❤2🥰1
ሰሞኑ ለእናንተ ስል የምጦቅማችሁ ስራዎች ምንም እየታዩልኝ አይደለም YouTube ላይ 45view tiktok ላይ ደሞ 42K follows ባለው account ተፖስቶ 200 ምናምን ነው ቪው🥹🤦♂
ወገን ምን ተሻለን?
እኔ የምሰራው ለራሴ ጥቅም ስል ብቻ አይደለም እናንተንም ሁሌ በክፍያ ከምታሰሩ ለምን በራሳችሁ መንገድ አትሰሩም በማለት ተነሳሽነት ኖሮኝ ነው እየሰራሁላችሁ ያለሁት!
ከንግዲህ እኔ ለእናንተ የምሰራቸው ቪዲዮዎች ምንም ማይታዩ ከሆነ ለምን ድካሜ በከንቱ ይወድማል?
ወይንም በዚህ ቴሌግራም ያላችሁ 1000+ ሰዎች እናንተ ከአሁን በኃላ ከጎኔ ካልቆማችሁ እኔም ስራዬን ለማቆም እገደዳለሁ።🥹
እኔ ያሰብኩትንማ በጣም ብዙ ነገር በነፃ አብረን እንማማራለን በሚለው ነበር!
አይ አብሽር ከጎንህ ነን tiktok ላይም የምትፖስተውን ቪዲዮ ላይ ሄደን Repost like እናደርግልሃለን YouTube ላይም ሄደን ሼር like እናደርግልሃለን‼️
እንዲሁም ይሄንን የቴሌግራም ቻናልህንም ለጓደኞቻችን በየግሩፑ ሼር እያደረግን በቅርቡ 2000 members እናስገባልሃለን እንዳውም ኬክ ትቆርሳለህ😂
ምትሉኝ ከሆነ እኔ ምንም ሳልሰስት የቻልኩት ሁሉ አብረን በነፃ እንማራለን ጥያቄዎቻችሁንም በትክክል በአፋጣኝ እመልስላችኃለሁ።
ቃሌ ነው ሰው በብር የሚያሳያችሁ ነገር እኔ በነፃ አሳያችኃለሁ ብቻ እናንተ አበረታቱኝ🙌🙏
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1

🥰3❤1👍1🔥1
Mahir Graphics
በዚህ ሰአት ባነር እየሰራን ነው ለነገ😊 እንቅልፍ የለም
ተለጣፊ
sticker
Projeckt design እንዴት አያችሁት? ያምራል😊
sticker
Projeckt design እንዴት አያችሁት? ያምራል😊
🔥4👍1🥰1
ዛሬ የጠፋሁት እነዚህ stickerochn እየሰራሁ ነበር።
ትንሽም ቢሆን ሸቅለናል😊
አልሃምዱል-ሊላህ! አላህ በረካ ያድርግልኝ!
ትንሽም ቢሆን ሸቅለናል😊
አልሃምዱል-ሊላህ! አላህ በረካ ያድርግልኝ!
🥰7❤4👍3
ብዙዎቻችሁ telegram premium መጠቀም ትፈልጋላችሁ ነገር ግን የ1 አመት package በግለሰብ ደረጃ ስትገዙ ከ5000 እስከ 6000 ብር ነው ምትጠየቁት so 5ሺ እና 6ሺ የቴሌግራም premium ለመግዛት እንደኔ አይነቱ የቀን ገቢ ለሌለው በጣም ውድ ነው።
ለኛ የሚሆን 1መንገድ ግን እኔ አግቻለሁ በቅርቡም እኔ በራሴ ገዝቼ እጠቀማለሁ የራሳችሁ ማስተር ካርድ ካወጣችሁ በኃላ በ 21 dolllar ብቻ መግዛት ትችላላችሁ ይህ ማለት ከሰው 6ሺ የምትገዙትን በራሳችሁ መንገድ በ 3ሺ ብር ብቻ መግዛት ትችላላችሁ።
ወገን ከቴክኖሎጂ ጋር አብረን መኃዝ ባንችል እኳ እናንብብ እንመርምርጂ!
ጥያቄ ካላችሁ Comment ክፍት ነው😊
||
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1
ለኛ የሚሆን 1መንገድ ግን እኔ አግቻለሁ በቅርቡም እኔ በራሴ ገዝቼ እጠቀማለሁ የራሳችሁ ማስተር ካርድ ካወጣችሁ በኃላ በ 21 dolllar ብቻ መግዛት ትችላላችሁ ይህ ማለት ከሰው 6ሺ የምትገዙትን በራሳችሁ መንገድ በ 3ሺ ብር ብቻ መግዛት ትችላላችሁ።
ወገን ከቴክኖሎጂ ጋር አብረን መኃዝ ባንችል እኳ እናንብብ እንመርምርጂ!
ጥያቄ ካላችሁ Comment ክፍት ነው😊
||
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1
👍3🙏2
ግራፊክ ዲዛይን በስልክ ለምትሰሩ Play store ላይ ከምታገኙት Pixellab በተሻለ መልኩ ብዙ ተጨማሪ Emoji, Sticker, Fonts, Background ያካተቱ አፖች ናቸው አውርዳችሁ ተጠቀሟቸው
Download Here
https://t.me/Mahir_Graphics/412
Download Here
https://t.me/Mahir_Graphics/412
Mahir Graphics
PixelLab Pro 1.9.7.apk
ከላይ ፖስት ያረኩላችሁ አፖች አውርዷቸው እጅግ በጣም ትወዷቸዋላችሁ።
ደግሞም ፀዴና አሪፍ ናቸው።
PixelLab የሚለው ደሞ pro ነፃ ነው።
ደግሞም ፀዴና አሪፍ ናቸው።
PixelLab የሚለው ደሞ pro ነፃ ነው።