Mahir Graphics
4.24K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Mahir Graphics
ደስ የሚል አስደሳች ዜና ለማሂር ግራፊክስ ተማሪዎች በሙሉ ሰበር ዜና አለላችሁ ከወንድማችሁ ከማሂር ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
ሰበር ዜና
ውድ ለማሂር ግራፊክስ ቤተሰቦች ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።

ከዚህ ቀደም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በመሃል እየተቋረጠ ቢሆንም ትምህርቱ መስጠታችን ይታወቃል!!

ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኃላ ካቋረጥንበት part ጀምሮ በመጀመሪያው YouTube (7000) subscribers ባለው ቻናላችን ድጋሚ በአዲስ ጥበባዊ ትምህርት ልንሰጥ ዝግጅታችን ጨርሰናል!

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።


የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍13👏51
ከዚህ በኃላ ማለትም ከነገ አርብ (ጁሙአ) ጀምሮ የምንማራቸው ትምህርቶች እነዚህ ናቸው።

በተጨማሪ:- ክፍላችን ስለ Aiም አንዳንድ ኮርሶች እንማራለን ኢንሻ አላህ!


ከዚህ በኃላ ማርፈድም ሆነ መቅረት የለም so ወደፊት ሁላችንም graphics designer እንሆናለን 🫡
👏181
ነገ ጠዋት ይለቀቅ ዛሬ ተሽታችኃል
👍153🥰2
ወገን አላቹ ወይ ?

ቪዲዮ እየተለቀቀ ነውኮ የታላቹ ሞቅ ሞቅ አድርጉተጂ!😘
👍15
Free mockup
ሟካፕ



የዛሬው ቪዲዮ ሙሉ ትምህርት ሟካፕንም አያይዘን ስለሰራነው እነኚህ mockup ወደ ስልካችሁ save አድርጓቸውና

ከስር ከተለቀቀው ቪዲዮ ጋር እያያችሁ በቪዲዮውን ሃሳብ መሰረት የተሻለ ስራ እንድትሰሩ ይረዳችኋል 🤝

አመሠግናለሁ።
3🥰2
Mahir Graphics
በስማችሁ እንዴት ሎጎ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ👇 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀ https://youtu.be/WC-rdlsEU2s?si=FsWGXYNSNlSh-q33
እኔኮ የሚገርመኝ ቪዲዮ ሲለቀቅ የት ነው ምትሄዱት?🥱

ቪዲዮ ካልሰራሁና የተወሰነ ስጠፋ አረ ማሂር የት ጠፋህብን ምናምን እያላችሁ ትጠይቁኛላችሁ።

እንደምንም ብዬ አንድ ቀን ሙሉ የለፋሁበትን ቪዲዮ ፖስት ሳደርግ ማን ና አለህ አይነት ይመስል ሁላችሁም ትሸሻላችሁ🥺

በዚሁ ነው ምንዛለቀው ማለት ነው?
ቢያንስ ቀጣይ እኳ ሌሎች ትምህርቶች እንድለቅላችሁ Youtube Like Sher subscribe ብታደርጉልኝ'ስ ቆይ?
👍192
Mahir Graphics pinned «በስማችሁ እንዴት ሎጎ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ👇 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀ https://youtu.be/WC-rdlsEU2s?si=FsWGXYNSNlSh-q33»
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ በእናንተ ተማምኜ አንድ ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል🤝

ቻሌንጁም ይሄንን 👉 የቴሌግራም ቻናል 1000 ሰው Join ካለው 2000 ብር ይሰጠኛል

👇👇👇 ቻናሉ ይሄው https://t.me/abktech1234
https://t.me/abktech1234

ስለዚህ በእናንተ ተማምኜ እስኪ ለአንዳንድ ለዳታ ወጪ እኳ ይሆነኛል ብዬ ቻሌንጁን ተቀብያለሁ

ታዲያ ምን ትሉኛላችሁ?
መቼም እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ ነኝ!


እናሳካዋለን ወይስ
ይቅር ? ሃሳብም ስጡኝ🙏
👏91
Mahir Graphics
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ በእናንተ ተማምኜ አንድ ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል🤝 ቻሌንጁም ይሄንን 👉 የቴሌግራም ቻናል 1000 ሰው Join ካለው 2000 ብር ይሰጠኛል 👇👇👇 ቻናሉ ይሄው https://t.me/abktech1234 https://t.me/abktech1234 ስለዚህ በእናንተ ተማምኜ እስኪ ለአንዳንድ ለዳታ ወጪ እኳ ይሆነኛል ብዬ ቻሌንጁን ተቀብያለሁ ታዲያ ምን ትሉኛላችሁ? መቼም እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ…
ደሞ የረሳሁት ነገር የኔው ቻሌንጅ እንደተጠናቀቀ ለእናንተም ልዩ የሆነ ሽልማት የቻናሉ ባለቤት ራሱ ያዘጋጅላችኃል።

ልክ እንደኔ ሰዎችን invaite ታደርጉና ሽልማት ትሸለማላችሁ።

So አሁን ዳይ ወደ 1k members እናስገባው ለኔ ስትሉ🤲🥺

የቻናሉ ሊንክ👇👇
https://t.me/abktech1234
4🔥1
ቀጣይ ኮርስ ምን ልስራ⁉️

የ 2026 ገንዘብ የሚሰራ Youtube Channel አከፋፈት ቪዲዮ ይሰራ ምትሉ ይሄንን Like አድርጉ🤝

በ capcut ቪዲዮ ኤዲቲንግ ቪዲዮ ይሰራ የምትሉ ይሄንን Like አድርጉ

social media poster design አሰራር ቪዲዮ ይሰራ የምትሉ ይሄንን Like አድርጉ😘

አይ Graphics Design አሁንም በድጋሚ ሎጎ አሰራር ቪዲዮ ይሰራ የምትሉ ይሄንን Like አድርጉ!👍

ቶሎ ድምፅ ስጡ!
47🤝28👍17🥰5🔥1