Mahir Graphics
4.26K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
289 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Inbox መርካቶ ቦንብ ተራ አካባቢ ነው። ነጋዴው ፈርቶ ሱቁን ዘግቷል። ያለወትሮ አስፋልቲ ኳስ መጫወቻ ሁኗል።

ባላፈ ይርጋሀይሌ የገበያ ማዕለል ደረሰኝ የለም ብለው
ከ200 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ወስደው ነበር።

ዛሬ ወደዚህ ሰፈር ይመጣሉ የሚል ወሬ ኖሮ ነው።

ነጋዴው ሙሉ በሙሉ ህጋዊ ባይሆንም አንዳንድ ገቢዎች ነን እያሉ ነጋዴውን እያመራሩ ይገኛል።

ብቻ ሁላችንም ግራ ገብቶን
ሱቃችንን ዘግተናል።

ገበያው ሰላማዊ ካልሆነ ደግሞ ኑሮ
ውድነቱ እየከፋ ነው የሚሄደው።
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍4😢2
base (1).apk
27 MB
Graphics በስልካችሁ ምትሰሩበት አፕ አጠቃቀሙ ቀጣም ቀላል የሆነ እና አፑ በየትኛውም Smart ስልክ ሚሰራ ነው። ሞክሩት ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!🙏

ስለ አጠቃቀሙ የሚያሳይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ You Tube ላይ ሙሉውን መመልከት ትችላላችሁ።👇
https://youtu.be/hcEd2e4D-1Y?si=t5TqnU-u4fqg3MZg
👍7
CCPRO 1320 V8A 8NOV.apk
174.8 MB
CapCut Mobile pro
Please this app doesn't work without VPN. 🫵Join for CapCut pc pro
🔥1
ሰላሌ 😭

ያየነውን ቪዲዮ በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ በጣም በጣም ተጨካክነናል ወይ ያስብላል

ይህ ትንሽዬ ልጅ አንተ ጋ* ብል እንዲሁም
በስምአብ ብሎ አረ**

በግ እንኳን እንደዚህ አይደረገም

ቪዲዮውን ለማየት አቅም ያለው ይየው
TG ላይ ለቀነዋል😭 ሊንክ ይኸው https://t.me/Mahir_Habesha/268?single

ማንም ይሁን ማንም የሚመለከተው አካል እነዚህ አጥፊዎችን ይዞ ለህግ ማቅረብ አለበት ባይ ነን

* ያማል 😭
* ያማል 💔
* ያማል 😭

ታ መ ና ል…….

ድምፅ ሁኑ ሼር አድርጉት 😭😭😭
የሰላሌ ህዝብ እናት አባት ድምፃቸው ይጣራል::
💔💔💔
😭😭😭

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😭19👍18😢3👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቤቱ በቃቹ በለን ሰው እደበግ የሚታረድበት ዘመን ግፍ ነው ኡፍፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭
||
ታ መ ና ል…….

ድምፅ ሁኑ ሼር አድርጉት 😭😭😭
የሰላሌ ህዝብ እናት አባት ድምፃቸው ይጣራል::
💔💔💔
😭😭😭

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😭32👍10👎31