Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰13❤6👍2👏2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥16🙏5🥰3🤝3
Forwarded from Mahir Tube
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
እኛ የአላህ ነን! ወደ አላህም ተመላሾች ነን!🥹🥹
የክቡር ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ ማይቀርበት አኼራ ተሻገሩ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የአላህ ውሳኔ ሆነና ማምሻውን ወደ አኼራ ሄደዋል።
እኛ የአላህ ነን! ወደ አላህም ተመላሾች ነን!🥹🥹
የክቡር ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ ማይቀርበት አኼራ ተሻገሩ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የአላህ ውሳኔ ሆነና ማምሻውን ወደ አኼራ ሄደዋል።
😢30💔15❤7🥰1👏1
Forwarded from Mahir Tube
የጠፋሁት በዚህ ምክንያት ነው ለማለት ያህል✅
አሁን አልሃምዱል ሊላህ በሰላም ወደቤታችን ተመልሰናል‼️
ግን ግን
የቡሌ ሆራ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ወላሂ ለእናንተ ቃላት የለኝም💌
የምሬን ነው በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም ላደረጋችሁን አስተዋፅዎ በቃ አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ!🙏
የሚገርመው የመጅሊሱ አመራሮች ለኛ ሲሉ ከታሰርንበት ቀን ጀምሮ ሌተቀን በኛ ጉዳይ ሲጨነቁና ሲለፉ ነበር በርግጥ እኛ ያለወንጀል ብንታሰርም በአላህ ፍቃድ አላህ አውጥቶናል!
በተጨማሪም ሙሉ የከሪም መስጂድ ጀመአ እና ሙሉ የቡሌ ሆራ ከተማ ሙስሊሞች አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ አላህ ሃያታችሁ ያርዝምልን እንወዳችኃለን✅
በድጋሚ አላህ ያክብራችሁ።🙏
አሁን አልሃምዱል ሊላህ በሰላም ወደቤታችን ተመልሰናል‼️
ግን ግን
የቡሌ ሆራ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ወላሂ ለእናንተ ቃላት የለኝም
የምሬን ነው በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም ላደረጋችሁን አስተዋፅዎ በቃ አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ!🙏
የሚገርመው የመጅሊሱ አመራሮች ለኛ ሲሉ ከታሰርንበት ቀን ጀምሮ ሌተቀን በኛ ጉዳይ ሲጨነቁና ሲለፉ ነበር በርግጥ እኛ ያለወንጀል ብንታሰርም በአላህ ፍቃድ አላህ አውጥቶናል!
በተጨማሪም ሙሉ የከሪም መስጂድ ጀመአ እና ሙሉ የቡሌ ሆራ ከተማ ሙስሊሞች አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ አላህ ሃያታችሁ ያርዝምልን እንወዳችኃለን
በድጋሚ አላህ ያክብራችሁ።🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36👍6😢5💔4
በ 📱 ዛሬ ማታ Live እንገናኝ!🙌
እስከዛው እኔን መጠየቅ ምትፈልጉትን Comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም live ስገባም መጠየቅ ትችላላችሁ‼️
Live የምንገባበት ቻናል📱
https://youtube.com/@mahirtube1?si=45Uc0JGQMECmqB-c
እስከዛው እኔን መጠየቅ ምትፈልጉትን Comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም live ስገባም መጠየቅ ትችላላችሁ‼️
Live የምንገባበት ቻናል
https://youtube.com/@mahirtube1?si=45Uc0JGQMECmqB-c
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👏6🥰2
Mahir Graphics
በ 📱 ዛሬ ማታ Live እንገናኝ!🙌 እስከዛው እኔን መጠየቅ ምትፈልጉትን Comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም live ስገባም መጠየቅ ትችላላችሁ‼️ Live የምንገባበት ቻናል📱 https://youtube.com/@mahirtube1?si=45Uc0JGQMECmqB-c
ዛሬም Live እንገባለን! 4:00 ሰአት ሲሆን በ YouTube ቻናላችን እንገናኝ ‼️
ዛሬ በቀጥታ በ Live እንማማራለን📱 ‼️
ዛሬ በቀጥታ በ Live እንማማራለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🥰2🔥1
ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና #ክፍል7 Free Graphics Design course Part7 | Mahir Graphics #Graphics_Design
አሁን
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ይለቀቃል‼️
አሁን
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ይለቀቃል‼️
🔥9❤3🥰3👏3
Mahir Graphics
ሰሞኑ ችግር ላይ ስላለሁ YouTube ቻናሌን ለመሸጥ ተገድጃለሁ በጣም ይቅር በሉኝ🥹🙏 አሪፍ ይዞታ ያለው ከ 6800 በላይ ሰብስክራይብና ከ2000 በላይ ሰአት ያለው YouTube ቻናል አለኝ ግዙኝ!😔 ስለምትገዙኝ አመሰግናለሁ🙏 0932528072
ይቅር በሉኝ🙏
ግዳኝ ሆኖብኝ ነው ይሄንን የወሰንኩት!
በርግጥ ብዙ አስቤ ነበር በቃ አላህ ለኔ አላለውም!
ግዳኝ ሆኖብኝ ነው ይሄንን የወሰንኩት!
በርግጥ ብዙ አስቤ ነበር በቃ አላህ ለኔ አላለውም!
😢11💔8❤4👌1
Mahir Graphics
ዛሬ ማታ ይጠብቁን📱 በጣም ገራሚ ቪዲዮ...... 🙁 ☹️ 😭 🙁 😭 🙁 ☹️ 🙁 በዚህ 📱 ቻናል👇 YouTube Channel
ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ📱 📱 📱 📱 📱
👇👇👇👇
https://youtu.be/fQIHcEcTrFY?si=meEFxLrc6Jp__DPO
👇👇👇👇
https://youtu.be/fQIHcEcTrFY?si=meEFxLrc6Jp__DPO
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
Logo design | ሎጎ አሰራር በቀላሉ በስልክ ብቻ | ሙሉ ኮርስ ስልጠና በነፃ #graphic_design
Logo design | ሎጎ አሰራር በቀላሉ በስልክ ብቻ | ሙሉ ኮርስ ስልጠና በነፃ #graphic_design #graphics_design #shortvideo
🥰13👏8❤6🔥3
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ?⏩ 🆕 🆕
የመጀመሪያው YouTube😍 ቻናሌ ከዛሬ ጀምሮ በሌላ ሰው እጅ ገብቷል!
ስለዚህ አዲስ YouTube😍 ቻናል ከፍቻለሁ በአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እላለሁ አመሠግናለሁ🙏
አዲሱ YouTube✅ ቻናሌ Link
👉 🖥 👨💻 ✅
https://youtube.com/@mahirgraphics?si=cgFwKUugxzSkrd_B
የመጀመሪያው YouTube
ስለዚህ አዲስ YouTube
አዲሱ YouTube
https://youtube.com/@mahirgraphics?si=cgFwKUugxzSkrd_B
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍4👏4🥰2
"مبارك عليكم الشهر الكريم، وكل عام وأنتم بخير. جعلنا الله وإياكم ممن يجتهدون فيه بالعبادات، وتلاوة القرآن، والاستغفار، والصلاة على النبي ﷺ، والدعاء. ونسأل الله أن يجعله شهراً مليئاً بالنجاح والتوفيق لنا جميعاً في شتى مجالات أعمالنا."
رمضان مبارك - من سام سمير
እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሠላም አደረሰን፤ በዒባዳዎች በቁርዓን እስቲግፋር እና ሰለዋት ዱዓ ላይ የምንበረታበት ሁላችንም በየተሰማራንበት የስራ ዘርፍ የስኬት ወር ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።
ረመዳን ሙባረክ ከ Mahir Graphics
رمضان مبارك - من سام سمير
እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሠላም አደረሰን፤ በዒባዳዎች በቁርዓን እስቲግፋር እና ሰለዋት ዱዓ ላይ የምንበረታበት ሁላችንም በየተሰማራንበት የስራ ዘርፍ የስኬት ወር ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።
ረመዳን ሙባረክ ከ Mahir Graphics
❤16👍6🔥1🥰1👏1
Forwarded from Mahir Creative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🥰2🔥1