❤2🥰1
ሰሞኑ ለእናንተ ስል የምጦቅማችሁ ስራዎች ምንም እየታዩልኝ አይደለም YouTube ላይ 45view tiktok ላይ ደሞ 42K follows ባለው account ተፖስቶ 200 ምናምን ነው ቪው🥹🤦♂
ወገን ምን ተሻለን?
እኔ የምሰራው ለራሴ ጥቅም ስል ብቻ አይደለም እናንተንም ሁሌ በክፍያ ከምታሰሩ ለምን በራሳችሁ መንገድ አትሰሩም በማለት ተነሳሽነት ኖሮኝ ነው እየሰራሁላችሁ ያለሁት!
ከንግዲህ እኔ ለእናንተ የምሰራቸው ቪዲዮዎች ምንም ማይታዩ ከሆነ ለምን ድካሜ በከንቱ ይወድማል?
ወይንም በዚህ ቴሌግራም ያላችሁ 1000+ ሰዎች እናንተ ከአሁን በኃላ ከጎኔ ካልቆማችሁ እኔም ስራዬን ለማቆም እገደዳለሁ።🥹
እኔ ያሰብኩትንማ በጣም ብዙ ነገር በነፃ አብረን እንማማራለን በሚለው ነበር!
አይ አብሽር ከጎንህ ነን tiktok ላይም የምትፖስተውን ቪዲዮ ላይ ሄደን Repost like እናደርግልሃለን YouTube ላይም ሄደን ሼር like እናደርግልሃለን‼️
እንዲሁም ይሄንን የቴሌግራም ቻናልህንም ለጓደኞቻችን በየግሩፑ ሼር እያደረግን በቅርቡ 2000 members እናስገባልሃለን እንዳውም ኬክ ትቆርሳለህ😂
ምትሉኝ ከሆነ እኔ ምንም ሳልሰስት የቻልኩት ሁሉ አብረን በነፃ እንማራለን ጥያቄዎቻችሁንም በትክክል በአፋጣኝ እመልስላችኃለሁ።
ቃሌ ነው ሰው በብር የሚያሳያችሁ ነገር እኔ በነፃ አሳያችኃለሁ ብቻ እናንተ አበረታቱኝ🙌🙏
አመሠግናለሁ‼️
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
||
my Tiktok : https://www.tiktok.com/@mahir.tube?_t=8rC9vv20ELf&_r=1

🥰3❤1👍1🔥1