Mahir Graphics
4.26K subscribers
441 photos
5 videos
256 files
290 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ሰላሌ 😭

ያየነውን ቪዲዮ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ በጣም በጣም ተጨካክነናል ወይ ያስብላል

ይህ ትንሽዬ ልጅ አንተ ጋ* ብል እንዲሁም
በስምአብ ብሎ አረ**

በግ እንኳን እንደዚህ አይደረገም

ቪዲዮውን ለማየት አቅም ያለው ይየው
TG ላይ ለቀነዋል😭 ሊንክ ይኸው https://t.me/Mahir_Habesha/268?single

ማንም ይሁን ማንም የሚመለከተው አካል እነዚህ አጥፊዎችን ይዞ ለህግ ማቅረብ አለበት ባይ ነን

* ያማል 😭
* ያማል 💔
* ያማል 😭

ታ መ ና ል…….

ድምፅ ሁኑ ሼር አድርጉት 😭😭😭
የሰላሌ ህዝብ እናት አባት ድምፃቸው ይጣራል::
💔💔💔
😭😭😭

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😭19👍18😢3👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቤቱ በቃቹ በለን ሰው እደበግ የሚታረድበት ዘመን ግፍ ነው ኡፍፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭
||
ታ መ ና ል…….

ድምፅ ሁኑ ሼር አድርጉት 😭😭😭
የሰላሌ ህዝብ እናት አባት ድምፃቸው ይጣራል::
💔💔💔
😭😭😭

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😭32👍10👎31
Mahir Graphics
Photo
በአዳማ ከተማ በስጋ ቢላ የሬስቶራንቱን ስራ አስኪያጅ በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ

በአዳማ ከተማ ደምበላ  ክፍለከተማ የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ በስለት ተወግታ መገደሏን ተከትሎ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ፖሊስ በተከራየበት ሆቴል ውስጥ በወለጪቲ ከተማ መያዙን ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ ይታወሳል።

በአዳማ ከተማ አስተዳደር ደምበላ ክፍለከተማ  ወንጂ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ  የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ የሆነችውን  የ24 ዓመት  ወጣት  ተጠርጣሪዉ በስለት ወግቶ መሰወሩን እና በፖሊስ ብርቱ ክትትል ተጠርጣሪውን መያዙን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ  የኮሙኒኬሽን  ጽ/ቤት  ሃላፊ የሆኑት ኢንስፔክተር  ወርቅነሽ ገልሜቻ በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን  ተናግረዋል።

ተከሳሹ አብርሃም የእቴቴ ባርና ሬስቶራንት  ስራ አስኪያጅ  የሆነችውን ሃሴት ደርቤ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 በሬስቶራንት ውስጥ የስጋ ቆራጭ ሆኖ እየሰራ ባለበት  በስራ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት  ስጋ በሚቆርጥበት  ቢላዋ ወደ የግል ተበዳይን ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ ማድረጉ ተገልጿል ።

ግለሰቡ ድርጊቱን  ከፈጸመ በኋላ ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን  ተጠርጣሪው ግለሰብ እና  ተጎጂዋ በስራ ምክንያት በተደጋጋሚ ይጋጩ እንደነበር  ተጠቁሟል።

ፖሊስ ድርጊቱን ከፈጸመ እለት ጀምሮ  ክትትል እና ምርምር  እያደረገ  እንደነበረ የገለፁት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ መዘገቡን አደራጅቶ ለአቃቢ ህግ መላኩን ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። አቃቢ ህግ መዝገቡን ለአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በማቅረብ ክስ መስርቷል። የቀረበለትን ክስ ሲመረምር የቆየው የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሀሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ ተላልፎበታል።

በስምኦን ደረጄ
#Mahir_Habesha
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍13😢3👎1
አዲስ ቪዲዮ ተለቋል ተመልከቱ👇

https://vm.tiktok.com/ZMhv5h9MK/
👍4
😭😭
በኦሮምያ ክልል

11 ሰዎች 😭

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ ወረዳ ዛሬ ጠዋት 2:30 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ

ጋር  በተፈጠረ ግጭት ተከትሎ በደረሰ የትራፊክ አደጋ :-

* የ11 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ
* በ40 ሰዎች ላይ ከባድ እና
* በ11 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት
ደረሰ።

በአደጋው ጉዳት ያጋጠማቸው ተጎጂዎች በሰንደፋ ሆስፒታል እና በአካባቢው በሚገኙ የጤና ተቋማት ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
😭💔
||
#Mahir_Habesha
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😢7👍51