Mahir Graphics
4.25K subscribers
440 photos
5 videos
256 files
289 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Forwarded from Mahir Creative
ለፊልም የሰራሁት ፖስተር
እንዴት አያችሁት?

Mahir Creative

ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||

ጥበብ. ጥራት. ፍጥነት!

📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
👏5👍1
የህፃን ሄቨን የአስክሬን እናመደፈሯን የሚያሳየው ፎቶ እንዲለቀቅ እና ህዝብ እንዲፈርዳት እናቷ በጠየቀችው መሠረት ከላይ ተያይዟል። ምስሉ ለመመልከት ይዘገንናል።

ወገን ሁሉም ይመልከተው የዓለም ህዝብ ይፍረድ😭😭 #ሼር አድርጉት😭🙏

https://t.me/Mahir_Habesha/203?single
😭163👍1
Forwarded from Mahir Creative
በነፃ የድርጅትዎ ወይም የግልዎ አርማ እንዲሰራልዎ ከፈለጉ በ Mahir Creative በቴቴሌግራም ቻናል ይወዳደሩ ፤ ያሸንፉ፤ይሸለሙ!

ለመወዳደር የሚያስፈልጉ ህጎች።

1ኛ ይሄንን ፖስት ላይክ እንዲሁም ሼር ማድረግ
2ኛ ሊሰራልዎ ሚፈልጉትን የአርማ (የሎጎ) ስም ከስር ኮሜንት ላይ ይፃፉ!

3ኛ ይሄንን ቻናል t.me/MahirCreative Join ማድረግ !

4ኛ እና የመጨረሻው ህግ:- ለሌሎች ለጓደኞች ሼር ማድረግ (ቢያንስ እስከ 20 ሰው ይሄንን ፅሁፍ ሼር ማድረግ) መላክ፤ይጠበቅብዎታል!!

መልካም እድል!
Mahir Creative

እስከ መስከረም 1 ብቻ ነው መወዳደር ምትችሉት!
||
ለበለጠ መረጃ:
📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
2
Forwarded from Mahir Creative
"ልኬ ነህ" ለሚል ፊልም ርዕስ የሰራሁት #ፖስተር
||

By Mahir Creative

ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||


📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
2
አሰቃቂ ግድያ!

ሰላም ወንድሜ በአዳማ ከተማ ከባድ ወንጀል ሰርቶ የተደበቀ ሰው አለ ለልጅቷ ድምፅ እንድትሆኛት እለምንሃለው....

ዛሬ አዳማ በጣም አዝና ተከፍታ ነው የዋለችው በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ማናጀርነት ተቀጥራ ምትኖር ሴት ነበረች ቤቱ በፍየል በጣም ይታወቃል ተናግራኛለች በሚል ምክንያት  እዛው ግቢ ውስጥ ለምግብ ቤቱ ፍየል ይታረዳል እናም ፍየሉን ሚያርደው ልጅ የልጅቱ ቢሮ ገብቶ 4ጊዜ ልባን ወግቶ አንገቷን አርዶ ቢሮን እራሷ ላይ ቆልፎ ተጠቃሚው ሚገባበት የእጅ መታጠቢያ ገብቶ ታጥቦ ምንም እንዳልተፈጠረ ምግብ ቤቱን ለቆ ወቷል።

ፖሊስ እየፈለገው ነው ምንም ፍንጭ የለም ከሰአታት ቡሃላ ቢሮዋ ተገንጥሎ ሲገባ ይሄን ጉድ ታየ እንደዋዛ ደመከልብ ሆነች።
||

መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት! #ድምፅ_እንሁናት!😢

ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha
😢15👍101