ቪዲዮውን በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ የታላችሁ video ተለቋል ሞቅ ሞቅ አድርጉትጂ!🥴
በጣም የለፋሁበት ስራ ነው በደንብ እንዲታይ አድርጉልኝ!🥺 🙏
በጣም የለፋሁበት ስራ ነው በደንብ እንዲታይ አድርጉልኝ!🥺 🙏
👍12🥰5❤4
Forwarded from Mahir Graphics chat
Bela Jember - Regular.ttf
110.1 KB
Bela Jember
እኔ ቪዲዮው ላይ የተጠቀምኩት አማርኛ ፎንት ይሄው!
እኔ ቪዲዮው ላይ የተጠቀምኩት አማርኛ ፎንት ይሄው!
👍8❤2🔥1
እናንተ ባታዩልኝም እኔ ቨዲዮ መስራቴን ቀጥላለሁ ...!🤝
እናንተም የምለቃቸው ቪዲዮዎች ባለማየትና ላይክና ሼር ባለማድረግ ትተባበሩኛላችሁ ⁉️🥱
ቃል ግቡልኝ
ቃል እንገባባና በደንብ እንማማር 😞🥱
እናንተም የምለቃቸው ቪዲዮዎች ባለማየትና ላይክና ሼር ባለማድረግ ትተባበሩኛላችሁ ⁉️🥱
ቃል ግቡልኝ
ቃል እንገባባና በደንብ እንማማር 😞🥱
👍28🤣11❤3🥱3🥰1
Mahir Graphics pinned «ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀ ..... 👇👇👇 https://youtu.be/SLUli-MIHd4 https://youtu.be/SLUli-MIHd4»
Forwarded from Mahir Creative
Graphics Design and video editing ...do you want to have something made?
Those who Relied On me.....call us | +251932528072
Mahir Creative
Mahir Graphics 😊
||
My Telegram channel👇
Mahir Creative and
Mahir Graphics
Those who Relied On me.....call us | +251932528072
Mahir Creative
Mahir Graphics 😊
||
My Telegram channel👇
Mahir Creative and
Mahir Graphics
🥰2
Forwarded from Mahir Creative
የነሺዳ እና የመንዙማ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ወይም Graphics design በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ... ____mahir creative
||
Mahir Creative
Mahir Graphics 😊
Those who Relied On me.....call us | +251932528072
||
My Telegram channel👇
Mahir Creative and
Mahir Graphics
||
Mahir Creative
Mahir Graphics 😊
Those who Relied On me.....call us | +251932528072
||
My Telegram channel👇
Mahir Creative and
Mahir Graphics
🥰2
Forwarded from Mahir Creative
ቤተሰብ እኔ ከዚህ በፊት እና እስካሁን ላይ color branding እንደሌለኝ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ...?
ይሄንን የምትመለከቱት ሎጎዬ ላይ የተጠቀምኳቸው ከለሮች ዝምብዬ እና እንደ ቀልድ ነበር ያደረኩት ..!
እና አሁን ምን አሰብኩ መሰላችሁ እኔ የራሴ ለምን color branding አይኖረኝም ብዬ አሰብኩ...😊
Color branding ኖረኝ ማለት ግን ከራሴ color ውጪ የራሴ poster ወይም promotion ስሰራ የራሴ ከለር እንድጠቀም እገደዳለሁ።
እስኪ በዚህ ጉዳይ ከእናንተ ጋር ልወያይ ...__
አሁን ያለው Mahir Creative ሎጎ አሁን ባለው ከለር ይፅና ምትሉ ይሄንን ግጩ.👍
አይ የራስህ color branding ፍጠር ምትሉኝ ደሞ ይሄንን ግጩ ❤
በነገራችን ላይ comment ላይ ሃሳብ መስጠትም ይቻላል😊
አመሰግናለሁ።

❤21👍5