Mahir Graphics
4.26K subscribers
441 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
😭😭
በኦሮምያ ክልል

11 ሰዎች 😭

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ ወረዳ ዛሬ ጠዋት 2:30 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ

ጋር  በተፈጠረ ግጭት ተከትሎ በደረሰ የትራፊክ አደጋ :-

* የ11 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ
* በ40 ሰዎች ላይ ከባድ እና
* በ11 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት
ደረሰ።

በአደጋው ጉዳት ያጋጠማቸው ተጎጂዎች በሰንደፋ ሆስፒታል እና በአካባቢው በሚገኙ የጤና ተቋማት ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
😭💔
||
#Mahir_Habesha
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😢7👍51
Forwarded from Mahir Creative
ድርጅትዎን በኛ ያስተዋውቁ!
MAHIR CREATIVE
||
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||


📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
👍3🥰3
Premium truecaller v-14.9.5.apk
81 MB
Premium truecaller v-14.9.5.apk

ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍2
ውድ ቤተሰቦቼ ለእናንተ ቃል የለኝም በትንሽ ቀን ውስጥ 5ሺ You Tube ሰብስክራይብ አድርሳችሁልኛል🙏

ውድ ቤተሰቦቼ በጣም ነው ማመሰግናችሁ።
||
ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=yUqRDnPqGEpQ1-Ku
👍61
ትግራይ

ማህሌት ተክላይ ፍትሕ አገኘች !!

ዛሬ የነበረው ችሎት በታዳጊዋ ማህሌት ተክላይ ሞት ተጠያቂ የሆኑ ወንጀለኞች ላይ ...

* 1ኛ ተከሳሽ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ

* 2ኛ ተከሳሽ ብዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት
እንዲቀጣ ፍርዲ ቤቱ ወስኗል !!

ፍትሒ ለሁሉም ፍትሕ
ላላገኙ ሁሉም ሴቶች !!
||
እንዲህ ነውጂ! እያወቀ የገደለ ይገደል ህገ-መንግስቱ በዚሁ ይፅና!

እዴ ሃገራችን በተለይ በዚህ በ5 አመታት ውስጥ ብቻ ከእንስሳ በላይ የሰው ልጅ ደም በከንቱ ፈሷል!

እስኪ በዚህ ህገ-መንግስት ይቀጥል ምትሉ! ማለትም እያወቀ የገደለ ይገደል በሚለው ህገ-መንግስት ስንቶቻችሁ ትስማማላችሁ?

የምትስማሙ እስማማለው በሉ!
እስማማለው!
||

Via: Mahir Habesha
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍91
ከ 200+ በላይ አማርኛ ፎንቶች ጀባ ብያችኃለሁ።🙌
👇
https://t.me/Mahir_Habesha/166?single
👍2
Graohics በነፃ መማር ምትፈልጉ እነሆ Mahir Habesha ለእናንተ በነፃ ስልጠና ሊሰጥ ዝግጅቱን በመጨረስ ላይ ነው።

So ይሄንን እድል እንዳያመልጣችሁ እድሉን ተጠቀሙቀት ለሌሎች ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው።
||
#Mahir_Habesha
#Mahir_Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍41
😮

በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

* በዶ/ር ዳግም ዳኘ
እና
* በዶ/ር በለጠ

መሪነት ከሌሎች የህክምና ቡድን አባላት ጋር በመሆን በተደረገ የ አንጀት ቀዶ ህክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶችን ከ46 አመት ታካሚ ማውጣት ተችሏል።

በቀዶ ህክምናው እንደ:-

* ቁልፍ
* ሚስማር እና
* ብሎን

ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች የወጡ ሲሆን ከሶስት ሰዓታት በላይ እንደፈጀም ተገልጿል፡፡

ዶክተሮቻችን 👏

Via አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍61👏1
Amharic Fonts.rar
9.9 MB
🌟የአማርኛ ፎንት ለምትፈልጉ🌟

📱 ለሞባይል
💻 ለኮምፕዩተር መጫን ይቻላል
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
11👍4🥰1
140+ Amharic Fonts.rar
11.5 MB
140+ Amharic Fonts
||
አማርኛ 140 በላይ ፎንቶች በአንድ ላይ!
Dawnlod አድርጋችሁ ተጠቀሙ! ጥያቄ ካላችችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!
||

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍75🔥2👏2