Mahir Graphics
4.24K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Forwarded from Mahir Creative
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።



Mahir Creative 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🥰2🔥1
🌙  ዒድ  ሙባረክ

  እንኳን ለ1447ኛው ዒድ  አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح  الأعمال

አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🌙  ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🌙
8🔥2🥰2
Graphics Design በነፃ ለመማር! የተሻለ አማራጭ ይጠቀሙ!

በቴሌግራም ለመማር
⚡️ Mahir Graphics

በዩቲዩብ ለመማር
🗂 Mahir Graphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏188👍6🥰2
የዚህ ሎጎ ፍቺ (concept) በትክክል ለተናገረ ማለትም ስሙን በትክክል ለገመተ የ 25 ብር ካርድ ይሞላለታል🤓🥴
👍42🥰2
Mahir Graphics
የዚህ ሎጎ ፍቺ (concept) በትክክል ለተናገረ ማለትም ስሙን በትክክል ለገመተ የ 25 ብር ካርድ ይሞላለታል🤓🥴
በጣም ብዙ ሰው መልሶታል እስኪ የሎጎውን concept (ሃሳብ) መልሱን ይለቀቅ ምትሉ👍

20 like 👍 እንደሞላ እለቀዋለሁ🤓🤲
👍30
Logo concept
👌84🔥1
Forwarded from Mahir Tube
Mahir Production

#በአዲስ_ሀሳብ
#በአዲስ_መልክ
#በአዲስ_ስራ

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🫡
t.me/MahirProduction
t.me/MahirProduction
8👍3
Forwarded from Mahir Creative
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በውብ ዲዛይን በማይተመን ጥራት በ Mahir ያዝዘ-ምኑ!



ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ

እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

እባክዎ የመልካም ምኞት poster design ማሰራት ከፈለጉ አማራጭዎ እኛ ነን ያናግሩን!🫡
||

The service we offer


- Logo
- flyer
-Banner
- Pamphlet
-YouTube thumbnail
- Facebook Profile & Cover
- Business & Thank you Card
-Others... Graphics

በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ => t.me/MahirCreative1

ስልክ:-
0932528072

የቴሌግራም ቻናላችን ለመጎብኘት👇
@MahirCreative
🤓64🔥3👍1
ደስ የሚል አስደሳች ዜና ለማሂር ግራፊክስ ተማሪዎች በሙሉ ሰበር ዜና አለላችሁ ከወንድማችሁ ከማሂር

ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል
ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
👍811
Mahir Graphics
ደስ የሚል አስደሳች ዜና ለማሂር ግራፊክስ ተማሪዎች በሙሉ ሰበር ዜና አለላችሁ ከወንድማችሁ ከማሂር ዛሬ ማታ የማሳውቃችሁ ይሆናል ወይም ይሄንን post 50 Like👍 ከገባ አበስራችኃለሁ🫡
ሰበር ዜና
ውድ ለማሂር ግራፊክስ ቤተሰቦች ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።

ከዚህ ቀደም ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና በመሃል እየተቋረጠ ቢሆንም ትምህርቱ መስጠታችን ይታወቃል!!

ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኃላ ካቋረጥንበት part ጀምሮ በመጀመሪያው YouTube (7000) subscribers ባለው ቻናላችን ድጋሚ በአዲስ ጥበባዊ ትምህርት ልንሰጥ ዝግጅታችን ጨርሰናል!

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።


የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇
https://t.me/Mahir_Graphics
https://t.me/Mahir_Graphics
👍13👏51
ከዚህ በኃላ ማለትም ከነገ አርብ (ጁሙአ) ጀምሮ የምንማራቸው ትምህርቶች እነዚህ ናቸው።

በተጨማሪ:- ክፍላችን ስለ Aiም አንዳንድ ኮርሶች እንማራለን ኢንሻ አላህ!


ከዚህ በኃላ ማርፈድም ሆነ መቅረት የለም so ወደፊት ሁላችንም graphics designer እንሆናለን 🫡
👏181
ነገ ጠዋት ይለቀቅ ዛሬ ተሽታችኃል
👍153🥰2
ወገን አላቹ ወይ ?

ቪዲዮ እየተለቀቀ ነውኮ የታላቹ ሞቅ ሞቅ አድርጉተጂ!😘
👍15
Free mockup
ሟካፕ



የዛሬው ቪዲዮ ሙሉ ትምህርት ሟካፕንም አያይዘን ስለሰራነው እነኚህ mockup ወደ ስልካችሁ save አድርጓቸውና

ከስር ከተለቀቀው ቪዲዮ ጋር እያያችሁ በቪዲዮውን ሃሳብ መሰረት የተሻለ ስራ እንድትሰሩ ይረዳችኋል 🤝

አመሠግናለሁ።
3🥰2