Mahir Graphics
https://youtu.be/fReAWIQQToQ?si=1N-2Zfu4uliajYUS
ሙሉ መረጃ ወጥቶባቸዋል ቪዲዮውን እዩት እድሜያችሁ ከ18 በታች የሆናችሁ ግን ባታዩት ይመከራል😢
👇👇
https://youtu.be/fReAWIQQToQ?si=1N-2Zfu4uliajYUS
👇👇
https://youtu.be/fReAWIQQToQ?si=1N-2Zfu4uliajYUS
YouTube
#ሰበርዜና | እንደ ከብት ሲያርዱት ሙሉ ቪዲዮ ወጣባቸው | በግፍ የታረደው የሰላሌው ወጣት ሙሉ መረጃ ወጥቷል | #ሰላሌ አዝናለች |#ሙሴሰለሞን እንዲህ ብሏል
#ሰበርዜና | እንደ ከብት ሲያርዱት ሙሉ ቪዲዮ ወጣባቸው | በግፍ የታረደው የሰላሌው ወጣት ሙሉ መረጃ ወጥቷል | #ሰላሌ አዝናለች | #ሙሴሰለሞን_እንዲህ_ብሏል |
👍4😢2
Mahir Graphics
Photo
በአዳማ ከተማ በስጋ ቢላ የሬስቶራንቱን ስራ አስኪያጅ በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ
በአዳማ ከተማ ደምበላ ክፍለከተማ የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ በስለት ተወግታ መገደሏን ተከትሎ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ፖሊስ በተከራየበት ሆቴል ውስጥ በወለጪቲ ከተማ መያዙን ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ ይታወሳል።
በአዳማ ከተማ አስተዳደር ደምበላ ክፍለከተማ ወንጂ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ የሆነችውን የ24 ዓመት ወጣት ተጠርጣሪዉ በስለት ወግቶ መሰወሩን እና በፖሊስ ብርቱ ክትትል ተጠርጣሪውን መያዙን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
ተከሳሹ አብርሃም የእቴቴ ባርና ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ የሆነችውን ሃሴት ደርቤ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 በሬስቶራንት ውስጥ የስጋ ቆራጭ ሆኖ እየሰራ ባለበት በስራ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ስጋ በሚቆርጥበት ቢላዋ ወደ የግል ተበዳይን ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ ማድረጉ ተገልጿል ።
ግለሰቡ ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን ተጠርጣሪው ግለሰብ እና ተጎጂዋ በስራ ምክንያት በተደጋጋሚ ይጋጩ እንደነበር ተጠቁሟል።
ፖሊስ ድርጊቱን ከፈጸመ እለት ጀምሮ ክትትል እና ምርምር እያደረገ እንደነበረ የገለፁት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ መዘገቡን አደራጅቶ ለአቃቢ ህግ መላኩን ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። አቃቢ ህግ መዝገቡን ለአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በማቅረብ ክስ መስርቷል። የቀረበለትን ክስ ሲመረምር የቆየው የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ ተላልፎበታል።
በስምኦን ደረጄ
#Mahir_Habesha
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha

👍13😢3👎1
😭😭
በኦሮምያ ክልል
11 ሰዎች 😭
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ ወረዳ ዛሬ ጠዋት 2:30 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ
ጋር በተፈጠረ ግጭት ተከትሎ በደረሰ የትራፊክ አደጋ :-
* የ11 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ
* በ40 ሰዎች ላይ ከባድ እና
* በ11 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት
ደረሰ።
በአደጋው ጉዳት ያጋጠማቸው ተጎጂዎች በሰንደፋ ሆስፒታል እና በአካባቢው በሚገኙ የጤና ተቋማት ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
😭💔

😢7👍5❤1
Forwarded from Mahir Creative
ድርጅትዎን በኛ ያስተዋውቁ!
MAHIR CREATIVE
||
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!✌
||
📞ስልክ:- 0932528072
ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!
የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative

👍3🥰3
Premium truecaller v-14.9.5.apk
81 MB
Premium truecaller v-14.9.5.apk
ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍2
ውድ ቤተሰቦቼ ለእናንተ ቃል የለኝም በትንሽ ቀን ውስጥ 5ሺ You Tube ሰብስክራይብ አድርሳችሁልኛል🙏
ውድ ቤተሰቦቼ በጣም ነው ማመሰግናችሁ።
||
ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=yUqRDnPqGEpQ1-Ku

👍6❤1