Mahir Creative
485 subscribers
1.74K photos
6 videos
136 files
707 links
The service we offer


- Logo
- flyer
-Banner
- Pamphlet
-YouTube thumbnail
- Facebook Profile & Cover
- Business & Thank you Card
-Others... Graphics

በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ => t.me/MahirCreative1

ስልክ:-
0932528072




@MahirCreative
Download Telegram
Poster Design for Al Amana Travel Agency
Poster design By | Mahir Creative ...
||

በተመጣጣኝ ዋጋ ያሰሩ!
||
ከኛ ጋር ይዘምኑ!
||✌️
Mahir Creative

ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Video Editing እንዲሁም ፤ Graphics Design በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!
||


📞ስልክ:- 0932528072
  ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!

የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
🔥2
በተመጣጣኝ ዋጋ   _____ mahir creative +251932528072
🔥2
Graphics Design and video editing ...do you want to have something made?


Those who Relied On me.....call us | +251932528072

Mahir Creative
Mahir Graphics 😊

||
My Telegram channel👇
Mahir Creative and
Mahir Graphics
🔥2
የነሺዳ እና የመንዙማ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ወይም Graphics design በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ... ____mahir creative

||
Mahir Creative
Mahir Graphics 😊


Those who Relied On me.....call us |
+251932528072
||
My Telegram channel👇
Mahir Creative  and
Mahir Graphics
🔥1
ቤተሰብ እኔ ከዚህ በፊት እና እስካሁን ላይ color branding እንደሌለኝ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ...?

ይሄንን የምትመለከቱት ሎጎዬ ላይ የተጠቀምኳቸው ከለሮች ዝምብዬ እና እንደ ቀልድ ነበር ያደረኩት ..!

እና አሁን ምን አሰብኩ መሰላችሁ እኔ የራሴ ለምን color branding አይኖረኝም ብዬ አሰብኩ...😊

Color branding ኖረኝ ማለት ግን ከራሴ color ውጪ የራሴ poster ወይም promotion ስሰራ የራሴ ከለር እንድጠቀም እገደዳለሁ።

እስኪ በዚህ ጉዳይ ከእናንተ ጋር ልወያይ ...__

አሁን ያለው Mahir Creative ሎጎ አሁን ባለው ከለር ይፅና ምትሉ ይሄንን ግጩ.👍

አይ የራስህ color branding ፍጠር ምትሉኝ ደሞ ይሄንን ግጩ

በነገራችን ላይ comment ላይ ሃሳብ መስጠትም ይቻላል😊

አመሰግናለሁ።
6👍2
ማታ ባቀርብኩላችሁ ሃሳብ መሰረት እናንተም vote ባደረጋችሁኝ ድምፅ አብልጫ የራሴ color branding እንዲኖረኝ አድርጋችሁኛል...ለዚህም በጣም አመሰግናለሁ።

.

ከዚህ በኃላ የኔ የ Mahir Creative color branding ይሄ ነው።


እስኪ ብራንዲንጉ ወደዳችሁት?

አሪፍ ነው ተመችቶናል ምትሉ.. ይሄንን ግጩ

አይ መቀየር አለበት ብዙም አያምርም ምትሉ ደሞ ይሄንን ግጩ👍
3👍2
Channel photo updated
የከለሮቹ ትርጉም በአማርኛ ..!!

👇👇
🔵 ሰማያዊ (#0035AD)
እምነት (Trust)
ሙያዊነት (Professionalism)
ፈጠራ (Creativity)
ቴክኖሎጂ እና ዘመናዊነት (Technology & Innovation)
መረጋጋት (Stability)


||

በGraphic Design እና Video Editing ውስጥ ሰማያዊ ቀለም ብራንዱ ታማኝ፣ ዘመናዊ እና ሙያዊ መሆኑን ያሳያል።
🟡 ቢጫ (#F4E11B)
ፈጠራና ሃሳብ (Creativity & Ideas)
ኃይል (Energy)
ደስታ (Optimism)
ትኩረትን መሳብ (Attention)
መነሳሳት (Inspiration)

||

በDesign ውስጥ ቢጫ ዋና መልዕክቶችን፣ አዝራሮችን (Call to Action) እና አስፈላጊ ክፍሎችን ለማድመቅ በጣም ተስማሚ ነው።
ነጭ (#FFFFFF)
ንጽህና (Cleanliness)
ቀላልነት (Simplicity)
ግልጽነት (Clarity)
ሚዛናዊ ንድፍ (Minimalism)
ባለሙያዊ እይታ (Professional Look)

||

የእነዚህ 3 ቀለሞች ጥምረት
የሰማያዊ + ቢጫ + ነጭ ጥምረት የሚያስተላልፈው፦
ታማኝ እና ሙያዊ አገልግሎት
ፈጠራ እና አዳዲስ ሀሳቦች
ዘመናዊ እና ንጹህ የብራንድ ማንነት
ከፍተኛ ጥራት ያለው የGraphic Design እና Video Editing ሥራ

||

ለMAHIR CREATIVE እንደ ብራንድ፣ ይህ የቀለም ምርጫ "ፈጠራን በሙያዊነት የሚያቀርብ፣ ዘመናዊ እና ታማኝ የዲዛይን እና የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ብራንድ" የሚለውን መልዕክት በግልጽ ያሳያል።

||

አመሰግናለሁ:
My Telegram channel👇
Mahir Creative  and
Mahir Graphics
👏3
ሼር ያደረገ ማንም ይሸለማል ግን ሼር የምታደርጉትን link click አድርገው Join ሲሉ ነው።

በተጨማሪም:
ይሄንን የቴሌግራም ቻናሌ 1ሺ members ከደረሰ አሪፍ ሽልማት አዘጋጃለሁ።

||
ሼር እና Join በማድረግም ውለታ ዋሉልኝ እስኪ😊

ቻናሌ ይሄ ነው👇
My Telegram channel👇
Mahir Creative 
Mahir Creative 
🔥1🥰1
በቅርብ ቀን...!
Coming soon ....!

.
ስፖንሰር ማነው ሚሆነኝ..🥺🤲
🔥4👏1👌1