Mahir Graphics
4.26K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
289 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
ህይወት እንዲህ ነች

ሚዛን 😭

እህታችን ፍልቅልቋ መልካሟ የትዳር ምሳሌ ከአፏ ማትለያት የልጅ ጎደኛዋ

* የፍርቱና እና
* የአሜን እናት

አራሷ ሚዙዬ በህክምና ላለፉት ቀናት ስትረዳ ቆይታ አቃተኝ ደከመኝ አለች ተረታች ላትመለስ ከዚህ አለም ተለየች

ለባለቤቷ ለልጆቹ ለመላው ቤተሠብ እንዲሁም ለመላው ሁላችን መፅናናትን እንመኛለን

ከባድ ሀዘን ነው

ቀብሯ :- ዛሬ 9 ሰዓት ምስራቀ ፀሀይ ገብርኤል ነው
ቤቷ :- ጎፋ ካንፕ ሳይደርስ ቀበሌው ጋር ከዛ ጀጎል ፋርማሲ ገባ ብሎ ወደቀኝ ከጎፋ እንደስትሪ ት ቤት አጠገብ ነው

Via የእናቶች ወግ ግሩብ

😭😭😭
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍4😢42
በአዳማ  ስጋ በሚቆርጥበት ቢላ  የሬስቶራንቱን ስራ አስኪያጅ በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️

በአዳማ ከተማ ደምበላ  ክፍለከተማ የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ በስለት ተወግታ መገደሏን ተከትሎ ተጠርጣሪዉን ግለሰብ ፖሊስ በተከራየበት ሆቴል ውስጥ በወለጪቲ ከተማ መያዙን አስታውቋል።

በአዳማ ከተማ አስተዳደር ደምበላ ክፍለከተማ  ወንጂ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ  የአንድ ሬስቶራንት ስራ አስኪያጅ የሆነችውን  የ24 ዓመት  ወጣት  ተጠርጣሪዉ በስለት ወግቶ መሰወሩን እና በፖሊስ ብርቱ ክትትል ተጠርጣሪውን መያዙን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ  የኮሙኒኬሽን  ጽ/ቤት  ሃላፊ የሆኑት ኢንስፔክተር  ወርቅነሽ ገልሜቻ በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን  ተናግረዋል።

ተጠርጣሪው የእቴቴ ባርና ሬስቶራንት   ስራ አስኪያጅ  የሆነችውን ሃሴት ደርቤ  ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 በሬስቶራንት ውስጥ የስጋ ቆራጭ ሆኖ እየሰራ ባለበት  በስራ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት  ስጋ በሚቆርጥበት  ቢላዋ ወደ የግል ተበዳይን ወግቶ ህይወቷ እንዲያልፍ ማድረጉ ተገልጿል።

ግለሰቡ ድርጊቱን  ከፈጸመ በኋላ ከአካባቢው የተሰወረ ሲሆን  ተጠርጣሪው ግለሰብ እና  ተጎጂዋ በስራ ምክንያት በተደጋጋሚ ይጋጩ እንደነበር  ተጠቁሟል።ፖሊስ ድርጊቱን ከፈጸመ እለት ጀምሮ  ክትትል እና ምርምር  እያደረገ  እንደነበረ እና በሂደቱ እገዛ ላደረጉ አካላት በሙሉ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ ምስጋና ማቅረባቸውን ብስራት ዘግቧል።
||

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍131
የተከበሩ ክብሩ መርጌታ በአዲስ አበባ ለቡ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውለዋል

በፊስቡክ እና በቴሌግራም ስማቸው እንደ ውቂያኖስ በደንብ የሚነገርላቸው

* ፊኛ አፈነዳለው
* ለፍቅረኛ
* ለምቀኛ
* ለሸረኛ
* ሽንክርቱን ወደ ዱባ እቀይራለው
* ስንፈት ወሲብ አርማለው
* ብር አበዛለው እና የተለያዩ ነገሮች እያሉ ህብረተሰቡ ሲያስመርሩ የነበሩት መርጌታ

ዛሬ ደሞ ይሄ ጥቁር ልብስ የለበሰውን ወጣት ከወልቂጤ አዲስ አበባ ድረስ ብሩህን አበዛልሀለው ብሎ ብሩ ከተቀበለው በኃላ

ሌላ ተጨማሪ ብሩ ይዘህ ና በማለት

ብሩም ሳይበዛ በመቅረቱ መርጌታ ሊያመልጥ ሲል ብሩን የተባለው ወጣት ሲያበራው

ህብረተሰቡ ይህን አይቶ ሁለቱንም ለፓሊስ አስረክቧል

መርጌታዎችን መያዝ ይቀጥላል....!🙌
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
🤣5👍1
Device Info_ System & CPU Info_3.3.7.7_APKPure.xapk
8.1 MB
ስልካችሁ ለሚያስቸግራችሁ እኔን ስለተቀመኝ ነው ዛሬ ያመጣሁላችሁ

ስልካችሁ stuck ለምያረግባችሁ
ከሰው ስልክ ለመግዛት ያሰባችሁ

ራሱ ሁሉንም አጣርቶ ይነግራቹሃል ተጠቀሙበት
👍3
ሀሴት💔😭

አዳማ

እህታችንን ሀሴትን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ገድ* ተሰውሮ የነበረው ግለሰብ በአዳማ ፓሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል::

አሁን በህጉ መስረት ትክክለኛ ፍርድ እንዲሰጥህ በትህትና እንጠይቃለን::

* የሴት ልጅ ጥቃት ይቁሙ 💔
* የሴት ልጅ ጥቃት ይቁሙ 😭
* የሴት ልጅ ጥቃት ይቁሙ 💔
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😢9😨42👍2
የ You Tube ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ!🙏

https://youtube.com/@mahirtube1?si=3RMzxFqVCnvCbEPc
👍3
😎😎😎

ጉድ እና ጅራት እያደር ነው ይላል የሀገራችን ሰዎች

የጋሽ Balthazar ጉዳይ ሊያልቅ ትንሽ ቀረው ሲባል አሁን ደሞ ባለቤቱም ከሌላ ወንድ ጋር አሸሼ ገዳሜ ስታደርግ ቪዲዮ የወጣባት ሲሆን

ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው ሰውየው አሸሼ ገዳሜውን እልል ብሎ በማሳጅ ጀምሮታል::

እንዲሁም 1.8 ሚሊዮን ህዝብ ብቻ የሚኖርባት ኢኳቶሪያል ጊኒ አሸሼ ገደሜ ሲያደርጉ ቪዲዮ ሲቀርፁ ነው ወይ የሚውሉት አስብሏል

አንዳንዶች ደሞ አይ performance ለማየት ነው ሌላ ጊዜ ለማሻሻል እያሉ ሲሆን

በዚህ መህል ግን ምንም የማያቁት
6ልጆች ትልቅ ችግር ውስጥ ገብተዋል

በትምህርት ቤት ስነልቦናቸው ሊጎዳ ይችላል
እየተባለ ይገኛል::

ቪዲዮም ሰሞኑን ብዙ ተከታይ እንደ ጎርፍ የሚጎርፍለት TG ተለቋል ያው ለኢትዮጵያውያን እንዴት አድርገው Serach አድርገው ቪዲዮውን እዩት ተብሎ አይነገረም 😮

ለምን ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ በጎጎል የአሸሼ ገዳሜን ቪዲዮን Serach በማድረግ ቁጥር አንድ ደረጃን ስለያዙ ነው::

TG ግን ይመቸው በጣም ብዙ ተከታይ እያፈራ ነው::

😎
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
👍7😁5