Mahir Graphics
4.26K subscribers
441 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ጀማው እኔ ለእናንተኮ ማላሰበው ማልጨነቀው ነገር የለም!

በቀላሉ እቤታችሁ በያዛችሁት smart ስልክ ብቻ በመጠቀም Graphics እንድትሰሩ እንዲሁም በቀላሉ ገንዘብ እንድትሰሩ ለማስተማር ዝግጅቴን እየጨረስኩ ነው።
||
ግን ደሞ ይሄ የሚሆነው የእናንተ ፍላጎትና እገዛችሁ ከኔ ጋር ሲሆን ብቻና ብቻ ነው።

ዛሬ አለማችን ላይ የሚሰሩ ትላልቅ የሚባሉ ፖስተሮች እንዲሁም ሎጎዎች በቀላሉ እናንተም እንዴት መስራት እንደምትችሉ እኔ የማውቀው ያህል ለእናንተ ሙሉ በሙሉ በሚገባ ቋንቋ አስተምራለሁ።

እስኪ Graphics ሙያውን ለማወቅና ለመማር ፍላጎት ያላችሁ Comment ላይ እኔ እማራለሁ ብላችሁ ፃፉ!

MAhir Habesha
Mahir Creative
👍6🔥61
Graphics በየትኛው platform እንማር በስልክ ወይስ በ Pc ? ትክክለኛ ምርጫችሁ vote አድርጉ! ከፍተኛ vote ያገኘውን እንማርበታለን!🙌 በ pc  ይሻላል አይ ጀማሪ ስለሆንኩኝ በ ስልክ ይሻላል
anonymous poll

በ ስልክ ይሻላል – 67
👍👍👍👍👍👍👍 93%

በ Pc ይሻላል – 5
👍 7%

👥 72 people voted so far.
👍7🔥1
ይሄንን Graphics በስልኬ እንዴት በቀላሉ እንደሰራሁት በቪዲዮ ላሳያችሁ ?

ምርጫችሁ አዎ ከሆነ ቪዲዮ ፖስት አደርግላችኃለሁ።

👍
👍12🔥1
በቀላሉ በስልካችሁ ብቻ በ2 ደቂቃ thumbnail ስሩ!
👇
https://youtu.be/cqOxURBSbLM?si=r0bly7l5TJoox97l
2🔥1
ቪዲዮ ፖስተናል!

https://vm.tiktok.com/ZMkFKUndT/
👍2🔥1
Mahir Graphics
ቪዲዮ ተሰርቷል።💪 Coming ...
አሁን ይፖሰት ?👎

ወይስ

ጠዋት? 👍
👍4🤣3🖕3
https://vm.tiktok.com/ZMkYyWW4a/
👆👆

አዲስ ቪዲዮ ተፖስቷል!
ይሄንን ቪዲዮ የሚያሳየው ከላይ የጫማው ፖስቸር እንዴት እንደሰራሁት ሚያሳይ ነው።

ጥያቄ ካላችሁ
Comment ላይ አስቀምጡልኝ!
1🔥1
በ Mahir Habesha 1ኛ ዙር የGraphics ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል!
||
በዚህ ዙር ከ 20 ተማሪዎች በላይ የምናሳትፍ ሲሆን እያንዳንዳቸው ከሰለጠኑ በኃላ ከ Mahir Creative ሰርተ-ፊኬት ይሰጣቸዋል።

በዋነኝነት የምንማርበት platform ቴሌግራም ነው።

ስልጠናውም የሚሆነው ከዚህ በፊት ለእናንተም እንደጠየቅነው በ Smart ይሆናል! በድምፅ አብላጫም ከ Pc smart ስልክ ከፍተኛ vote ስላመጣ!

ሌላው ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!

ግን ደሞ እንደኔ ይሄንን ስልጠና እድሉን ተጠቀሙበት እላለሁ! ባያመልጣችሁ የተሻለ ነው።

በመጨረሻም:
ለመመዝገብ ስትመጡ ለመመዝገብያ ማይመለስ 200 ብር ክፍያ እንዳለው እናሳስባለን‼️


ለመመዝገብ:
t.me/MahirCreative1
0932528072

Mahir Habesha
Mahir Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍2👏1
It's a great opportunity, use it
👍2🥰2
ጀማው ብዙዎቻችሁ inbox ስትጠይቁኝ ነበር more እዚህ ቻናል ላይ ብዙቻችሁ ስለምትጠይቁኝ በዚሁ ምላሼን ላስቀምጥላችሁ።

እኔ Graphics የማስተምረው በነፃ አይደለም! So ለመመዝገብ ብቻ ነው 200 ብር የፈማስከፍላችሁ።

ምዝገባው አጥጠናቀን ወደ ስልጠናው ስኔድ አጠቃላይ ለስልጠናው የማስከፍላችሁ 10000 ብር ነው።

ስለዚህ በዚህ ተሰማምታችሁ መሆን አለበት inbox መጥታችሁ ምትመዘገቡት!


ግልፅ ነው'አ?
||
ለመመዝገብ:
t.me/MahirCreative1
0932528072

Mahir Habesha
Mahir Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍7👎3
አጭር ገለፃ!
👍3
Mahir Graphics
Voice message
ጀማው ይሄንን መልዕክት አድምጡት! እና ፍጠኑ!🫵
||

ለመመዝገብ:
t.me/MahirCreative1
0932528072

Mahir Habesha
Mahir Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍3
dollar ሻጭ ካለ inbox ያውራኝ @MahirCreative1
👍4🔥1
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=U7LVPk0q
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾
ሰላም ጀማው!

ሰሞኑ ትንሽ በተፈተጠ ህመም ምክንያት ትንሽ ጠፍቼ ነበር አውቃለሁ። አውፉ በሉኝ🙏


የ Graphics ስልጠና ምዝገባው አልተጠናቀቀም! ተመዝገቡ እስካሁን 3 ሰዎች ብቻ ናቸው የተመዘገቡት!


አሁን የምንፈልገው 7ሰው ብቻ ነው። ቶሎ ተመዝገቡ!🙏
||
ለመመዝገብ:
t.me/MahirCreative1
0932528072

Mahir Habesha
Mahir Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍21👏1
Forwarded from Mahir Creative
Graphic design service
||
- Logo
- flyer
-Banner
- Pamphlet
-YouTube thumbnail
- Facebook Profile & Cover
- Business & Thank you Card
-Others... Graphics

በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ => t.me/MahirCreative1

ስልክ:-
0932528072
👍8