Forwarded from Mahir Creative
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በውብ ዲዛይን በማይተመን ጥራት በ Mahir ያዝዘ-ምኑ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
እባክዎ የመልካም ምኞት poster design ማሰራት ከፈለጉ አማራጭዎ እኛ ነን ያናግሩን!🫡
||
The service we offer
- Logo
- flyer
-Banner
- Pamphlet
-YouTube thumbnail
- Facebook Profile & Cover
- Business & Thank you Card
-Others... Graphics
በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ => t.me/MahirCreative1
ስልክ:-
0932528072
የቴሌግራም ቻናላችን ለመጎብኘት👇
@MahirCreative

🤓6❤4🔥3👍1
ደስ የሚል አስደሳች ዜና ለማሂር ግራፊክስ ተማሪዎች በሙሉ ሰበር ዜና አለላችሁ ከወንድማችሁ ከማሂር
ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል
ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል
ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
👍81❤1
Mahir Graphics
ደስ የሚል አስደሳች ዜና ለማሂር ግራፊክስ ተማሪዎች በሙሉ ሰበር ዜና አለላችሁ ከወንድማችሁ ከማሂር ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
ሰበር ዜና
ውድ ለማሂር ግራፊክስ ቤተሰቦች ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
ከዚህ ቀደም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በመሃል እየተቋረጠ ቢሆንም ትምህርቱ መስጠታችን ይታወቃል!!
ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኃላ ካቋረጥንበት part ጀምሮ በመጀመሪያው YouTube (7000) subscribers ባለው ቻናላችን ድጋሚ በአዲስ ጥበባዊ ትምህርት ልንሰጥ ዝግጅታችን ጨርሰናል!
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics

👍13👏5❤1
Mahir Graphics
ሰበር ዜና ውድ ለማሂር ግራፊክስ ቤተሰቦች ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። ከዚህ ቀደም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በመሃል እየተቋረጠ ቢሆንም ትምህርቱ መስጠታችን ይታወቃል!! ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኃላ ካቋረጥንበት part ጀምሮ በመጀመሪያው YouTube (7000) subscribers ባለው ቻናላችን ድጋሚ በአዲስ ጥበባዊ ትምህርት ልንሰጥ ዝግጅታችን ጨርሰናል! በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ። …
ግን በመጀመሪያ እስኪ አለን በሉ የታላችሁ?🥴
🥰29👍15😢2
Free mockup
ሟካፕ
የዛሬው ቪዲዮ ሙሉ ትምህርት ሟካፕንም አያይዘን ስለሰራነው እነኚህ mockup ወደ ስልካችሁ save አድርጓቸውና
ከስር ከተለቀቀው ቪዲዮ ጋር እያያችሁ በቪዲዮውን ሃሳብ መሰረት የተሻለ ስራ እንድትሰሩ ይረዳችኋል 🤝
አመሠግናለሁ።
ሟካፕ
የዛሬው ቪዲዮ ሙሉ ትምህርት ሟካፕንም አያይዘን ስለሰራነው እነኚህ mockup ወደ ስልካችሁ save አድርጓቸውና
ከስር ከተለቀቀው ቪዲዮ ጋር እያያችሁ በቪዲዮውን ሃሳብ መሰረት የተሻለ ስራ እንድትሰሩ ይረዳችኋል 🤝
አመሠግናለሁ።
❤3🥰2
Mahir Graphics
በስማችሁ እንዴት ሎጎ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ👇 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀ✅ https://youtu.be/WC-rdlsEU2s?si=FsWGXYNSNlSh-q33
እኔኮ የሚገርመኝ ቪዲዮ ሲለቀቅ የት ነው ምትሄዱት?🥱
ቪዲዮ ካልሰራሁና የተወሰነ ስጠፋ አረ ማሂር የት ጠፋህብን ምናምን እያላችሁ ትጠይቁኛላችሁ።
እንደምንም ብዬ አንድ ቀን ሙሉ የለፋሁበትን ቪዲዮ ፖስት ሳደርግ ማን ና አለህ አይነት ይመስል ሁላችሁም ትሸሻላችሁ🥺
በዚሁ ነው ምንዛለቀው ማለት ነው?
ቢያንስ ቀጣይ እኳ ሌሎች ትምህርቶች እንድለቅላችሁ Youtube Like Sher subscribe ብታደርጉልኝ'ስ ቆይ?

👍19❤2
Mahir Graphics pinned «በስማችሁ እንዴት ሎጎ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ👇 ተለቀቀቀቀቀቀቀቀ✅ https://youtu.be/WC-rdlsEU2s?si=FsWGXYNSNlSh-q33»
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ በእናንተ ተማምኜ አንድ ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል🤝
ቻሌንጁም ይሄንን 👉 የቴሌግራም ቻናል 1000 ሰው Join ካለው 2000 ብር ይሰጠኛል
👇👇👇 ቻናሉ ይሄው https://t.me/abktech1234
https://t.me/abktech1234
ስለዚህ በእናንተ ተማምኜ እስኪ ለአንዳንድ ለዳታ ወጪ እኳ ይሆነኛል ብዬ ቻሌንጁን ተቀብያለሁ
ታዲያ ምን ትሉኛላችሁ?
መቼም እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ ነኝ!
እናሳካዋለን ወይስ
ይቅር ? ሃሳብም ስጡኝ🙏

👏9❤1
Mahir Graphics
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ በእናንተ ተማምኜ አንድ ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል🤝 ቻሌንጁም ይሄንን 👉 የቴሌግራም ቻናል 1000 ሰው Join ካለው 2000 ብር ይሰጠኛል 👇👇👇 ቻናሉ ይሄው https://t.me/abktech1234 https://t.me/abktech1234 ስለዚህ በእናንተ ተማምኜ እስኪ ለአንዳንድ ለዳታ ወጪ እኳ ይሆነኛል ብዬ ቻሌንጁን ተቀብያለሁ ታዲያ ምን ትሉኛላችሁ? መቼም እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ…
ደሞ የረሳሁት ነገር የኔው ቻሌንጅ እንደተጠናቀቀ ለእናንተም ልዩ የሆነ ሽልማት የቻናሉ ባለቤት ራሱ ያዘጋጅላችኃል።
ልክ እንደኔ ሰዎችን invaite ታደርጉና ሽልማት ትሸለማላችሁ።
So አሁን ዳይ ወደ 1k members እናስገባው ለኔ ስትሉ🤲🥺
የቻናሉ ሊንክ👇👇
https://t.me/abktech1234
ልክ እንደኔ ሰዎችን invaite ታደርጉና ሽልማት ትሸለማላችሁ።
So አሁን ዳይ ወደ 1k members እናስገባው ለኔ ስትሉ🤲🥺
የቻናሉ ሊንክ👇👇
https://t.me/abktech1234
❤4🔥1