Mahir Graphics
https://vm.tiktok.com/ZMkmgfNbB/
ከ aliexpress እቃ ወደ Ethiopia ክፍለ ሃገር አዝዤ ነበር እቃው በሰላም ወዳለሁበት ከተማ ደርሶልኛል!
እና ምን ልላችሁ ነው ከ aliexpress እቃ እዘዙ በጣም ቅናሽ ነው።
ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ዱቅ አድርጉልኝ😊🙏

👍1
ብዙዎቻችሁ inbox ምትጠይቁኝ ጥያቄ ነው፣ Aliexpress ክፍለ ሃገር ይልካሉ ወይ ?
አው Aliexpress Ethiopia ውስጥ ሁሉንም ከተሞች በፖስታ ቤት አማካኝነት በጣም በትንሽ በሚባል ክፍያ ያደርሳሉ!
ዋናው ነገር ግን እናንተ እቃ ስታዙ እቃው 100% ከቀረጥ ነፃ የሆነ መሆን መቻል አለበት!
አንዲት እቃ እንዴት ከቀረጥ ነፃ ለመሆኑ በምን እንወቅ ብላችሁ ምትቸገሩ ከሆነ ደሞ እኔ 1መንገድ የምጠቀምበትን ልንገራችሁ
1ኛ የምታዙት እቃ አንዱ ብቻ ከ10 dollar ባያልፍ ይመከራል
2ኛ የምታዙት እቃ ትላልቅ እቃ ባይሆን ለምሳሌ የካሜራ ስታንድ አይነት ትልቅ ነገር ባታዙ!
3ኛ ስለት ያለው ነገር በጭራሽ አይመከርም
4ኛ ካሜራ፤pc (Laptop) Dron (ድሮን) ነክ ነገሮችንም አይመከሩም ምክንያቱም ቀረጥ በ 30እጥፍ ሊሆን ስለሚችል
ለማዘዝ የምመክራችሁ እና ከቀረጥ ነፃ የሆኑ እቃዎች ምናልባትም ቀረጥ ቢኖርባቸው እኳ ትንሽ ነው የምትከፍሉት!
1)ኛ የእጅ ሰአት
2)ኛ ትናንሽ ስፒከሮች
3ኛ) ኤርፓድ (ኤርፖን)
4ኛ) የአንገት ሃብል
5ኛ) የጣት ቀለበት
6ኛ) ውበት መጠበቂያ
7ኛ) ማይክ (ማይክራፎን)
8)ኛ ቲሸርት
እንዲሁም ቀለል ያለ ጫማ
ሌሎች ትናንሽ ብር የሚያወጡና ኬሎግራማቸውንም ትናንሽ የሆኑ እቃዎችን ብታዙ በሰላም ይመጣላችኃል። more ደሞ YouTube ላይ ሰርች አድርጉ! አመሠግናለሁ።
||
ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ቻናሌን Join ያድርጉ! ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችንም ያግኙ!👇👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics

🥰2👍1🔥1