ 6000 ብር ነው ምትጠየቁት so 5ሺ እና 6ሺ የቴሌግራም premium ለመግዛት እንደኔ አይነቱ የቀን ገቢ ለሌለው በጣም ውድ ነው።

ለኛ የሚሆን 1መንገድ ግን እኔ አግቻለሁ በቅርቡም እኔ በራሴ ገዝቼ እጠቀማለሁ የራሳችሁ ማስተር ካርድ ካወጣችሁ በኃላ በ 21 dolllar ብቻ መግዛት ትችላላችሁ ይህ ማለት ከሰው 6ሺ የምትገዙትን በራሳችሁ  መንገድ በ 3ሺ ብር  ብቻ መግዛት ትችላላችሁ።

ወገን ከቴክኖሎጂ ጋር አብረን መኃዝ ባንችል እኳ እናንብብ እንመርምርጂ!


ጥያቄ ካላችሁ Comment ክፍት ነው😊
||
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1
👍3🙏2
ስለ Addis Ai ምን ያህል ታውቃላችሁ?✌️
🥰21👍1
ግራፊክ ዲዛይን በስልክ ለምትሰሩ Play store ላይ ከምታገኙት Pixellab በተሻለ መልኩ ብዙ ተጨማሪ Emoji, Sticker, Fonts, Background ያካተቱ አፖች ናቸው አውርዳችሁ ተጠቀሟቸው

Download Here


https://t.me/Mahir_Graphics/412
Mahir Graphics
PixelLab Pro 1.9.7.apk
ከላይ ፖስት ያረኩላችሁ አፖች አውርዷቸው እጅግ በጣም ትወዷቸዋላችሁ።

ደግሞም ፀዴና አሪፍ ናቸው።
PixelLab የሚለው ደሞ pro ነፃ ነው።
አሁን ደሞ አጃኢብ የሆነ remove backgraound (ባግራውንድ የሚያጠፋ) አፕ ልጠቁማችሁ!

ዝግጁ?👍
👍8
ይሄንን ነገር አነበባችሁ ወይ?
እስኪ ያነበበ👍
👍72
ሰላም አደራችሁ ቤተሰብ

ትላንት ምን ነበር እለቅላችኃለሁ ብያችሁ የነበረው!
👍3
Mahir Graphics
https://www.remove.bg/
ይሄንን ዌብሳይት አንድን ፎቶ ሰጥታችሁት የፎቶው ባግራውንድ አጥፍቶ ሚሰጣችሁ ዌብሳይት ነው።

ተጠቀሙት!
🔥1
Mahir Graphics
https://www.remove.bg/
https://vm.tiktok.com/ZMkx4tUUD/

ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ ተጠቀሙ
#ፖስቸር_አሰራር በስልክ በ30 ሰከንድ ብቻ!


Video
Coming...!
🥰4🔥1👏1
ሠላም guys እንዴት ዋላችሁ?


ተጠፋፍተናል አ?
ስለ ምን ቪዲዮ ልስራላቹ?
??