Mahir Graphics
4.24K subscribers
449 photos
5 videos
256 files
294 links
በነፃ ያለምንም ክፍያ Graphics ይማሩ
.

ይህ የኔ የማሂር ግራፊክስ የቴሌግራም ቻናሌ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ😔

Mahir Graphics Official YouTube channel👇
https://youtube.com/@mahirtube1?si=FRDImJO6QSJiZUHD

TITOK :👇
https://www.tiktok.com/@mahir_graphics?_r=1&_t=ZS-972bEBusJkq
Download Telegram
Forwarded from ➳ⓃⒶⒹⒾⓇ➳
👍164🔥1👏1
Mahir Graphics
Voice message
ይደመጥ‼️
🥰122👏1👌1
ማሳሰብያ‼️

ይደመጥ‼️
🥰158👏2🔥1🤝1
Forwarded from Mahir Tube
3D Logo አሰራር


በስልክም  በላፕቶፕም (Pc)

ነፃ የ Graphics design ኮርስ
ክፍል6

ዛሬ ይለቀቃል‼️

||

የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ👇👇
t.me/MahirGraphics2
t.me/MahirGraphics2

ሼር ስለምታደርጉልኝ እና ስለምታግዙኝ በድጋሚ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አላህ ይስጥልን🙏
1👍156🤝3👏2
Forwarded from Mahir Tube
🤝18🥰6🔥54👏4


ጀማው እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን‼️ 🔥⭐️

ይህ 📱 ቻናል 🔣4️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ አባል
ደርሰናል

ሽልማት ላዘጋጅላቹዴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥36👏20👍12🥰6🤝1
ስለ ስልጠናው በአዲስ መልክ‼️

🔡🔡🔡 ቻናል!

ይደመጥ‼️🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰136👍2👏2
Mahir Graphics
Voice message
በዚህ ሃሳብ የተስማማችሁ ብቻ በውስጥ ኑ ViP ቻናል ላይ ልውሰዳችሁ።

👇👇
🌐 @MahirCreative1 ላይ አናግሩኝ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍85🥰3
ሃሳቡን አንስቻለሁ✌️

የዕለቱ ስፔሻል መልዕክት👌👌

ይደመጥ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥16🙏5🥰3🤝3
Forwarded from Mahir Tube
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
እኛ የአላህ ነን! ወደ አላህም ተመላሾች ነን!🥹🥹

የክቡር ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ ማይቀርበት አኼራ ተሻገሩ

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የአላህ ውሳኔ ሆነና ማምሻውን ወደ አኼራ ሄደዋል።
😢30💔157🥰1👏1
Forwarded from Mahir Tube
የጠፋሁት በዚህ ምክንያት ነው ለማለት ያህል

አሁን አልሃምዱል ሊላህ በሰላም ወደቤታችን ተመልሰናል‼️

ግን ግን
የቡሌ ሆራ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ወላሂ ለእናንተ ቃላት የለኝም💌


የምሬን ነው በቃ ለእናንተ ቃላት የለኝም ላደረጋችሁን አስተዋፅዎ በቃ አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ!🙏

የሚገርመው የመጅሊሱ አመራሮች ለኛ ሲሉ ከታሰርንበት ቀን ጀምሮ ሌተቀን በኛ ጉዳይ ሲጨነቁና ሲለፉ ነበር በርግጥ እኛ ያለወንጀል ብንታሰርም በአላህ ፍቃድ አላህ አውጥቶናል!


በተጨማሪም ሙሉ የከሪም መስጂድ ጀመአ እና ሙሉ የቡሌ ሆራ ከተማ ሙስሊሞች አላህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ አላህ ሃያታችሁ ያርዝምልን እንወዳችኃለን

በድጋሚ አላህ ያክብራችሁ።🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
36👍6😢5💔4
📱 ዛሬ ማታ Live እንገናኝ!🙌

እስከዛው እኔን መጠየቅ ምትፈልጉትን Comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም live ስገባም መጠየቅ ትችላላችሁ‼️

Live የምንገባበት ቻናል📱
https://youtube.com/@mahirtube1?si=45Uc0JGQMECmqB-c
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👏6🥰2
Mahir Graphics
📱 ዛሬ ማታ Live እንገናኝ!🙌 እስከዛው እኔን መጠየቅ ምትፈልጉትን Comment ላይ አስቀምጡልኝ ወይም live ስገባም መጠየቅ ትችላላችሁ‼️ Live የምንገባበት ቻናል📱 https://youtube.com/@mahirtube1?si=45Uc0JGQMECmqB-c
ዛሬም Live እንገባለን! 4:00 ሰአት ሲሆን በ YouTube ቻናላችን እንገናኝ ‼️


ዛሬ በቀጥታ በ Live እንማማራለን📱‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72🥰2🔥1
Network ወፍ🥹🤦‍♂
👍15🥱8😢4🤔3🤓1
ነፃ የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና #ክፍል7 Free Graphics Design course Part7 | Mahir Graphics #Graphics_Design

አሁን
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ይለቀቃል‼️
🔥93🥰3👏3
ነፃ የGraphics Design ስልጠና #ክፍል7

ተለቀቀቀቀቀቀ

📱 👇👇👇
https://youtu.be/am8GiVBzEC4?si=XjN9AaQ-pCzoOyqt
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰18🔥6👏43